አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
201K subscribers
5.15K photos
168 videos
14 files
771 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
‍ ‍
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆

#ማስጠንቀቅያ_ለ_ኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ፌዴሬሽን

ህጉ በማይፈቅደው መልኩ ተጨዋቾች ዝውውር እየተደረገባቸው ነው በተለይ ደግሞ የ #6_ወር_ደሞዝ በቼክ እየተፃፈ ተጨዋቾችን እያስፈረመ በዝምታ ማለፉ አግራሞትን ፈፅሟል ።

በተለይ በጣም ከሚከበር አሰልጣኝ እና ከ መንግስት ክለብ ይሄ የሚጠበቅ አይደለም ይህንንም ምክንያት በማድረግ #ኢትዮጵያ_ቡና ውስጥ በደጋፊው ከሚወደዱ እና ትልቅ ግልጋሎት እየሰጡን ካሉት ሁለት ተጨዋቾች ለማስፈረምም አቅዷል ይሄ ደግሞ ከ ህጉ ውጭ በመሆኑ ከአሁኑ ርምጃ ሊወሰድ ይገባል ።

#share_share_share_share



👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc 👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆


#የኢትዮጵያ_ቡና_ሜዳ

☕️ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ለስታድየም ግንባታ የተሰጠውን ቦታ በመጠቀም #የሜዳ_ጠረጋ እና ሜዳው ላይም ተስማሚ የሚባል #የሳር_ተከላ በማከናወን በሚቀጥለው አመት በሁሉም የውድድር እርከን ላይ የሚገኙት ቡድኖቻችን ሜዳውን #ለልምምድ እንዲጠቀሙበት ምቹ የማድረግ ስራን #በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ።

እስከ መስከረም መጨረሻም ከሜዳው ውጭ ያሉት መስተካከል ያለበት #የውሃ_ገጠማ እና መሰል ተግባራት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

🏟 ይሄ ሜዳ ሙሉ ለሙሉ ስራው ሲጠናቀቅ በሁሉም የውድድር እርከን ላይ ለሚገኙት #ቡድኖቻችን ይወጣ የነበረውን የልምምድ ሜዳ የኪራይ ወጪ ያስቀረዋል በነፃነትም የመስራት ዕድል ይፈጥራል ።

👉 እየተሰራ ያለው ስራ ይበል የሚያሰኝ እና ሊቀጥልም የሚገባ ነው በይበልጥ ደግሞ ይሄን ደጋፊ በማሳተፍ የሚቀሩ ስራዎችን በቶሎ ማጠናቀቅ መቻል አለበት ❗️

🌐 © #Eyobed_Belayneh_Coffee 🌐

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዝውውር ዜና

ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ
#በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከብዙ ክለቦች ጋር እየተነሳ የነበረው ታፈሰ ሰለሞን በመጨረሻ ማረፍያውን ኢትዮጵያ ቡናን አድርጓል።
#የካሳዬን አጨዋወት ለመተግበር ያግዛሉ የተባሉ ተጨዋቾችን በማስፈረም ላይ ሚገኙት ቡናዎች ታፈሰ ሰለሞንን በማስፈረም የመሃል ሜዳቸውን እያጠናከሩ ይገኛሉ።
#ላለፋት ሁለት ዓመታት በሃዋሳ ከተማ ቆይታ ያደረገው ታፈሰ ሰለሞን በሁለት ዓመት ውል ኢትዮጵያ ቡና መቀላቀሉን ተከትሎ ካሳዬን በክረምቱ ያስፈረመው ሥስተኛ የመሃል ሜዳ ተጨዋች ሆኗል።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
 👍❤️ስቲከር በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት የምትፈልጉ አንድ ስቲከር በ 5 ብር ብቻ ማሰራት ትችላላችሁ ማሰራት የምትፈልጉ 👉 @yobunna 👈 በማናገር ማሰራት ትችላላችሁ👌👌 !!!
#ተክለ_ማርያም_ሻንቆ
እንኳን ፍቅር ወደሆነው ክለባችን መጣህ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈


#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ
#አሰልጣኝ_ካሳዬ_አራጌ ( #Gk ) ስለ ተጨዋቾች ዝውውር የተናገረው አጭር መልስ


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ pinned «‍ ‍ #የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ #አሰልጣኝ_ካሳዬ_አራጌ ( #Gk ) ስለ ተጨዋቾች ዝውውር የተናገረው አጭር መልስ 👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆 👉 @coffeefc 👈 👉 @bunnafc👈»
እስካሁን በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ክለባችንን የተቀላቀሉ ተጫዋቾች ❗️

1⃣ #ሀብታሙ_ታደሰ#ወልቂጤ_ከነማ ( አጥቂ forward )

2⃣ #ሰይፈ_ዛኪር#ፌደራል_ፓሊስ ( አጥቂ forward )

