"የህይወት ሚዛን መጠበቅ የመሪነት ስነ-ምግባር መሠረት ነው " ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዶ/ር ታምራት ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት
መጋቢት 22/2018 ዓ. ም
** ሰንዳፋ**
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ፕረዚዳንት ምክትል ኮምሽነር ጀነራል ታምራት ሙሉጌታ ዶ/ር ለባለስልጣኑ ስትራቴጂክ አመራሮች የህይወት ሚዛን መጠበቅ እና ለመሪነት ያለው ሚና በሚል እርዕስ ስልጠና ሰጡ።
በስልጠናው ራስን በማወቅ፣ራስን በመግዛትና ራስን በማስተዳደር ስሜትና ደስታ መቆጣጠር
ማህበረሰብን በማክበር የተሰጠንን ተልእኮ ለማስፈጸምና ለመፈጸም የህይወት ሚዛንን በመጠበቅ ስራዎቻችን በአግባቡ ማከናወን እንደሚቻል ጠቁመዋል።
የስልጠናው አላማም ሰብአዊነትን በመላበስ ሁለተናዊ የመረዳት አቅምን በማዳበር በተሻለ አመራር ሰጭነት የደንብ መተላለፎችን በመከላከል እና በመቆጣጠር ለነዋሪቿና ለእንግዶቿ ምቹ አዲስ አበባን ለትልውድ ለማሻገር እንደሆነ የባለስልጣኑ ም/ል ስራ አስኪያጅ አቶንጋቱ ዳኛቸው ገልፀዋል።
መረጃው:- የባለስልጣኑ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ፦ https://linktr.ee/aacodeenforcement

👍12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲ በባለስልጣኑ ስትራቴጂክ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ያደረጉት ንግግር
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ባለስልጣኑ አዲሰ አበባ ከተማ ለነዋሪዎቿና ለእንግዶቿ ምቹ እንድትሆን እየሰራ ነው" አቶ ንጋቱ ዳኛቸው የባለስልጣኑ ም/ል ስራ አስኪያጅ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ፦ https://linktr.ee/aacodeenforcement
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ፦ https://linktr.ee/aacodeenforcement
👍15❤4
ተቋማት የሳይበር ሴኩሪቲ እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ ከዘመኑ ጋር እኩል መራመድ እንደ ሚያስፈልግ ተገለፀ
መጋቢት 23 2018 ዓ ም
** ሰንዳፋ**
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ስትራቴጂክ አመራሮች በሳይበር ሴኩሪታ እና በዲጅታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የባለስልጣኑ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተስፋሁን አሉላ ባለስልጣኑ የደንብ መተላለፎችን ውጤታማ በመሆነ መልኩ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቴክኖሎጂ አገልግሎት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ አመላክተዋል።
ስልጠናው የሰጡት ዋና ኢንፔክር መሠረት አበበ የሳይበር ጥቃት ዘመኑን ያመጣውና የተቋማትና የግለሰብ የቴክኖሎጂ አገልግሎት ፈታን እያደረገው መሆኑ ገልፀው ለዲጅታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ደህንነት ሁሉም ተቋማትና ግለሰብ ማስጠበቅ ካልቻሉ ህይወታቸው አደጋ ውስጥ እንደሚወድክ አስረድተዋል።
በዕለቱ ተግባቦት ማጠናከር አገልግሎት ቀላልና ውጤታማ በማድረግ የአመራርነት ስኬትን መጎናጸፍ እንዲሁም በማህረሰብ ዘንድ በጎ ተጽኖን መፍጠር እንደሚቻል የኢ/ያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኢ/ር ፍፁም ብርሀኑ በሰጡት ስልጠና ገልጸዋል።
በእለቱ የኮሙኒኬሽን፣የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ሳይንሳዊ አሰራር እና አጠቃቀም ላይ ስልጠና ተሰጥቷል።
ዘገባው:- የባለስልጣኑ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።

👍3