GOOGLE በአንድሮይድ Sideloading ላይ አዲስ ገደብ ሊጥል ነው
ከ August 2026 ጀምሮ Google በአንድሮይድ ስልኮች ላይ ከፕሌይ ስቶር ውጪ አፕሊኬሽኖችን የመጫን sideloading ሂደትን ይበልጥ የሚያጠብቅ Advanced Flow የተባለ አሰራር ተግባራዊ ያደርጋል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
የ24 ሰዓት መጠበቂያ - ማንነታቸው ባልታወቁ አበልጻጊዎች (Unverified Developers) የተሰሩ አፖችን ለመጫን ሲሞከር የግዴታ የ24 ሰዓት የጊዜ ገደብ ይጠየቃል።
የማንነት ማረጋገጫ - አፑን ለመጫን ተጠቃሚዎች ባለ 4 ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ሂደት ውስጥ ማለፍ ይኖርባቸዋል።
ጎግል የለውጡ አላማ የዲጂታል ማጭበርበሮችን (Scams) መከላከል እንደሆነ ቢገልጽም ይህ አሰራር በተለይ የራሳቸውን ፋይል ለሚሞክሩ አበልጻጊዎች እና ለ power users ስራን የሚያጓትት እንቅፋት እንደሚሆን ይጠበቃል።
ግን ሁሌም ክፍት መንገድ ም ሆነ bypass አለ
እንደ ADB ያሉ የቴክኒክ መንገዶችን በመጠቀም እነዚህን አዳዲስ ገደቦች ማለፍ Bypass እንደሚቻል ይገመታል።
አንድሮይድ Open Source እንደመሆኑ መጠን Google የጎንዮሽ ጭነቶችን (Sideloading) ሙሉ በሙሉ የመዝጋት አቅም አይኖረውም

😢9
Hello family, for those of you who use various free internet and such, I will release a script tomorrow that shows the header and bug host that the file was made with. I know I have been away for a long time, but from now on I will be active and will be releasing things like this for you occasionally. 👻
@cipher_attacks
@cipher_attacks
@cipher_attacks
@cipher_attacks
👍4❤2❤🔥1🎉1
free_breaker.py
3.4 KB
installation guide
1. Termux (Android - Root Required)
2. Linux (Ubuntu/Debian/Kali)
3. Usage Options
* Default (mobile Data): sudo python sniper.py -i rmnet_data0
* WiFi Interface: sudo python sniper.py -i wlan0
* Generic Linux: sudo python sniper.py -i eth0
Stop Sniffer: CTRL + C
👻powerd By @cipher_attacks
1. Termux (Android - Root Required)
pkg update && pkg upgrade -y
pkg install python libpcap tsu -y
pip install scapy colorama
tsu
python sniper.py
2. Linux (Ubuntu/Debian/Kali)
sudo apt update && sudo apt install python3 python3-pip libpcap-dev -y
pip install scapy colorama
sudo python3 sniper.py
3. Usage Options
* Default (mobile Data): sudo python sniper.py -i rmnet_data0
* WiFi Interface: sudo python sniper.py -i wlan0
* Generic Linux: sudo python sniper.py -i eth0
Stop Sniffer: CTRL + C
👻powerd By @cipher_attacks
❤3
CIPHER Cybersec
free_breaker.py
በቅርቡ ይሄንን ዎደ high level tool ያድጋል ለግዜው ግን በጣም ያበደ ነው ሁሉንም አይነት file ማየት ይችላል ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ 🙋
7 benefits of ROOTING device
1. Full controll- የሲስተም ፋይሎችን ሙሉ በሙሉ ለማየት፣ ለመቀየር እና manage ማድረግ ያስችላል።
2. Remove bloatware- ስልክ ሲገዛ አብረው የሚመጡ እና ማጥፋት የማይቻሉ system apps ለማጥፋት።
3. battery and performance upgrade- የስልኩን ፍጥነት እና የባትሪ አጠቃቀም ከስር መሰረቱ ለማስተካከል ይረዳል ex- naptime.
4. Full backup- አፕሊኬሽኖችን ከነ ሙሉ ዳታቸው እና ሴቲንጋቸው ለማስቀመጥ እና ለመመለስ ያስችላል ለምሳሌ game ከነ level 🦦.
5. Custom ROMs- ከኦርጅናሉ የተለዩ እና የተሻሻሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም አይነቶችን እና Kernel ለመጫን ያስችላል።
6. Cyber security tools- ለ pentesting እና ለ Network ቁጥጥር የሚያስፈልጉ ጠለቅ ያሉ tools በስልክ ላይ ለመጠቀም ይረዳል።
7. UNLIMITED automation- የተለያዩ የሲስተም ደረጃ ትዕዛዞችን እና ስራዎችን ያለ ምንም ገደብ Automate ለማድረግ ያስችላል።
8. ID spoofing- የስልኩን መለያዎች እንደ Device ID እና MAC Adress በቀላሉ ለመቀየር እና መረጃዎችን ለመደበቅ ያስችላል
ለምሳሌ :-
•የስልኩን ድምፅ በከፍተኛ ደረጃ መጨመር እና ማሳመር
•wifi ለሌልች ማጥፋት ለራስ እንዲሰራ ማድረግ
•wifi hack አድርጎ መግባት
•ማስታዎቂያ ሙሉ ለሙሉ ከ system መዝጋት
•ባንድ wifi ውስጥ ሌሎች የሚሰሩትን ማየት
•ሀገር ውስጥ የማይከፍሉ app ሀገር ቀይሮ እንዲከፍሉ ማድረግ እና የመሳሰሉት ይገኛሉ
🤺•_Join me For more..