3⃣ #ፈቱዲን_ጀማል#ሲዳማ_ቡና ( ተከላካይ defence )

4⃣ #አለምአንተ_ካሳ#ባህርዳር_ከነማ( ተከላካይ denfence)

5⃣ #ተክለማርያም_ሻንቆ#ሀዋሳ_ከነማ ( ግብ ጠባቂ Goal keeper )

6⃣ #ብስራት_ገበየሁ#ወልቂጤ_ከነማ ( የተከላካይ አማካይ defencive midfielder )

7⃣#ታፈሰ_ሰለሞን (ታፌ) ከ #ሀዋሳ_ከነማ ( የመሀል አማካይ central midfilder )

👉 #በዝውውሩ_ደስተኛ_ናችሁ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
ሰኞ ነው😍
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc 👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc 👈


❗️ #የኢትዮጵያ_የወንዶች የእግር ኳስ ተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 25/2011 ዓ·ም መከፈቱ ይታወቃል። በተጨማሪም #የኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ፌደሬሽን የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 25/2011 እስከ 2012 የኢትዮጵያ #ፕሪሚየር_ሊግ እስከሚጀምርበት ቀን እንደሚቆይ ማስታወቁ ይታወሳል።

❗️ #የኛ_ኢትዮጵያ_ቡና የ2011 ክፍተቶችን ሞልቶ በ ጥሩ ተጨዋቾች ጠንካራ ቡድን ይዞ ይመጣ ይሆን የሚለው የብዙዎቻችን ጥያቄ እና ጉጉት እንዳለ ነው።


❗️እንደ አምናው ስህተቶችን ሳይፈፅም ክለባችን በጥሩ ስኳድ ለ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይቀርባል እናም በክለባችን የተወሰኑ ልጆችን ክለቡ ያናገረ በመሆኑ እና በ ቢሮ #ፊርማቸውን ያሰፈሩ ተጨዋቾች አሉ።

ከእነሱ መካከል #የሜዲካል_ምርመራውን ጨርሶ ለ ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጨዋች ዛሬ እንደፈረመ ለማወቅ ችለናል ።

⚽️ #በረከት_አማረ ይባላል #ወልዋሎ አ ይጫወት የነበረ ነው

#ስም :– በረከት አማረ
#የተወለደበት ቀን: –1999
#ክብደት: - 65KG
#ቁመት: - 1.77
#የሚሰለፍበት ቦታ : - በረኛ
#የተወለደበት ቦታ : - አዲግራት
#አሁን ያለበት ክለብ : - ኢትዮጵያ ቡና

#ከዚህ_በፊት_የተጫወተባቸው_ክለቦች

#2005 ሁመራ
#2006-2007 አማራ ውሃ ስራ (ኣውስኮድ)
#2008-2011 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተጫወተ ሲሆን
ከ 2012–2013 መጨረሻ ድረስ ሁለት አመት የሚያቆየውን የውል ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል

❤️ #በረከት አማረ እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው ክለባችን #ኢትዮጵያ_ቡና በሰላም መጣህ መልካም የውድድር ጊዜ እንዲገጥምህ ምኞታችን ነው ።

ሁሉም መረጃ በክለቡ ፔጅ ወይም በ #አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ እስኪፖሰት ድረስ ምንም አይነት መረጃዎች እንዳይረብሻቹ ለማለት ነው

#መልካም_የዝውውር_ግዜን_እንመኛለን

ድል ለኢትዮጵያ ቡና

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈
‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆



🇪🇹 #የኢትዮጵያ_የወንዶች የእግር ኳስ ተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 25/2011 ዓ·ም መከፈቱ ይታወቃል። በተጨማሪም #የኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ፌደሬሽን የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 25/2011 እስከ 2012 የኢትዮጵያ #ፕሪሚየር_ሊግ እስከሚጀምርበት ቀን እንደሚቆይ ማስታወቁ ይታወሳል።

🇪🇹☕️ #የኛ_ኢትዮጵያ_ቡና የ2011 ክፍተቶችን ሞልቶ በ ጥሩ ተጨዋቾች ጠንካራ ቡድን ይዞ ይመጣ ይሆን የሚለው የብዙዎቻችን ጥያቄ እና ጉጉት እንዳለ ነው።


👉 እንደ አምናው ስህተቶችን ሳይፈፅም ክለባችን በጥሩ ስኳድ ለ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይቀርባል እናም በክለባችን የተወሰኑ ልጆችን ክለቡ ያናገረ በመሆኑ እና በ ቢሮ #ፊርማቸውን ያሰፈሩ ተጨዋቾች አሉ።3

ከእነሱ መካከል #የሜዲካል_ምርመራውን ጨርሶ ለ ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጨዋች ዛሬ እንደፈረመ ለማወቅ ችለናል ።

