አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
215K subscribers
6.21K photos
255 videos
15 files
964 links
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።


መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffefc 👆👆👆
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆@coffefc 👆👆👆
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
የኔ ምርጫ ቡና ብቻ ኦ.....😮
ሚወዳደር የለዉ አቻ አ......😮

እስካለሁኝ በዚች አለም ኦ.....😮
እንደ ቡና ሚሆን የለም አ.....😮
@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

ቡና ቡና ስል

ቡና ቡና ስል የሚገርማቸው
ስሙን ስጠራ የሚከፋቸው
ቡና እኮ ለእኔ እስትንፋሴ ነው
ውስጤን ብታዩት ደሜ ቡኒ ነው

የኔ ምርጫ ቡና ብቻ ኦ ሆ ሆ
ሚወዳደር የለው አቻ አ ሃ ሃ
እስካለሁኝ በዚች አለም ኦ ሆ ሆ
እንደ ቡና ሚሆን የለም አ ሃ ሃ

የኔ ምርጫ ቡና ብቻ
ሚወዳደር የለው አቻ
አ ሀ ዬ (4)

ቡና ቡና ስል የሚገርማቸው
ስሙን ስጠራ የሚከፋቸው
ቡና እኮ ለእኔ እስትንፋሴ ነው
ውስጤን ብታዩት ደሜ ቡኒ ነው

ቡና ቡና ሁሌ እላለሁ ኦ ሆ ሆ
ሳወድሰው እኖራለሁ አ ሃ ሃ
የመረጥኩት ቡንዬን ነው ኦ ሆ ሆ
በምርጫዬ ኮርቻለሁ አሃሃ

የኔ ምርጫ ቡና ብቻ
ሚወዳደር የለው አቻ
አዬዬ (4)

ቡኒ ነው አዎ ቢጫ ነው አዎ (2)

ቡና ነው ሁሌም የኔ ምርጫ
የውስጤ ሆኗል መገለጫ
ቡንዬን እኔ እወደዋለሁ
በማንም መቼም አልቀይረው
እንኳን ሰው ሳሩም የቡና ነው
ምርጫችን ኢትዮጵያ ቡና ነው (2)

ቡኒ ነው አዎ ቢጫ ነው አዎ (2)
ሸገር ላይ አዎ ቡና ነው
ሸገር ላይ አዎ ቡና ነው

አዎ አዎ አዎ አዎ አዎ አዎ

👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

#የ21ሳምንት_የኢትዮጵያ_ፕሪምየርሊግ

🔵ደደቢት ከ ጅማ አባ ጅፋር🔴
12/07/11
🔶ድሬድዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዮ💛
12/07/11
🛡መከላከያ ከ ፋሲል ከነማ❤️
12/07/11
👨‍✈️ደቡብ ፖሊስ ከ ወላይታ ዲቻ🤢
12/07/11
☕️ #ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ🎽
13/07/11
🔴መቀሌ 70 እ ከ አዳማ ከተማ🖤
13/07/11
💙ሀዋሳ ከተማ ከ ቅ/ጊዮርስት🎠
11/07/11
☕️ሲዳማ ቡና ከ ስሑለ ሽረ💚

@coffeefc @coffeefc @coffeefc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

🕑ቅድመ-ጨዋታ ዳሰሳ

⚽️የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና 🆚 💧ባህርዳር ከነማ

📆ቅዳሜ በ🕙10:00

🏠በአዲስ አበባ ስታዲየም

⚽️የጨዋታው አርቢትር ፌደራል ዳኛ አሸብር ሰቦቃ


🇪🇹☕️በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሪውን መቐለ 70 እንደርታን በሜዳቸው ያስተናገዱት የጣናው ሞገዶቹ
በቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ሳለአምላክ ብቸኛ ግብ ማሸነፋቸው የሚታወስ ነው።


🇪🇹☕️ባህርዳር ከነማ በሊጉ በኳስ ቁጥጥር አብላጫ
በመውሰድ ተጭኖ በመጫወት የሚታወቅ ሲሆን በተለይም ሁለቱ የመስመር ተከላካዮች ለአጥቂዎች እገዛ በመስጠት እና ተጨማሪ የማጥቃት ኃይል ሲሆኑ
ይስተዋላል።

🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና ሌላኛውን የከተማው ቡድንን በእንግድነት
ተቀብሎ ባስተናገደበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ያለጎል መጠናቀቁ ይታወሳል።


🇪🇹☕️ከአፄዎቹ ጋር በነበረው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በጉዳት
ምክንያት ሁለት አስገዳጅ ቅያሪዎችን አድርጎ በሳምንቱ
መጨረሻ የጦና ንቦችን በወላይታ ሶዶ ማስተናገዱ ይታወሳል።

