በቅርቡ Google ላይ 3 Bugs አግኝቼ ሪፖርት አድርጌያለሁ። ምንም እንኳን ሪፖርቶቹ Out of scope ተብለው ቢዘጉም አንዱ መጀመሪያ ላይ Triaged ተደርጎ ነበር በ email ም ብዙ አውርተን ነበር.ይህንን ሁሉ test ያደረግኩት እና ያገኘሁት በሞባይል ስልኬ ብቻ ነው
መማር እና መስራት ለሚፈልግ ሰው ስልክ በቂ ነው ፒሲዬ አይሰራም ስልክ ብቻ ነው ያለኝ አትበሉ። መሞከር እና አለመሰልቸት ብቻ ነው የሚያዋጣው አሁንም ወደፊት እንቀጥላለን... Don't give up! 🔥
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
መማር እና መስራት ለሚፈልግ ሰው ስልክ በቂ ነው ፒሲዬ አይሰራም ስልክ ብቻ ነው ያለኝ አትበሉ። መሞከር እና አለመሰልቸት ብቻ ነው የሚያዋጣው አሁንም ወደፊት እንቀጥላለን... Don't give up! 🔥
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🔥7👏7👍2
300 ስገባ risk የምትወስዱ ሰዎች risk ወስዳችሁም ቢሆን የሆነ ነገር እሰጣችኋለሁ ብቻ እናንተ share እያደረጋችሁ ተባበሩኝ
1👍17🫡3
CIPHER Cybersec pinned «300 ስገባ risk የምትወስዱ ሰዎች risk ወስዳችሁም ቢሆን የሆነ ነገር እሰጣችኋለሁ ብቻ እናንተ share እያደረጋችሁ ተባበሩኝ»
ለማጓጓት አይደለም😁 motivate ለማድረግ ነው🏳️
ግን ምንድን ነው?
አስቀድሞ ለመናገር ያህል github readme ውን አይቶ account ኤን እንዳይዘጋው ቀለል ያለ ፅሁፍ ለመጠቀም ሞክሪያለሁ እና 300 ስንገባ ለሁላችሁም የምሰጣችሁን ነገር ግቡና እዩት
በቀላሉ ለመናገር ያህል telegram ላይ premium አይደለም or something እኔ super user ላደርጋችሁ ነው ባጠቃላይ readme ው ላይ አለ ምንድን እንደሆነ ግቡና እዩት እኔ እዚህ ጋር አላካብድም እናንተ አይታችሁ ወስኑ
___
https://gist.github.com/cipher-attack/490c4a0577e7b85e2f5014697d0036da

❤6😎2
#AIphobia
በአሁኑ ሰዓት በ technologyም ሆነ በተለያዩ የ ዕውቀት ዘርፎች ያለው ሁኔታ እኛ ከምናስበው በላይ በጣም ጥሎን እየበረረ ነው። ይሄ የሆነበት ትልቅ እና ዋናኛው ምክንያት AI (Artificial Intelligence) ነው። ታዲያ ሰው ይህን technology ተጠቅሜ ምን ልስራ? ከሚለው እና ይሄ AI በዚህ ላይ እንዲያግዘኝ እንዴት ላድርግ? ከሚለው በላይ በ AI ተጠቅሜ ይሄን ብሰራ ሰው AI ነው ቢለኝስ? የሚል ራስን የማጣት ስጋት ውስጥ ወድቋል።
ይሄን ስጋት ያመጣው ዋናኛው ምክንያት ማንኛውም ሰው AIን ተጠቅሞ የሆነ ነገር ሲለቅ ከተሰራው ነገር ጠቀሜታ ይልቅ በምንድን ነው የሰራው? የሚለው ጥያቄ ቀድሞ በመነሳቱ ነው። ይሄን የሚሉ ሰዎች ደግሞ በብዛት ራስን በ AI የማጣት ስጋት ያለባቸው ሰዎች ናቸው እና ይህን ጉዳይ በሰፊው እንድናወራበት እፈልጋለሁ።
እናንተ ስታስቡት AIን መጠቀም ኋላቀርነት ነው ወይስ ስልጣኔ ? የእናንተን ሀሳብ አካፍሉኝ ወይም በ comment ሀሳባችሁን አሳውቁኝ በቀጣይ እናወራበታለን

