Followers of God(christ generation) KTK channels የመንግስቱ ወራሽ ነኝ!!
180 subscribers
178 photos
60 videos
7 files
379 links
Download Telegram
የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤


— መዝሙረ ዳዊት 103:17

Amharic Bible Bot
የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።


— መዝሙረ ዳዊት 16:11

Amharic Bible Bot
1
አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ።


— መዝሙረ ዳዊት 18:1-2

Amharic Bible Bot
1
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።


— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13

Amharic Bible Bot
🔥1
እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።


— ኦሪት ዘዳግም 32:12

Amharic Bible Bot
ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።


— መዝሙረ ዳዊት 40:1

Amharic Bible Bot
1
እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፥ ጌታ ግን ያስብልኛል፤ አንተ ረዳቴና መድኃኒቴ ነህ፤ አምላኬ ሆይ፥ አትዘግይ።


— መዝሙረ ዳዊት 40:17

Amharic Bible Bot
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።


— መዝሙረ ዳዊት 23:1-3

Amharic Bible Bot
1
ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።


— ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:10

Amharic Bible Bot
ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤


— ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18

Amharic Bible Bot
ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።


— መዝሙረ ዳዊት 42:1

Amharic Bible Bot
1
ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።


— መዝሙረ ዳዊት 63:3

Amharic Bible Bot
1
እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።


— ወደ ዕብራውያን 13:15

Amharic Bible Bot
ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።


— 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16

Amharic Bible Bot
🙏1
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፤ በእውነትህ ልመናዬን አድምጥ፥ በጽድቅህም መልስልኝ።


— መዝሙረ ዳዊት 143:1-2

Amharic Bible Bot
በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤


— ወደ ሮሜ ሰዎች 12:10

Amharic Bible Bot
🙏1
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፤ በእውነትህ ልመናዬን አድምጥ፥ በጽድቅህም መልስልኝ።


— መዝሙረ ዳዊት 143:1-2

Amharic Bible Bot
1
የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።


— ትንቢተ ኢሳይያስ 43:18-19

Amharic Bible Bot
1
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።


— መጽሐፈ ምሳሌ 9:10

Amharic Bible Bot
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።


— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6-7

Amharic Bible Bot