🇪🇹☕️በጨዋታው ግልፅ የዳኝነት ስህተቶች ተፈጥረው የነበረ ሲሆን ክለባችን ውጤቱን የመቀልበስ አማራጭ ማጣቱ
የሚያሳዝን ሆኖ አልፏል።


🇪🇹☕️አሁንም በተጨዋታዎች ጎዳት እና በውጤት ማጣት
ችግር ውስጥ የሚገኘው ቡና ቅዳሜ ከባህር ዳር ጋር የሚደረገውን ጨዋታ ማሸነፍ የሚጠበቅበት ሲሆን ያሉትን
ተጨዋቾች በአግባቡ በመጠቀም እንዲሆም በጥንቃቄ በመጨወት ወደ አሸናፊነት መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡ ከ21ኛው ሳምንት ጨዋታ ምን እንጠብቃለን?!?!

🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና አይደለም በነጥብ ጨዋታ ቀርቶ ቀንና ሰአቱ በግልፅ ለደጋፊው ቢገለፅለት የቡድኑን ልምምድ በየትኛውም ቦታ ተገኝቶ ለመመልከት ወደኋላ አይልም።

🇪🇹☕️በሜዳችን በምናደርጋቸው ጨዋታዎች ይሄንን ሰፊ ደጋፊ ታሳቢ ያደረገ የመቀመጫ ክፍፍል ደጋፊ ማህበሩ ከሚመለከታቸው አካሎች ጋር አስቀድሞ በመወያየት መወሰን ይኖርበታል።

🇪🇹☕️ከሁሉም ክለቦች ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶች የክለባችንን ጥቅምናየደጋፊውንስሜት፣ምቾት፣የመመከት ዕድል ታሳቢ በማድረግ እንዲሁም በእኩል ዓይን በመመልከት ማስተናገድ ይኖርብናል።

Credit ፦🇪🇹☕️ከቡና ሰማይስር

🇪🇹☕️ድል ለኢትዮጵያ ቡና!!!!!
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆


ስፖርታዊ ጨዋነት ከሰብአዊነት ጋር
የጣና ሞገዶቹ ከቡና ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት መንገድ ጀምረዋል በሰላም ያምጣልን
አሁንም በስፖርታዊ ጨዋነት በጋራ ሰላማዊ እግር ኳስ ለመመልከት የነገዋን ቀን እንጓጓለን
እናንተ የጣናው ሞገዶች ቡናማው ቤተሰብ ጋር ስትመጡ ወደ ቤታቹ የመጣቹ ያህል ምቾት ይሰማቹ በሌላ በኩል በዚህ ጨዋታ እህታችን መስኪ ኮፊን ለማገዝ በህብረት እንቁም መሥኪ የረጅም ጊዜ ደጋፊያችን የካታንጋ እንስት ደጋፊ በኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ ሩጫ የመሮጫ ደረሰኞችን በብዛት በመሸጥ በተክለሀይማኖት አካባቢ በታማኝነት ክለቧን
ያገለገለች በተለያዩ ክለቧን በገንዘብ የሚያግዙ ስራዎች የምትሳተፍ ዛሬ በገጠማት ህመም ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ በመጠየቋ አይዞሽ ልንላት ልናግዛት እኛ አያለን ትድኛለሽ ልንላት ቡናውያን ለሁለት አላማ ወደ ሜዳ እንምጣ !!
ድል ለኢትዮጵያ ቡና ጤና ለመሥኪ ኮፊ
@coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc 💚💛

☕️ #የሁለት_ትልቅ_ከተማዎች_ጨዎታ 🎽

💁‍♂ #እንግዳ_ተቀባይነታቸው እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው ውበታቸው #ከጣና_ሀይቅ 💧💧 ከአባይ ወንዝ የተቀዳ ነው ባህርዳር ከተማዎች እንኳን ወደ ከተማቹ #የኢትዮጵያ_መናገሻ የአፍሪካ የኢኮኖሚ መቀመጫ ወደሆነችው ወደ ትንሿ ኢትዮጵያ አዱ ገነት #ሸገር በሰላም መጣችሁ ፡፡

☕️ እንቁህ እንደ ወርቅ ብቻችን የምናብረቀርቅ 12 ለባሾቹ ደጋፊ 💧 የጣናዎቹ ፈርጥ💧 እኛ ጋ መጥተዋል የምንታወቅንበትን #ፍቅር ለግስን በእንግዳ ተቀባይነታችን ተመስግነን በድል ጮቤ ስለ #ኢትዮጵያ_ቡና ብቻ ምንዘምርበት በፍቅር ቀጣይ አመት በሰላም ያገናኘን ብለን ምንሸኛኝበት ጨዎታ ነው፡፡