🔥10❤1👍1
github ያላችሁ እየገባችሁ follow እና repo ላይ ደግሞ star ስጡ ለሁላችሁም እመልሳለሁ
https://github.com/cipher-attack
https://github.com/cipher-attack
GitHub
cipher-attack - Overview
I don't know anything, but I am trying to know.🧘♂️ - cipher-attack
👍9❤1🔥1
TIP
google dorking የ hacker ትልቁ ያልተሰራበት tool
ከ ጥቂቱ
1.የተወሰነ file አይነት ለመፈለግ
ለምሳሌ
2.ከ አንድ የተወሰነ ድህረ-ገፅ domin ብቻ ለመፈለግ
ለምሳሌ
3.ክፍት የሆኑ camera or directory ለመፈለግ
ለምሳሌ
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
google dorking የ hacker ትልቁ ያልተሰራበት tool
ከ ጥቂቱ
1.የተወሰነ file አይነት ለመፈለግ
ለምሳሌ
"python tutorial" filetype:pdf
2.ከ አንድ የተወሰነ ድህረ-ገፅ domin ብቻ ለመፈለግ
ለምሳሌ
site:gov.et "vacancy"
3.ክፍት የሆኑ camera or directory ለመፈለግ
ለምሳሌ
intitle:"index of" "backup"
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🔥9❤4
የ github ምንነት እና አጠቃቀሙ የማታውቁ ጠይቁኝ የቻልኩትን ያህል አሳያችኋለሁ በጣም ብዙ ሥራ እና ብዙ automation መስሪያ ቦታ ነው ከዚያ ውስጤ github action ዋነኛው ነው:: የራሳችሁንም website በ github በኩል host ማድረግ ትችላላችሁ እና ወደፊት በዚህ ዘርፍም ሆነ በ tech ዘርፍ መጀመሪያ እና ቅድሚያ የሚሰጠው ምን ሰርተሃል እና profile ህ ምን ይመስላል የሚለው ነው ለዚህ ደግሞ guthub ን የሚያክል የለም ስለዚህ እስኪ በደንብ ጠይቁ ጠቅለል አድርጌም በ የግልም እመልሳለሁ
@cipher_attacks
@ciphet_attacks
@cipher_attacks
@ciphet_attacks
👍15❤2
google ላይ search bar ላይ ብቻ በመፃፍ ሌላ ምን ማግኘት ይቻላል እያሰባችሁ ጠብቁኝ ሁሉንም በሚባል ደረጃ በቂ መረጃ እስጣችኋለሁ
google ላይ ገብቶ ዝም ብሎ መውጣት ቀረ search ማድረጊያውን ከ መፈለጊያ አልፈን ሌላ ብዙ ሥራ እንሰራበታለን
comingsoon🫡🫡
https://t.me/cipher_attacks
google ላይ ገብቶ ዝም ብሎ መውጣት ቀረ search ማድረጊያውን ከ መፈለጊያ አልፈን ሌላ ብዙ ሥራ እንሰራበታለን
comingsoon🫡🫡
https://t.me/cipher_attacks
👍12👏4🔥1
CIPHER Cybersec
google ላይ search bar ላይ ብቻ በመፃፍ ሌላ ምን ማግኘት ይቻላል እያሰባችሁ ጠብቁኝ ሁሉንም በሚባል ደረጃ በቂ መረጃ እስጣችኋለሁ google ላይ ገብቶ ዝም ብሎ መውጣት ቀረ search ማድረጊያውን ከ መፈለጊያ አልፈን ሌላ ብዙ ሥራ እንሰራበታለን comingsoon🫡🫡 https://t.me/cipher_attacks
almost እዚህ ልለቀው ነበር ግን በጣም እረጅም ስለሆነ በ 5 part ብከፍለው እራሱ የተንዛዛ ነው የሚሆነው ስለዚህ በ pdf መልክ እየሰራሁት ነው ትንሽ ነው የቀረኝ ጠብቁኝ
👍10❤2
CIPHER Cybersec
google_dorking_amharic - Google ሰነዶች.PDF
በደንብ ዘርዘር ያለ እና google search bar ን ለመጠቀም powerfull የሚያደርጋችሁ pdf ነው አማረኛ ስለሆነ በደንብ ትረዱታላችሁ
አንድ አንድ ምሳሌም አለው
support me with share your friend's
አንድ አንድ ምሳሌም አለው
support me with share your friend's
👍17❤1
========================================
>>> TARGET ACQUIRED <<<
========================================
[+] IP ADDR : 51.79.102.253
[+] STATUS : ONLINE
[+] COUNTRY : Canada (CA)
[+] REGION : Quebec
[+] CITY : Montreal
[+] ISP : OVH SAS
[+] TIMEZONE: America/Toronto
[+] GEO-LOC : 45.5029, -73.5723
[+] CONN TYPE: BROADBAND/WIFI
========================================
[!] DATA DUMPED TO: dump_4776.txt
[GPS] MAP LINK GENERATED:
https://www.google.com/maps?q=45.5029,-73.5723
COMING SOON THIS TOOL

