አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
215K subscribers
6.21K photos
255 videos
15 files
964 links
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።


መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
12
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
@coffeefc
💚💛ተወዳጁን የቡና ቻናል ይቀላቀሉ💚💛

👉@coffeefc👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
💚💛 @coffeefc 💚💛
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
መቼም የማይቀር አርማ ለብሼ መደገፌ
@coffeefc
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
የኔ ምርጫ ቡና ብቻ
@coffeefc
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
የኔ ምርጫ ቡና ብቻ ኦ.....😮
ሚወዳደር የለዉ አቻ አ......😮

እስካለሁኝ በዚች አለም ኦ.....😮
እንደ ቡና ሚሆን የለም አ.....😮
@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👉👉👉 @coffeefc 👈👈👈

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ #የኢትዮጵያ_ቡና ቀጣይ #5 ጨዋታዎች ❗️

📆 ቅዳሜ 12/08/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ባህርዳር_ከነማ 🇦🇷

📆 ሀሙስ 17/08/11 09:00
አዳማ_ከተማ 🆚#ኢትዮጵያ_ቡና ☕️

📆 ረቡዕ 23/08/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ቅዱስ_ጊዮርጊስ

📆 እሁድ 27/08/11 09:00
🔰ስሁል_ሽረ 🆚#ኢትዮጵያ_ቡና ☕️

📆እሁድ 04/09/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ሲዳማ_ቡና


@coffeefc @coffeefc @coffeefc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👉👉👉 @coffefc 👈👈👈
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc💚💛

21ኛ ሳምንት 12/8/11 ቅዳሜ በ10:00
🇪🇹☕️ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ባህርዳር ከተማ
በአዲስ አበባ ስታዲየም 🏟

@coffeefc @coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc💚💛

የቡና ልጆች እቺን #music ተጋበዙልን

💢መልካም ቀን 💢

@coffeefc
@coffeefc
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc💚💛

21ኛ ሳምንት 12/8/11 ቅዳሜ በ10:00
🇪🇹☕️ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ባህርዳር ከተማ
በአዲስ አበባ ስታዲየም 🏟

@coffeefc @coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc 💚💛

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የባየር ሙኒክ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል የተከፈተላት ሀገር ሆናለች፡፡
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
የዱባዩ የቡንዬ ወታደር ይህን ይመስላል
💚💛 join 👉 @coffeefc 💚💛
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc 💚💛

አሸንፌያለሁ አሸንፌ 👍👌👏

ከቡና ደጋፋ ቴሌግራም ላይ ሲዘዋወር ነዉ ያገኝነዉ ተጋበዙልን
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
💚💛 @coffeefc 💚💛

እናሸንፋለን

ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ /4/

እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን (2)
የቡንዬን አርማ እናስቀድማለን
የቡንዬን አርማ ከፍ እናደርጋለን

አድማስ ተሻጋሪ የተጣለት ወደር አሀሀ
ቃላት አይገልጽውም የቡንዬን ፍቅር ኦሆሆ
የንጋት ኮከብ ነው የማለዳ ፀሐይ አሀሀ
ከፍ ይበል ቡንዬ አርማው ከማማው ላይ ኦሆሆ
በፍቅር በአንድነት አብሮ እየዘመረ አሀሀ
ማን አለ እንደ ቡና ጨዋታው ያማረ ኦሆሆ

የሸገር አርማ አሀሀ
የሜዳው ድምቀት ኦሆሆ
ቡና ቡናማው አሀሀ
ያምራል ሲጫወት ኦሆሆ
መርቡን በለው አሀሀ
ጎሎ ነው የእኛ ኦሆሆ
አንደኛም አይደል አሀሀ
እስከ ሦስተኛ ኦሆሆ
የታወቀ ነው አሀሀ
ቡና አደገኛ ኦሆሆ

እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን
የቡንዬን አርማ እናስቀድማለን
የቡንዬን አርማ ከፍ እናደርጋለን

ከክለብ በላይ ትርጉም አለው ለእኛ አሀሀ
የክብር ስማችን ነው ኢትዮጵያ ቡና ኦሆሆ
እጅን በአፍ ያስጫነ ውብ ነው ዝማሪያችን አሀሀ
ከሜዳው ሲገባ ቡና ክለባችን ኦሆሆ
ተጫወቱ ዛሬ ታሸንፋላችሁ አሀሀ
ዘመናት ይለፉ ስንዘምራላችሁ ኦሆሆ

አንቆርጥም ተስፋ አሀሀ
እናሸንፋለን ኦሆሆ
ቡንዬም የእኛ አሀሀ
እኛም የቡና ነን ኦሆሆ
የሸገር አርማ አሀሀ
የአራዳዎቹ ኦሆሆ
ኢትዮጵያ ቡና አሀሀ
ጨዋታው ምቹ ኦሆሆ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
💚💛 @coffeefc 💚💛
እናሸንፋለን
<unknown>
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
💚💛 @coffeefc 💚💛
Audio
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc 💚💛
የቡና ማልያ የቀለም ትርጉም
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
💚💛 @coffeefc 💚💛
አመረን ሰልፋፊ አማረን 😊😊😊