❤️ ወድ ደጋፊዎቻችን እንደ
🌼 #አዳይ_አበባ 🌼 በማሊያችን ፈክተን ስፖርታዊ ጫዋነትን ተላብሰን #ስለ_ኢትዮጵያ_ቡና ዘምረን እንግዳ ተቀባይነታችን አሳይተን በድል እንጨርሳለን ሜዳው በዝማሬ ለተቃራኒ ክለብ ወደ #ሲዖልነት እንቀይርባቸዋለን፡፡

⭐️ #በንጋት_ኮኮብ የምትገቡ ውድ ደጋፊዎችቻችን #ማሊያ_ለብሶ መምጣት ለእናተ #ግዴታ ነው ፡፡

@coffeefc
@coffeefc
ያያ ዘልደታ ያሬድ
ባህርዳር ከነማ
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ሱሉልታ ኬላው ጋር
የባህርዳርን ደጋፊዎች ለመቀበል በዝግጅት ላይ
እንገኛለን እንዲሁም የመቄዶንያ አረጋዊያን ማህበር
ከእኛ ደጋፊዎች ጋር በመሆን አቀባበሉን የተለየ
ደባብ እንዲኖረው እያደረጉ ይገኛሉ
@coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር
የኢትዬጵያ ቡና ተጨዋቾች ( 35ሺ ብር ለግሰዋል)
የአንጋፉዉ ህዝብ ክለብ የኢትዬጽያ ቡና ተጨዋቾች ለሞገስ ታደሰ እና ሲሳይ ዴኔቦ በትላንትናዉ እለት እርዳታቸዉን አድርሰዉናል በመሆኑም ለእያንዳንዳቸው 17500 ብር እንዲደርሳቸው እርዳታቸውን ለግሰዋል መልእክታችን ከደረሳቹ ሰአት ጀምሮ በስልክም በአካልም ስትተባበሩን ለነበራቹ የኢትዬጽያ ቡና ተጨዋቾች ከልብ እናመሰግናለን። እንዲሁም ከጎናችን የነበራቹ የኢትዬጵያ ቡና የልብ ደጋፊዋችም ስታደርጉት ለነበረዉ አጠቃላይ ርብርብ በኢትዬጽያ እግር ኳስ ወዳድ ማህበረሰብ ከልብ ምስጋናችን ይድረሳቹ እንዲሁም ለአጠቃላይ የኢትዬጽያ ቡና ተጨዋቾች አመቱ በሰላም እና በመልካም ዉጤት ይፈፀምላቹ ዘንድ እንመኛለን ።
እንደሚታወቀዉ በርካታ ክለቦች ከጎናችን ሆነዉ እየተረባረቡ ይገኛል አሁንም እርዳታቹ እንዳይለየን በተለይ በኘሪሜርሊጉ ላይ ምትሳተፉ እንዲሁም ሱፐር ሊጉ ላይ እየተሳተፋቹ ምትገኙ ዉድ ተጨዋቾቻችን ሞገስ ታደሰ እና ሲሳይ ዴኔቦ ወደ መልካም ጤንነታቸዉ ተመልሰዉ ወደ ሚወዱት ሜዳ እንዲመለሱ የናንተን ትብብር ይሻሉ ይህንን መልእክታችንን ለሁሉም እግር ኳስ ወዳድ ማህበረሰባችንን በማስተላለፍ ከጎናችንን በመሆን ሼር በማድረግ ያስተላልፊልን
@coffeefc @coffeefc
ያያ ዘልደታ ያሬድ
የጣና ልጆች
በሰላም ገብተዋል
@coffeefc
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
የጣና ልጆች
በሰላም ገብተዋል
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
የጣና ልጆች
በሰላም ገብተዋል
@coffeefc
የጣና ልጆች
በሰላም ገብተዋል
በፈጣሪ ስም ማንም ሰው ሼር ሳያደርግ እንዳያልፍ
በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ስሟ መስኪ ሲሆን የቡና የልብ ደጋፊ ናት ባጋጠማት ከባድ ህመም ምክንያት ሆስፒታል ውስጥ ስትሆን የተጠየቀችው ገንዘብ ደሞ ከአቅሟ በላይ ሆኖባታል ስለዚህ የእርዳታ እጃችንን እንዘርጋላት
pls ሼር በማድረጎ እሷ ተጠቃሚ ልትሆን ትችላለች እና ሼር እናርግላት
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
ማን ያሸንፋል
ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ባህርዳር
Join 👉 @coffeefc 👈
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

✔️ #ቅድመ_ጨዋታ_ዳሰሳ |

☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና#ባህርዳር_ከተማ 🎽

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም የሚደረገውን #የኢትዮጵያ_ቡናን እና #ባህር_ዳር_ከተማን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል።