⚽️ #አቤል_እንዳለ ይባላል #ደደቢት ይጫወት የነበረ ነው

#ስም :– አቤል_እንዳለ
#አሁን ያለበት ክለብ : - ኢትዮጵያ ቡና

#ደደቢት የተጫወተ ሲሆን
ከ 2012–2013 መጨረሻ ድረስ ሁለት አመት የሚያቆየውን የውል ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል

❤️ #አቤል እንዳለ እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው ክለባችን #ኢትዮጵያ_ቡና በሰላም መጣህ መልካም የውድድር ጊዜ እንዲገጥምህ ምኞታችን ነው ።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
ባለፉት ሰባት ቀባት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በረከት አማረ እና አቤል ከበደን አስፈርመዋል።

ከጥቂት ቀናት በፊት በረከት አማረ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል መስማማቱ እና የህክምና ምርመራውን ማለፉን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ ክለቡ ግብ ጠባቂውን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። በረከት በአውስኮድ እና ያለፉትን ዓመታት ደግሞ በወልዋሎ ያሳለፈ ሲሆን ለቋሚ ግብ ጠባቂነት ከሌላው አዲስ ፈራሚ ተክለማርያም ሻንቆ ጋር ይፎካከራል።

ሁለተኛ ክለቡን የተቀላቀለው ያለፈው የውድድር ዓመት ከወልዲያ ጋር ቆይታ ያደረገው የአጥቂ ክፍል ተጫዋቹ አቤል ከበደ ሲሆን ለቋሚ ተሰላፊነትም ከበርካታ ተጫዋቾች ፉክክር ይጠብቀዋል። ከመከላከያ ታዳጊ ቡድን የተገኘው የቀኝ መስመር አጥቂው በ2008 ወደ መከላከያ ዋናው ቡድን አድጎ ላለፉት ዓመታት በዋናው ቡድን ቆይታ ያደረገ ሲሆን ያለፉት አራት ወራትም ከወልዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል።

© ሶከር ኢትዮጵያ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc 👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc 👈

ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሐሙስ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ጠርቷል።

ኢትዮጵያ ቡና ከ2008 ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ፊቱን ከውጭ ሀገር አሰልጣኞች ወደሀገር ውስጥ አሰልጣኝ በማዞር ማሰቡን ተከትሎ የቀድሞ አሰልጣኙን ካሳዬ አራጌ ጋር ቅድመ ስምምነት በማድረጉ አሰልጣኙ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ይታወቃል።

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌም በይፋ የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ መሆኑ የሚበሰርበት እና የወደፊት እቅዱን አስመልክቶ ማብራሪያ የሚሰጥበት ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2011 በኢንተርኮንትኔታል አዲስ ሆቴል 09:00 ይደረጋል።

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc 👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ - ቡና አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc 👈

#ከኢትዮጵያቡናየለቀቀውግብጠባቂወደ_ኬንያ_አምርቷል


❗️በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ቡናን ግብ ሲጠብቅ የነበረው ኢስማኤል ዋቴንጋ የኬንያው ክለብ ሶፋፓካን ተቀላቅሏል፡፡የዩጋንዳው ቫይፐርስን ለቆ በዓመቱ መጀመርያ ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት ውል የተቀላቀለው
የ25 አመት ግብ ጠባቂ በሊጉ ዝቅተኛ ጎል ካስተናገዱ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ
የነበረ ቢሆንም በተለይ በሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ በጉዳት ከሜዳ ርቆ ቆይቷል።

ከዚህ ቀደም የሴካፋ ኮከብ ጎል ጠባቂ ሆኖ የተሸለመው ዋቴንጋ ከክለቡ ጋር በጋራ ስምምነት ከተለያየ በኋላ ወደ ኬንያ አምርቶ በሦስት ዓመታት ውል ሶፋፓካን መቀላቀል ችሏል።በውድድር ዘመኑ ኢትዮጵያ ቡና ሲጠቀምባቸው የነበሩት የውጪ ዜጎች ሱሌይማን ሎክዋ፣
ኢስማኤል ዋቴንጋ፣ ዴኮ ሾሌ፣ አልሀሰን ካሉሻ እና ክሪዚስቶም ንታምቢ በአሁኑ ሰዓት ከቡድኑ
ጋር አይገኙም።


© ሶከር ኢትዮጵያ
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc 💚💛


"ቡናችን የቴሌቪዥን ፕሮግራም"
ዘወትር ማክሰኞ 3:00 -4:00
"ARTS Tv”
አንዳያመልጣቹ

@coffeefc @bunnafc @coffeefc
ለሚዲያዎች በሙሉ
ጉዳዮ፡-ጥሪ ስለማስተላለፍ

@coffeefc
@bunnafc
@coffeefc