የ CLASS ቀልዶች😂👍
25 subscribers
14 photos
3 links
የሀገራችን ትልቁን የመዝናኛው ቻናል ለማድረግ lat's join

የትምሮ ላይፍ የምንቃኝበት 😂
ከአስገራሚ _ፖስቶች
የሚያዝናኑ ኮሜንቶችንና ስብስብን እናዝናናለን
* studentes
*Ticher's
*directors
* 😂😂😂
+for any promotion @One_lo
*
*jest feta
*
*
*
➣ጥርሳችን ሳታረጅ እንሳቅባታ 😂
Download Telegram
😀😀😍😁👌👍:
ፍቅረኛያላቸው እና የሌላቸው የclass ቺኮች መለየት ስላልቻልን

ፍቅረኛ ያላችሁ ቺኮች ብቻ እንደ ህንድ አክተር ግንባራቸው ላይ ምልክት ይደረግልን

😆😂🤣

#
ቁጭ ብሎ ሰውነቱን ሲያክ ..ጀለስ ምን ቢለው ጥሩ ነው

" ልብሱን ገልብጠህ ልበሰው ቢያንስ ዞረው እስኪመጡ ታርፋለህ "

😆😂🤣
be like የአሁን ተማራ
ፈጣሪ ሆይ ወደፊት ከምትሰጠኝ ብር ላይ ግማሹን አሁን ስጠኝ 🙏
ሁልግዜም ቢሆን አንቺን እንደማጣት የሚያስጨንቀኝ ነገር የለም...

#መታወቂያዬ_ከኪሴ_አትጥፊ !!

የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ምሁራን ባካሄዱት ጥናት መሠረት የሰው ልጅ እንቅልፉ ሲመጣ...
.
እንደሚተኛ ደርሰውበታል 😂😜😜

መላ ጠሮብኝ ሲሚንቶ ተጠግርሬ በቴሌግራም ላይ ሀብታም ነኝ ብዬ የተዋወኳት ልጅ ስታየኝ...
.
ምን ታፈጫለሽ ለአረጋውያን ቤት ማሰርያ እየረዳሁነው😳😳

አብረን ስንማር #Thought የሚለውን #ትሁት ብሎ ያነበበው ልጅ አሁን እንግሊዘኛ መምህር መሆኑን ነገረኝ🤔🤔

«ብዙ ወሲብ በፈፀምክ ቁጥር የአዕምሮህ ነገሮችን የማስታወስ ችሎታ በዚያው መጠን እየቀነሰ ይመጣል»

ከላይ ያለውን ጥቅስ ሁሩታ ሀይስኩል ላይብረሪ ውስጥ ያለ «አስገራሚ እውነታዎች» የሚል መጽሐፍ ውስጥ ጥር 16 ቀን 1996 ዓ/ም ልክ ከቀኑ 7:25 ላይ ነው ያነበብኩት።

ሲኒማ ብቻዬን ገብቼ አጠገቤ የተቀመጡት ፍቅረኛሞች ረጅም ሰአት ሲሳሳሙ ሳይ
.
ጠጋ ብዬ.... #ዳኛ_አለ






አንዱስ ጫካ ውሰሰጥ ስሄድ ካካ አይቶ በጁ ነክቶ እሽትቶ ቼክ አረገና...

እንኳንም አረገጥኩት ያለውስ😁🙊

#Mother: እስቲ ክብሪት ገዝተህ ና
#Me: ደክሞኛል ልተኛ 😒
#Mother: እና ሻማውን በምን አብርቼ ልፀልይ ?
#Me: ለአሁን እንኪ ላይተር
#Mother: 👀
#Me: 👀

አኔ ምለው በባዶ ሆድ ቁርስ ይበላል እንዴ?🤔🤔

ላታምኑኝ ትችላላችሁ ግን ስጋ ተክዬ በግ አድጎልኛል😂😂

ቀይ ባህርን እኔ ነኝ ቀለም የቀባውት

ሽሮ ሜዳን አውቃችሁት እኔ ነኝ ያስፈጨሁት😎

አሁን ዱባይ እራት እየበላሁ እያለ ትን ብሎኝ ውሀ ልጠጣ ጀርመን እየሄድኩ ነው። 😌😌

🔻ዘምቼ ጀት በግልምጫ ጥያለው

🔻ኢሄን እምፅፈው ራሱ space ላይ ሆኜ ነው

🔻ከሰፈር ሌቦች አባረዉኝ ሁለት እግሬን ከኪሴ አርጌ ሩጨ አመለጥኩ።

🔻ድንግል ነኝ ካላመንክ ልጄን ጠይቃት

🔻ድሮ ከ አዳም ጋር በ iphone13 ስልክ የተነሳነው ፎቶ አለኝ

ለ አላሙዲን እኔ ብር አበድሬው ነው ሀብታም የሆነው😍😂

ባለፈው ራሴን አሞኝ ሆስፒታል ሄጄ ሚያሳየው ፌስቱላ ነው እና በአፋጣኝ ሞቃጂሾ ሄደህ ጥርስህን ማስነቀል አለብህ አሉኝ 😂

ቴሌግራም አልሰራም ያላችሁ ሰዎች #Update አድርጉት
.
የሚገርመው ግን የማይሰራላቹ ሰዎች ይሄን መልእክት በምን ታነቡታላችሁ😜😜😜

ማታ ውሀ በሀይላንድ አስቀምጬ ጠዋት ስነሳ ውሀው አለ አይላንዱ ግን የለም🤔
ገና ካሁኑ ለፈለጣ ልታመቻቸኝ... በቁም ነገር ደውላ📱 "ውዴ ለገና🎄 ምን አይነት ስጦታ ነው የምትሰጠኝ ?" አላለችም። "ውዴ ይሄ የጌታ ልደት እንጂ ያንቺ አይደለም"
🎄
ቀበሌ ሄደህ ምሳ ሊወጡ ነው ሲሉህ

እንዲውም ጠግበዋል አደለም በልተው

😆😂🤣
Cherkayee🌜:
👉ዶክተር በሽተኛ እንድትሆን ይመኛል

👉ፖሊስ ወንጀል እንድትሰራ ይመኛል

👉መካኒክ መኪናህ እንዲበላሽ ይመኛል

👉ነጋዴ እቃ እንዲጎልህ ይመኛል

👊ሌባ ብቻ ነው ሀብታም እንድትሆን የሚመኘው

እስኪ 👍 ለሌቦቻችን😊👍

ብዙ ወንዶች አበቦችን ይሰጡሻል...ግን አንድ ቀን የምትወጂዉን አበባ..የምትወጂዉን ሙዚቃ..የምትወጂዉን ጣፋጭ የሚያዉቅ ወንድ ትተዋወቂያለሽ😘 እና አንዱንም ቢሆን ሊሰጥሽ ባይችል.. ምንም ደሃ ቢሆንም ጣጣ የለውም ምክንያቱም ጊዜዉን ወስዶ ማንም ሊያዉቅሽ ከሚችለው በላይ አዉቆሻልና። ለእሱ ብቻ ነው ልብሽን ልትሰጪው እሚገባው!
ከአጭር ሴት ጋር መቀለድ ከባድ ነው ...

ለቀልድ ብዬ ስገፋት ሲኒ ውስጥ ወደቀች😜🤣
ሚስቴን የለመደ

እኔን ሲያይ ያዛጋል
😳😂😉
ተማሪ ቺክ ጠብሰህ ትምህርት እንዴት ነዉ ስትላት በጣም ደስ ይላል ካለችህ ወንድሜ ጠርጥር
..... ...... ...... ....... .......
ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል? ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂😂