Code IT | Remote Work
1.94K subscribers
405 photos
72 videos
12 files
200 links
Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!
Download Telegram
#Ad
FinDiT AASTU
እቃ ጠፍቶት ያውቃል? ታዲያ የት እንደሚፈልጉት ግራ ይገባዎታል?
ለዚ ሁሉ ቀላል መፍትሔ ይዘንሎት መተናል።
▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️
በቀላሉ
የtelegram bot በመጠቀም የጠፋቦትን እቃ መለጠፍ አልያም ያገኙትን ማንኛውም የሰው ንብረት ባለቤቱ እንዲደርሰው ማድረግ ይችላሉ።

ሀሳብ አስተያየቶን ያድርሱን
@finder_aastu_bot
#findit
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join:
@tiletsolution
Join: @tiletsolution
👍7🔥1👏1
#Ad
🖨ለኮፒ አንሰለፍም‼️

🖨ሁሌም የግቢ ቆይታችንን የሚያቀሉ አዳዲስ ሲስተሞችን የሚያቀርብልን Tilet solution  ዛሬም ላጠቃቀም ቀላል በሆነ print order system  ተከስቷል።የAASTU print order ካለንበት ቦታ፣ ሰዐዓታችንን ሳናባክን፣ በኮፒ ቤት ሰልፍ ሳንገላታ በቀላሉ ስልካችንን በመጠቀም የምንፈልገውን ትዕዛዝ አዘን፣ ክፍያችንን አውቀን ፣ ትዕዛዛችን ሲደርስ በሚደርሰን መልእክት መሠረት ሄደን መውሰድ እንድንችል ያደርገናል ።

🖨 ታድያ እናንተስ ይህን ሲስተም ለመጠቀም ዝግጁ ናችሁ ስለዚህ
@Print_order_bot ለሙከራ ያቀረብን ሲሆን ፤ለሙከራ ተጠቅማችሁት ሀሳብ እና አስተያየቶቻችሁን በ @ask_tiletsolution_bot አድርሱን ፤ እኛም ተቀብለን እንደምርጫችሁ ለአገልግሎት ክፍት እናደርገዋለን።
#tiletsolution
             📢 ARE YOU READY⁉️
👏6