አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👉👉👉 @coffeefc 👈👈👈
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ #የኢትዮጵያ_ቡና ቀጣይ #5 ጨዋታዎች ❗️
📆 ቅዳሜ 12/08/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ባህርዳር_ከነማ 🇦🇷
📆 ሀሙስ 17/08/11 09:00
አዳማ_ከተማ 🆚#ኢትዮጵያ_ቡና ☕️
📆 ረቡዕ 23/08/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ቅዱስ_ጊዮርጊስ
📆 እሁድ 27/08/11 09:00
🔰ስሁል_ሽረ 🆚#ኢትዮጵያ_ቡና ☕️
📆እሁድ 04/09/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ሲዳማ_ቡና
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
👉👉👉 @coffeefc 👈👈👈
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ #የኢትዮጵያ_ቡና ቀጣይ #5 ጨዋታዎች ❗️
📆 ቅዳሜ 12/08/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ባህርዳር_ከነማ 🇦🇷
📆 ሀሙስ 17/08/11 09:00
አዳማ_ከተማ 🆚#ኢትዮጵያ_ቡና ☕️
📆 ረቡዕ 23/08/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ቅዱስ_ጊዮርጊስ
📆 እሁድ 27/08/11 09:00
🔰ስሁል_ሽረ 🆚#ኢትዮጵያ_ቡና ☕️
📆እሁድ 04/09/11 10:00
☕️ #ኢትዮጵያ_ቡና🆚#ሲዳማ_ቡና
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👉👉👉 @coffefc 👈👈👈
👉👉👉 @coffefc 👈👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
💚💛❤ @coffeefc 💚💛❤
እናሸንፋለን
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ /4/
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን (2)
የቡንዬን አርማ እናስቀድማለን
የቡንዬን አርማ ከፍ እናደርጋለን
አድማስ ተሻጋሪ የተጣለት ወደር አሀሀ
ቃላት አይገልጽውም የቡንዬን ፍቅር ኦሆሆ
የንጋት ኮከብ ነው የማለዳ ፀሐይ አሀሀ
ከፍ ይበል ቡንዬ አርማው ከማማው ላይ ኦሆሆ
በፍቅር በአንድነት አብሮ እየዘመረ አሀሀ
ማን አለ እንደ ቡና ጨዋታው ያማረ ኦሆሆ
የሸገር አርማ አሀሀ
የሜዳው ድምቀት ኦሆሆ
ቡና ቡናማው አሀሀ
ያምራል ሲጫወት ኦሆሆ
መርቡን በለው አሀሀ
ጎሎ ነው የእኛ ኦሆሆ
አንደኛም አይደል አሀሀ
እስከ ሦስተኛ ኦሆሆ
የታወቀ ነው አሀሀ
ቡና አደገኛ ኦሆሆ
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን
የቡንዬን አርማ እናስቀድማለን
የቡንዬን አርማ ከፍ እናደርጋለን
ከክለብ በላይ ትርጉም አለው ለእኛ አሀሀ
የክብር ስማችን ነው ኢትዮጵያ ቡና ኦሆሆ
እጅን በአፍ ያስጫነ ውብ ነው ዝማሪያችን አሀሀ
ከሜዳው ሲገባ ቡና ክለባችን ኦሆሆ
ተጫወቱ ዛሬ ታሸንፋላችሁ አሀሀ
ዘመናት ይለፉ ስንዘምራላችሁ ኦሆሆ
አንቆርጥም ተስፋ አሀሀ
እናሸንፋለን ኦሆሆ
ቡንዬም የእኛ አሀሀ
እኛም የቡና ነን ኦሆሆ
የሸገር አርማ አሀሀ
የአራዳዎቹ ኦሆሆ
ኢትዮጵያ ቡና አሀሀ
ጨዋታው ምቹ ኦሆሆ
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
💚💛❤ @coffeefc 💚💛❤
💚💛❤ @coffeefc 💚💛❤
እናሸንፋለን
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ /4/
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን (2)
የቡንዬን አርማ እናስቀድማለን
የቡንዬን አርማ ከፍ እናደርጋለን
አድማስ ተሻጋሪ የተጣለት ወደር አሀሀ
ቃላት አይገልጽውም የቡንዬን ፍቅር ኦሆሆ
የንጋት ኮከብ ነው የማለዳ ፀሐይ አሀሀ
ከፍ ይበል ቡንዬ አርማው ከማማው ላይ ኦሆሆ
በፍቅር በአንድነት አብሮ እየዘመረ አሀሀ
ማን አለ እንደ ቡና ጨዋታው ያማረ ኦሆሆ
የሸገር አርማ አሀሀ
የሜዳው ድምቀት ኦሆሆ
ቡና ቡናማው አሀሀ
ያምራል ሲጫወት ኦሆሆ
መርቡን በለው አሀሀ
ጎሎ ነው የእኛ ኦሆሆ
አንደኛም አይደል አሀሀ
እስከ ሦስተኛ ኦሆሆ
የታወቀ ነው አሀሀ
ቡና አደገኛ ኦሆሆ
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን
የቡንዬን አርማ እናስቀድማለን
የቡንዬን አርማ ከፍ እናደርጋለን
ከክለብ በላይ ትርጉም አለው ለእኛ አሀሀ
የክብር ስማችን ነው ኢትዮጵያ ቡና ኦሆሆ
እጅን በአፍ ያስጫነ ውብ ነው ዝማሪያችን አሀሀ
ከሜዳው ሲገባ ቡና ክለባችን ኦሆሆ
ተጫወቱ ዛሬ ታሸንፋላችሁ አሀሀ
ዘመናት ይለፉ ስንዘምራላችሁ ኦሆሆ
አንቆርጥም ተስፋ አሀሀ
እናሸንፋለን ኦሆሆ
ቡንዬም የእኛ አሀሀ
እኛም የቡና ነን ኦሆሆ
የሸገር አርማ አሀሀ
የአራዳዎቹ ኦሆሆ
ኢትዮጵያ ቡና አሀሀ
ጨዋታው ምቹ ኦሆሆ
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
💚💛❤ @coffeefc 💚💛❤