ባለስልጣኑ የአቅመ ደካማ ቤት ገንብቶ በማጠናቀቅ በአብሮነት ቀን ለባለቤቱ አስረከበ
04/13/2016 ዓ.ም
*አዲስ አበባ*
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ አርሶ አደሮችን በማስተባበር ያስገነባውን የአቅመ ደካማ ቤት ገንብቶ በማጠናቀቅ በዛሬው እለት ለባለቤቱ አስረከበ።
በኘሮግራሙ የባለስልጣኑ ም /ስራ አስኪያጅ አቶ ከፍያለው ታደሰ፣ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋሁን አሉላ ፣ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አየለ ተስፋዬ እና ሌሎች የወረዳ አመራሮች ፣ የአርሶአደር ኮሚቴዎች ፣ኦፊሰሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።
በፕሮግራሙ ንግግር ያደረጉት የባለስልጣኑ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋሁን አሉላ የደንብ ማስከበር ኦፊሰሩ የደንብ ጥሰቶችን ከመከላከል ጎን ለጎን የህበረተሰቡ ችግር የኔም ችግር ነው በማለት በክረምት ወር የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ላይ እየተሳተፈ እንደሚገኝ አመላክተዋል።
የደንብ ማስከበር ህገ ወጥ ግንባታዎችን ማፍረስ ብቻ ሳይሆን አቅመ ደካሞችን በመደገፍና ቤታቸውን በማደስ ላይ እንደሚገኝ በዛሬው ዕለት ቤቱን አጠናቀው ለባለቤቱ ማስረከባቸውን ከታቀዱት ከብዙዎቹ መካከል አንዱ መሆኑ ገልጸዋል ፡፡
አክለውም በጎነት ለራስ ነው በማለት በከተማ ደረጃ የተጀመሩ በጎ ተግባርና ሰው ተኮር ሥራዎች በዜጎች ማህበራዊ ህይወት ላይ አዎንታዊ ለውጥ እያመጡ በመሆናቸው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በመድረኩ የተገኙት የባለስልጣኑ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ከፍያለው ታደሰ እድሳቱን በማስተባበር ለፍጻሜ እንዲበቃ ላደረጉት ሁሉ ምስጋናቸውን በማቅረብ ተቋሙ በማህበራዊና በበጎ ተግባር ስራ ላይ የሚያከናውነውን የቤት እድሳትና ሌሎችም በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል ።
ቤት የታደሰላቸው ግለሰብ ወ/ሮ ኢትዮጵያ በዲስ አመት ከዚህ በፊት ከነበረባቸው ችግር ተላቀው ወደ አዲስ ቤት እንድገባ ላገዙና ስተባበሩ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን አቅርበው በተጨማሪም ለበአል መዋያ የሚሆን ስጦታ ድጋፍ መደረጉ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል ።
ዘገባው ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።

👍2👏1
ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ-አስኪያጅ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
በዓሉ ስናከብር በኢትዮጵያዊ የመደጋገፍ ባህልና እሴት መሰረት ለችግር የተጋለጡ ወገኖቻችን እያሰብን ያለንን በማካፈል ፣ ማእዳችንን በማጋራትና ሊሆን ይገባል ፡፡
ባለስልጣኑ በከተማዋ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፎችን በመቆጣጠር፣ በመከላከልና ተፈፅሞም ሲገኝ ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ ከተማዋ ለነዋሪዎቿና ለእንግዶቿ ምቹ እንድትሆን ለማድረግ እየሠራ ይገኛል።
በከተማዋ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፎች በጋራ በመከላከል ሀገራዊ ግዴታችን እንወጣ እያለ ጥሪውን ያቀርባል።
መልካም አዲስ አመት!!!
ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ

❤1
Messages in this channel will be automatically deleted after 1 day
Messages in this channel will no longer be automatically deleted
ባለሰልጣኑ ለሴና ሰባ ትምህርት ቤት የትምህርት መሳሪያዎችና ለተማሪዎች ምገባ የሚሆን ድጋፍ አደረገ
መስከረም 3/2017 ዓ.ም
* አዳማ*
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አዳማ ለሚገኘው ሴና ሳባ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስና ለተማሪዎች ምገባ የሚሆን ድጋፍ አደረገ።
የተደረገው ድጋፍ የባለስልጣኑ ዋና ስራ- አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ የባለስልጣኑ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋሁን አሉላ ለአዳማ ከተማ አፈ-ጉባኤ የወረዳው አመራሮች በተገኙበት አስረክበዋል።
በርክክቡ የባስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ በንግግራቸው በአዳማ ከተማ መስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ የጎሮ ወረዳ ፅ/ቤት ስር ለሚገኘው ለሴና ሰባ ትምህርት ቤት በተደረገው ጥሪ መሰረት የትምህርት ቁሳቁስና ለተማሪዎች ምገባ የሚሆን ድጋፍ መደረጉ ኢትዮጵያዊ የዜግነት ግዴታቸው መሆኑ ገልፀዋል።
አክለውም እንደ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የመረዳዳት እና የመቻቻል ባህል በማዳበር ከከተማ ወጣ በማለት ይህን ድጋፍ አድርገናል ተግባሩም በቀጣይ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ተናግረዋል።
የአዳማ ከተማ አስተዳደር አፈ ጉባኤ የሆኑት ወ/ሮ እመቤት ጅባ በበኩላቸው ህፃናት ተማሪዎች ላይ መስራት ሀገር ላይ እንደመስራት ነው ብለው በዛሬው ዕለትም የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ለተማሪዎቻችን የተደረገ ድጋፋ እጅግ ይበል የሚያሰኝ መሆኑን ገልፀው ለባለስልጣኑ ከፍተኛ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ዘገባው:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሮክቶሬት ነው።

👍4