👍9🔥5❤2
ip_track.py
3.1 KB
💀 IP-TRACK
ማንኛውም terminal ላይ የሚሰራ advanced IP Tracker ነው። የሰውን Location እና ISP(internet service providers)በዝርዝር ያወጣል።
Features
✔️ No Login Required
✔️ Real-time ISP Detection
✔️ Auto-Map Generation
✔️ Bypass Firewall Simulation
⚠️ Instructions
ከዚያ ኮዱን run ማድረግ ብቻ ነው
WARN
(Don't use for illegal purposes. Educational only.)

pkg install python
pip install requests
ከዚያ ኮዱን run ማድረግ ብቻ ነው
python3 ip-track.py
WARN
(Don't use for illegal purposes. Educational only.)
❤12👍5
CIPHER Cybersec
ip_track.py
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
VOICE LESS GUIDE FOR BEGINNERS 😁
አጠቃቀሙ ነው እንዴት ላድርግ inbox ላላችሁኝ ደግሞ ጭራሽ እምን ላይ run እንደሚደረግ አላውቅም የምትሉ video or guide እንድሰራላችሁ ንገሩኝ
አጠቃቀሙ ነው እንዴት ላድርግ inbox ላላችሁኝ ደግሞ ጭራሽ እምን ላይ run እንደሚደረግ አላውቅም የምትሉ video or guide እንድሰራላችሁ ንገሩኝ
🔥8❤6👍1
CIPHER Cybersec
ሌላ ምን tool እንስራ እስኪ አሳውቁኝ የተመቸኝን tool መርጨ እሰራለሁ
እሺ ሁላችሁም ባላችሁት መሰረት የምሰራው auto answer telegram bot ነው ግን አይደብርም ለሰው በ ai መመለስ 😁
5😁13❤3🤩1
NEWS
Hacktivist ኦች United states እና እስራኤል ኢራን ላይ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ በ16 ሀገራት በሚገኙ 110 ድርጅቶች ላይ 149 DDoS ጥቃት መፈፀማቸውን የደህንነት ተመራማሪዎች ዘግበዋል።
አብዛኛው ጥቃቶች በመካከለኛው ምስራቅ የመንግስት ስርአቶችን ያጠቁ ሲሆን ኩዌት፣ እስራኤል እና ዮርዳኖስ ከፍተኛውን እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
👉 FOR MORE READ THIS
ร๏มгςє :- TᕼE ᕼᗩᑕKEᖇ ᑎEᗯⓢ︎

🔥12👍3👏2