Code IT | Remote Work
1.94K subscribers
405 photos
72 videos
12 files
200 links
Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!
Download Telegram
#Version3
ተለቀቀ🎉🎉 AASTU STUDENT'S
App version 3.0
AASTU STUDENT'S APP ወደ ተማሪዎች የሶሻል ሚድያነት ተሻሽሎ ተለቋል 🙊
አድሱ መተግበሪያ በአድስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለተማሪዎች የተሰራ ድንቅ አፕ ነው።

በተጨማሪም ተማሪዎች በዚህ መተግበሪያ ትምህርታዊ እና የተለያዩ የዩኒቨርስቲውን አገልግሎቶች መረጃ ምያገኙበት ነው።
አፑን ከጎግል ፕለይ ስቶር አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ !!

Click here to download ⬇️

https://youtu.be/dpYO79qqAYg
@innovate_aastu
@innovate_aastu
👍12😱1