የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን Addis Ababa Code Enforcement Authority
1.14K subscribers
1.92K photos
4 videos
1 file
55 links
የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን
Download Telegram
የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽ በመልቀቅ አካባቢውን የበከለ ተቋም 400,000 (አራት መቶ ሺህ) ብር መቀጣቱን ተገለጸ

ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም
**የአዲስ አበባ**

የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አማዱ ሆቴል የሆቴሉን መፀዳጃ ቤት ፍሳሽ በመልቀቅ አካባቢውን በመበከሉ 400,000 (አራት መቶ ሺህ) ብር መቅጣቱን ገለፀ።

ቅጣቱ በደንብ ቁጥር 180/2017 መሰረት የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ከሴፍቲ ታንኬር በቱቡ ወደ ውሃ መውረጃ በማገናኘት አካባቢው በመበከሉ እንደሆነ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ገልጿል።

ባለስልጣኑ ግለሰቦችና ተቋማት ከዚህ ዓይነት ድርጊት እንዲቆጠቡ እያሳሰበ ደንብ በሚተላለፉት ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡

መረጃው:- የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፦
የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ፎሎው፣ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ዌብሳይት ገፃችን፦
https://www.aacea.gov.et/

የፌስ ቡክ ገፃችን፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082525711518&mibextid

የቲክቶክ አካውንታችን
https://www.tiktok.com/@addisababacodeenforcemen

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/codeenforcement

የዩቱብ ቻናላችን
https://www.youtube.com/@AACODEENFORCEMENT

የትዊተር/X/ media ገፃችን
https://x.com/Addis_Denb?t=QhSkPJ4pe0Gko4GzLzj4EA&s=09

https://linktr.ee/aacodeenforcement

ለማንኛውም የደንብ መተላለፍ ጥቆማ ነፃ የስልክ መስመር 9995 ይጠቀሙ
👍4👏32
የዘንድሮው የጳጉሜ ቀናት ስያሜዎች
👍3