ᶜⁱᵖʰᵉr ALL In One
204 subscribers
31 photos
3 videos
4 files
44 links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ ምርጫችሁ መሰረት በ video ሰርቼዋለሁ
እና ግልፅ ያልሆነ ያልገባችሁን ነገር በ comment ስር ፃፉት እመልሳለሁ

git clone https://github.com/cipher-attack/all_tools_in_one_with_PHISHING-.git 

```next go to directory
cd all_tools_in_one_with_PHISHING- ```
```run
./cipher_attack.sh`
ከዚህ በታች ያልገባችሁ ካለ comment ላይ
👍6
Forwarded from Termux (JØǤŁĬҜ)
APK_Editor_v2-Material-DarkMode-all-arm.apk
5.7 MB
Модифицированная версия Apk _Editor
Termux
APK_Editor_v2-Material-DarkMode-all-arm.apk
app edit ማድረጊያ ነው termux ያልኩአችሁ አይደለም እሱን ትንሽ ጠብቁኝ
me.zhanghai.android.files_39.apk
9.3 MB
me.zhanghai.android.files_39.apk
👍4
ᶜⁱᵖʰᵉr ALL In One
Photo
app ካወረዳችሁ በኃላ በዚህ መሰረት add አድርጋችሁ ተጠቀሙ
👍6
የሳይበር ደህንነት ግንዛቤዎን የሚፈትሹበት እና የሚሸለሙበት ውድድር እነሆ!!
• በየቀኑ የአምስት መቶ ብር ካርድ፤
• በየሳምንቱ የስማር ሰአት ሽልማት፤ እንዲሁም
• በጥቅምት ወር መጨረሻ የላፕቶፕ ሽልማት


6ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ምክንያት በማድረግ ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል የሚያሳትፍና የሚያሸልም የሳይበር ደህንነት የጥያቄና መልስ ውድድር እንዲሁም የጌም ጨዋታ ከጥቅምት 1 እስከ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ተዘጋጅቷል፡፡ እርስዎም ጥያቄዎችን በመመለስ እንዲሁም የቀረቡ ጌሞችን በመጫወት ተሸላሚ ይሁኑ!

በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እንዲሁም የቀረቡ ጌሞችን ለመጫወትና ለመሸለም ከታች ያለውን QR Code ስካን ያድርጉ ወይም https://lottery.insa.gov.et/signup ይጠቀሙ፡፡

“የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት”
#6ተኛው_ሀገር_አቀፍ_የሳይበር_ደህንነት_ወር
ከጥቅምት 1 እስከ 30/2018 ዓ/ም
#የኢንፎርሜሽን_መረብ_ደህንነት_አስተዳደር
#insa #6_Cyber_Security_Month #Ethiopia #DigitalEthiopa #CyberSecurity
👍4
hallo decoders😁 please decode this with base 64

"YUhSMGNITTZMeTkwTG0xbEwyTnBjR2hsY2w5aGRIUmhZMnR6Q2c9PQo="

and share in comment the flag or something
👍4
ሰላም 👋
ዎገንታት የሰራሁትን web እስኪ ሾፍ ሾፍ አድርጉልኝ ደግሞ አብዛኛው neger ለ sample ነው ፅሁፉ ምናምን ይቀየርለታል ::

እኔ እንደራሴ ዎድጃታለሁ ግን እናንተስ ነው ጥያቄው

እስኪ ይችን ጠቅ አድርጋችሁ እዩልኝ 🫡

👉👉👉👉https://cipher-attack.xo.je 👈👈👈👈
👍5
level-easy
Question: which type of cyberattack encrypts a victm's file and demands a Ransome payment to restore access?
Anonymous Quiz
12%
SQL injection
65%
Ransomeware
12%
Phishing
12%
DDos Attack
አስማተኛው የባንክ አካውንት💰

አንድ የባንክ አካውንት አላችሁ እንበል ሁሌም ጠዋት ጠዋት 86,400 ብር ይገባበታል። እናም የቱንም ያህል ገንዘብ በየቀኑ መጠቀም ትችላላችሁ የተረፈው ወይም ሳትጠቀሙ ከዋላችሁ ሁሌም ባዶ እየሆነ ያድራል። ስለዚህ ምን ማድረግ አለባችሁ ሁሌም ማውጣት።

እጅግ የሚያስገርማችሁ ነገር ግን ይህ አካውንት ሁላችንም አለን!! ይህ አካውንታችን ጊዜ🕰 ነው ጠዋት ስንነሳ 86,400 ሰከንዶች ይኖሩናል... ምሽት ስንገባ ሁሉም ያልቃል!! ቀን በቀንም እየቀነሰ ይሄዳል እራሱን 0⃣ እያደረገ...
ሁሌም ጠዋት ስንነሳ ሙሉ ሆኖ እናገኘዋለን ምሽት ስንገባም ያልተጠቀምንበት ጊዜ ካለ እናጣዋለን... ከሰው መበደርም ሆነ መመለስ ፈፅሞ🚫 አንችልም።
እናም ጊዜህ ጊዜህ ነው‼️
ጊዜያችንን በአግባቡና በጥበብ መጠቀም አለብን ልክ እንደ አካውንቱ ሲመሽ ጥሪት ሳናፈራ ዜሮ ይሆናልና ነው።

🙌እኔ ትናንት ከትናንት ወዲያ የአካውንቴን ገንዘብ አጥቻለሁ እናንተስ ምን ያክሉን ተጠቀማችሁ?

                  
Gn
😢7
​ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ: አዲስ Herodotus የተሰኘ አደገኛ ማልዌር
​የሳይበር ደህንነት ተንታኞች በቅርብ ጊዜ Herodotus የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲስና አደገኛ የአንድሮይድ ማልዌር (Malware) መሰራጨት መጀመሩን ተናግረዋል።
⚠️ ይህ ተንኮል አዘል malware በተለይ personal የ financial መረጃዎችን እና bank account password or መግቢዎችን ለመስረቅ ታስቦ የተሰራ ነው።
​የሚገርመው ነገር ይህ Herodotus ማልዌር የሰውን ልጅ physical እንቅስቃሴ በመምሰል እና Device-Takeover ጥቃቶችን በመጠቀም የደህንነት መከላከያዎችን ለማለፍ ይሞክራል

እና ባጭሩ ተጠንቀቁ


𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
1👍7
የተለዩ ዜናዎችን እያያችሁ እና እያነበባችሁ channel ላይ ዎይም የተለያዩ ቦታዎች የምትለቁ የ ዜና አቅራቢዎች ካላችሁ ለናንተ የሚሆን ከተለያዩ ቦታዎች የተውጣጡ ዜናዎችን እየፈለገ የሚሰጥ web ሰርተናል ነገ የምንለቀው ይሆናል እስከዛው 👍





𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
👍2
https://cipher-attack.github.io/cipher_web/




ይሄው ያበደ ነው የሚያምር ውበት እና ለዛ ነው ያለው ደግሞስ ዜናዎቹስ ብትሉ


ሙሉ መረጃ ስለ web ማየት ከፈለጋችሁ
click this በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
3