➡️ ባለፈው ሳምንት መቐለን ድል በማድረግ የፕሪምየር ሊግ ጉዟቸውን እያስተካከሉ ያሉት ባህር ዳሮች ዛሬ ደግሞ ሌላኛውን የአዲስ አበባ ክለብ ኢትዮጵያ ቡናን ከሜዳቸው ውጭ ያስተናግዳሉ።

📜 ዘንድሮ ወደ ሊጉ ከመጡ ሌሎቹ ክለቦች በተሻለ ሁኔታም ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ሳምንት ከወላይታ ዲቻ ጋ ተጫውተው አቻ የነበሩት ቡናዎች የዲቻው ሄኖክ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች በመሸነፋቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች ወደ መሪዎቹ የሚጠጉበትን ዕድል መቀጠል ይችሉ የነበሩበትን ዕድል አበላሽተዋል ።

📄 #በመሆኑም እስካሁን ሁለቱ ክለቦች በሚገናኙበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሙሉ ነጥብ በማግኘት ከተጋጣሚው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለመስተካከል ባህርዳር ደግሞ ሦስት ነጥብ ይዞ በመመለስ የሳምንቱን ውጤት ለመድገም እንደሚፋለሙ ይጠበቃል።

📈 #በሌላ_በኩል ጉዳት ላይ ከነበሩት የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች መካከል ግዙፉ አጥቂ #ሱለይማን_ሉኮዋ ፣ ተከላካዩ #ተመስገን_ካስትሮ#ሚኪያስ_መኮንን#ንታምቢ እንዲሁም በረኛው #ዋቴንጋ አሁንም ጉዳት ላይ የሚገኙ በመሆኑ ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ሆነዋል።

💧 💧#ባህር_ዳር_ከተማ ከሜዳውም ውጪ በማጥቃት ላይ የተመሰረተ አጨዋወትን የሚተገብር ከመሆኑ አንፃር ሲታይ የዛሬው ጨዋታ ፈጠን ያለ እና በሙከራዎች የታጀበ እንደሚሆን ይገመታል።

💧 #ባህር_ዳሮች ከኋላ ተመስረተው የሚመጡ ኳሶችን በዋነኝነት #በዳንኤል_ኃይሉ እና #ኤልያስ_አህመድ የአማካይ ክፍል ጥምረት ለሦስትዮሹ የፊት መስመር ጥምረታቸው ግብዓት የሚያደርጉ ይሆናል።

🦋 ይህም ሁለቱ የማጥቃት አማካዮች #ከሄኖክ እና #አማኑኤል_ዮሃንስ ጋር የሚገናኙባቸውን ቅፅበቶች እንድንጠብቅ ያደርገናል።

▪️ ከዚህ በተጨማሪም በማጥቃት ላይ አብዝተው የሚሳተፉት የኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካዮችም ከባህር ዳር የመስመር አጥቂዎች ከነ #ግርማ_ዲሳሳ ጋር ከባድ ፍልሚያ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

📌 #የእርስ_በርስ_ግንኙነት_እና_እውነታዎች

📍 ክለቦቹ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ የሚገናኙበት ሁለተኛው ጨዋታ ይሆናል።

🌼 በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍጻሜ ጥቅምት ወር ላይ ተገናኝተው ኢትዮጵያ ቡና አሸንፎ ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ ነው፡፡ ነገር ግን በ ፕሪምየር ሊጉ በመጀመርያው ዙር ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፉ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው ።

💧 #ባህርዳር_ከተማ ካደረጋቸው 20 ጨዋታዎች ባለፈው ሳምንት ውጤት በማስመዝገቡ በ 32 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በአንፃሩ #ኢትዮጵያ_ቡና በ 20 ጨዋታ ባለፈው ሳምንት በዲቻ በመሸነፉ በ 29 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።

🔻 #ግምታዊ_አሰላለፍ 🔻

☕️☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና (4-3-3)

#ወንደሰን

👤 #አህመድ_ረሺድ
👤 #ቶማስ_ስምረቱ
👤 #እያሱ_ታምሩ
👤 #ተካልኝ_ደጀኔ

👤 #ሄኖክ_ካሳሁን
👤 #አማኑኤል_ዮሐንስ
👤 #ካሉሻ_አልሀሰን

👤 #ሁሴን_ሻባኒ
👤 #አቡበከር_ነስሩ
👤 #አስራት_ቱንጆ

#ሁሌም_እንደምንለው_መልካም_ዕድል_የሀገሩን_ስም_ከፊት_ላስቀደመው_ኢትዮጵያ_ቡና

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
💯1