❤6🙉3
hey everyone 👋
I know I haven’t been active for a while, real life hustle is taking all my time. But I want to keep this space moving.
I’m looking for a few active admins to join the team. If you have the Hobie's and you're ready to share some fresh tech info, DM me at @cipher_attack.
Any questions or roadblocks? Just drop them and I’ll get back to you whenever I can.
Stay safe. ✌️

ይሄን ታውቃላችሁ ማንኛቸውም በ google ai የተሰሩ photo ዎችን የፈለጋችሁትን ያህል watermark ብታጠፉት እና ከ ምስሉ ላይ የፈልጋቹትን ያህል crop አድርጋችሁ አሁን Ai እንደሰራው አይታዎቅም ብትሉ የማይሆን ነው 🫨
ይሄ የሆነበት ዋናው ምክንያት google የሚጠቀመው ልዩ የሆነ SynthID የተባለ የማይታይ digital watermark ነው ይሄ ምልክት ምስሉ ቢቆረጥ ዎይም color ቢቀየር በዚህ SynthID መሳሪያ ሲፈተሽ በቀላሉ መለየት ይቻላል ሌሎችም Ai ይኖራሉ ግን የዚህ ባስ ያለ ነው 😒
ከዚህ በኃላ ማንኛውም ሰው photo ልኮ scam ሊያደርጋችሁ ከሞከረ Ai ቢሆንስ ብላችሁ መጠራጠር አያስፈልግም ቀጥታ ዎደ gemini app ዎይም synthID web በመሄድ ያንን ምስል በመላክ መላክ እና ai ነው አይደለም በማለት በ second ዎች ውስጥ ምን እንደሰራው ማረጋገጥ ትችላላችሁ✌️

❤3🔥1
ምርጥ የቴሌግራም 5 ቦቶች 🚀 #PART1
All Saver : @allsaverobot
ከዮትዮብ እና ከ ኢንስታ ግራም ቪድዮ ለማውረድ ያገለግላል 📥
YouTube Watch : @ytWatchBot
በእናንተ የተመረጡ የዮትብ ቻናሎችን ይከታተላል አዳዲስ ቪድዮ ሲኖር ያሳውቃል 🔔
Like : @like
የተለያዮ ኢሞጂዎችን በመጠቀም ፖስታችሁን ማሳመሪያ ነው ❤️
File to link and stream : @File_to_Link_Rebot
በቴሌግራም ያዛጋችሁን የትኛውንም ፋይል (ቪድዮ፤ኦዲዮ፤..) በ የትኛውም ብሮዘር ለማውረድ ሊንክ ይሰጣችዃል 🌐 ፤ በተጨማሪም የቪድዮ ፋይል ስትሪም ያደርጋል 🎬
Best chat AI : @badideaaibot
በጣም ቀለል ያለች ሊሚት የሌላት ፤ ፈጣን ኤአይ ናት ተጠቀሟት ለፈጣን መረጃ 🤖✨

