"ለአገልግሎት አሰጣጥ ፍትሀዊነት የህብረተሰቡ ቀጥተኛ ተሳትፎ ወሳኝ ነው " በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት ተካሄደ
19/12/ 2017 ዓ.ም
** አዲስ አበባ**
በአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን "ለአገልግሎት አሰጣጥ ፍትሀዊነት የህብረተሰቡ ቀጥተኛ ተሳትፎ ወሳኝ ነው " በሚል መሪ ነከተማው ነዋሪዎች የህዝብ ውይይት መድረክ አካሄደ።
በውይይቱ 2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሙንና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱን እና የመልካም አስተዳደር ችግር በተመለከተ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
ባለስልጣኑ በ2017 በጀት ዓመት ያከናወናቸው የደንብ ጥሰቶችን ከመከላከል አንጻር ሰፊ ስራ መሰራቱንና ህገ ወጥ ተግባራትን ከመከላከል፣የጎዳና ላይ ንግድ፣ ህገወጥ ንግድ ፣ የፍሳሽ አወጋገድ፣ ህገ ወጥ እርድ ፣ ማስታወቂያና የመሬት ወረራን ከመከላከል አንጻር ሰፊ የግንዛቤ ስራዎችን መስራቱ ተገልጿል።
በበጀት ዓመቱ በሰላምና ጸጥታ ግባችን ህብረተሰቡን የሰላም ባለቤት ማድረግ እንደሆነ ገልጸው ለዚህም የሰላም ባለቤት ለማድረግ አንዱ መንገድ ህገ-ወጦችን መከላከል፣ መቆጠጠርና በጋራ እርምጃ መዉሰድ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የተሻለና ውጤታማ ስራ መሰራቱ ተመላክቷል፡፡
ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ባለስልጣኑ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገልጿል።
የመድረኩ ተሳታፊዎች በበኩላቸው መድረኩ ከብሎክ ጀምሮ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ምላሽ እንዲያገኙ በትብብረሸ እንደሚሰሩ ገልፀዋል።

👍7❤1