👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና
👆78'
ሁለት ተጨዋቾች በቀይ ካርድ ከሜዳ ወተዋል።
የባህር ዳር ከነማው ሳላምላክ ተገኝ እና የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ነስሩ ናቸው እርስበርስ ቡጢ በመሰናዘራቸው ከሜዳ በቀይ ካርድ ከሜዳ የወጡት።
ኢትዮጵያዊ ቡና
🇪🇹🍵 4
ባህርዳር ከተማ
🎽 0
18 ' አሌክስ አሙዙ (በራሱ ላይ)
28' እያሱ ታምሩ
40'ሻባኒ
50'አቡኪ
@coffeefc @coffeefc @coffeefc ድል ለሸገሩ አርማ