Telegram
All Save Download Instagram TikTok YouTube
Download Instagram TikTok YouTube
@zb_ads
@zb_ads
vanced.to_revanced_manager_plus_v3.0.36.apk
2.2 MB
YouTube,YouTubeMusic,Spotify,Tiktok,Telegram,Google Photo etc mod ያሉበት አፕ store ነው እመኑኝ ትወዱታላችሁ
Direct Link
https://github.com/vancedto/vanced.to/releases/download/2026-16/vanced.to_revanced_manager_plus_v3.0.36.apk

!mod ቹን ለመጠቀም MicroG ማውረድ እንዳትረሱ!
@cipher_attacks
@cipher_attacks
@cipher_attacks
📌 The Curse of Knowledge
ይሄን ታውቃላችሁ አብዛኛውን ጊዜ cyber security or tech ዙሪያ ያለ ሰው በጣም expert እየሆነ በመጣ ቁጥር ትንንሽ እና በቀላሉ የሚገኙ ክፍተቶችን እና ችግርችን በቀላሉ ሳያየው jump ያደገዋል ይሄንን ነው The Curse of Knowledge የምንለው
ይሄ የሚሆነው እነዚህ expert የሆኑ ሰውች አአምሯቸው program የሚደረገው ውስብስብ እና በጣም complex የሆነ ችግሮችን solve ለማድረግ ነው በዚያ ምክንያት ለምሳሌ ሁሌም crypto graphy,buffer overflow,memmory corruption, 0 day ያሉ ጥቃቶችን ለመፍታት ሳምንታት ሲፈጁ ነገር ግን በቀላሉ የሚገኙ እንደ default password ዎይም ክፍት የሆኑ ግልፅ በሮችን በመዘንጋት ያልፈዋል.
የነገሮችን መዎሳሰብ እንጂ ቀላልነትን መጠራጠር ያቆማሉ 🪶

👍7
yo guys, i published nexus. took way longer than expected ngl.
the idea was just to have a solid spot for the Topupers and marketing communitys to buy and sell stuff out. got sick of the usual platform bs so we just made our own.
check it out when u get a chance. let me know if u catch any bugs or whatever ✌️
@trust_PILOTbot

🔥3👍1👏1
next-
SSRF (server-side request forgery)
ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል? የሚሉትን በምሳሌ እናያለን 📍
^*-> @cipher_attacks
@cipher_attacks
@cipher_attacks
SSRF (server-side request forgery)
ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል? የሚሉትን በምሳሌ እናያለን 📍
^*-> @cipher_attacks
@cipher_attacks
@cipher_attacks
❤🔥5
➠Trust የሆነውን server ማታለል ... SSRF ምንድን ነው?
እስኪ በምሳሌ እንየው
• አንድ ትልቅ እና security ውን የጠበቀ ድርጅት አስቡ። እናንተ ወደ ውስጥ መግባት አትችሉም። ነገር ግን በውስጥ የሚሰራውን ታማኝ ሰራተኛ አታላችሁ "እባክህ ከውስጥ ክፍል ሚስጥራዊ ፋይል አምጣልኝ" ብላችሁ ታዙታላችሁ።
የድርጅቱ ጥበቃዎች ሰራተኛውን ስለሚያውቁትና ስለሚያምኑት ሳይፈትሹ ያሳልፉታል። ሰራተኛውም ፋይሉን አምጥቶ ይሰጣችኋል።
⌕ በ Cyber security SSRF (Server-Side Request Forgery) የምንለውም ልክ ይሄንን ነው
በዚህ ጥቃት ጊዜ hacker በቀጥታ Network አያጠቃም በምትኩ Server በማታለል server ራሱ Internal Network ን እንዲበረብር እና ሚስጥራዊ መረጃዎችን አውጥቶ እንዲሰጠው ያደርጋል።
✘ አደጋውስ?
የድርጅቱ server ራሱ እንደ ሀከር ሆኖ ስለሚያገለግል የውስጥ Database እና Internal services በቀላሉ VULNERABLE ይሆናሉ ➵ 𖦏
ባጭሩ SSRF (Server side request forgery ማለት ይሄ ነው.
ከወደዳችሁት ᥫ᭡𝐥𝐢𝐤𝐞 በማድረግ አሳውቁኝ ሌሎችም እንዲማሩ Share አድርጉት
^*> @cipher_attacks

❤18🔥2❤🔥1
Next -
Sniffing and spoofing (ማነፍነፍ🐕🦺 እና ማስመሰል)
ምንድናቸው? እንዴት ይሰራሉ? ጉዳቱስ?
@cipher_attacks
@cipher_attacks
Sniffing and spoofing (ማነፍነፍ🐕🦺 እና ማስመሰል)
ምንድናቸው? እንዴት ይሰራሉ? ጉዳቱስ?
@cipher_attacks
@cipher_attacks
🔥3❤1👍1
Sniffing( ማነፍነፍ)🐽 - ይህ ቀጥታ ጥቃት ሳይሆን ስሙ እንደሚያመላክተው ማነፍነፍ ወይም ማሽተት ነው: ማለትም በ network ላይ ሚንቀሳቀሰዉን መረጃ በድብቅ ማየት: መሰለል ነው:: ልክ ሰዉ ስልክ ሲያወራ በድብቅ ሚያወራውን መስማት ነው: ለምሳሌ ሰውየው ስልክ ሲያወራ secret ነገር like password, atm code ምናምን ቢናገር ሌባ ሰማ ማለት ነው: so ሀከሮች እንዴት ነው sniff ሚያረጉት? የnetwork መሰመሩ ላይ ቁጭ ብለው ሚያልፈውን መረጃ ማየት encrypted ያልሆነውን, network traffic ማየት በአጭሩ attack ከማረጉ በፊት ቁጭ ብሎ መሰለል ነው::
ምሳሌ:- አንድ ሰዉ cafe ውስጥ ቁጭ ብሎ public wifi ሲጠቀም attacker sniff የማረጊያ Tool በመጠቀም ከሰዉየው ወደ server also ከserver ወደ ሰዉየው ሚሄደውን መረጃ ያያል: እንበልና ሰውየው ወደ instagram login ሲያረግ ወደ server ከመሄዱ በፊት data ሲያይ ነው::
Spoofing (ማስመሰል/መሸወድ/መቀየር) 🎭- ይሄ ደሞ attackeru የውሸት identity ሲይዝ ነው: ለምሳሌ ከ ተጠቃሚው ወደ serveru ወይም ወደ ሆነ ድርጅት ሲሄድ ያው እንዳየነው sniff ተደርጎ ነበር so attacker ያቃል ወዴት እንደሚሄድ ስለዚህ የserveruን identity ይይዝና victumuን ይሸውደዋል ያኔ ትክክል መስሎት ወደሱ ይገባል ማለት ነው::
4 አይነት spoofing አሉ::
🪪 Ip spoofing
📩 Email spoofing
🗄️ DNS spoofing
📱 ARP spoofing
ጉዳቱስ?☠️🧨
የ sniffing
# የምስጢራዊ መረጃዎች መውጣት
# የይለፍ ቃላት መሰረቅ
# የገንዘብ ኪሳራ
የspoofing
# Malware መላክ
# የማንነት ስርቆት (Identity Theft)
# የድርጅቶች ስም መበላሸት
# Ransomware ሊመጣ ይችላል::
ከተመቻቹ በ like አሳውቁኝ😉

ልክ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ እንደማለት ነው: በጎቹ ጋር ተመሳስሎ በጎቹን እንደሚበላ ማለት ነው::
4 አይነት spoofing አሉ::
🪪 Ip spoofing
📩 Email spoofing
🗄️ DNS spoofing
📱 ARP spoofing
ጉዳቱስ?☠️🧨
የ sniffing
# የምስጢራዊ መረጃዎች መውጣት
# የይለፍ ቃላት መሰረቅ
# የገንዘብ ኪሳራ
የspoofing
# Malware መላክ
# የማንነት ስርቆት (Identity Theft)
# የድርጅቶች ስም መበላሸት
# Ransomware ሊመጣ ይችላል::
ከተመቻቹ በ like አሳውቁኝ😉
@cipher_attacks
@cipher_attacks
❤13🔥1👨💻1