CIPHER Cybersec
477 subscribers
133 photos
8 videos
21 files
103 links
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.

❯ InfoSec | Scripts | OSINT

» Links:
https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
https://youtube.com/@cipher_attacks
Download Telegram
app detail ይሄው ከላይ pin ትንሽ ስለራቀ በምስል መረዳት ትችላላችሁ🤞
^> @cipher_attacks
⚞︎⚟︎ እሺ በቃሌ መሰረት give away ዛሬ ማታ 2:30 የምናደርግ ይሆናል ምን ይሁን የሚለውን ከታች አስመርጣለሁ እስከዛው ግን
◍︎ Share በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩኝ

⇝︎@cipher_attacks
@cipher_attacks
10👍1
እሺ ቀድሞ መልስ በመለሰ ነው የሚሆነው ግን ትንሽ tricky ነገር ነው የሚሆነው ነገር ግን ቀላል ነው 😁
⌥︎ CHOICE LVL
Anonymous Poll
49%
♘︎ HARD
26%
⚝︎ MEDIUM
25%
⌥︎ SIMPLE
4
እሺ የብዙዎችሁ ምርጫ HARD ነው ስለዚህ ትንሽ hard ግን አስተማሪ እና አሪፍ የሆነ ትዛዝ ነው
=Manual
1. ቀጣይ የምልከው ትዛዝ ላይ CODE --> ብሎ መልሱ አለ ያንን code አምጥታችሁ comment ላይ paste ማድረግ ነው ቀላል ነው ያን ያህል ከባድ አይደለም


ተዘግጁ :30
scan 🤞
♕︎ congra for the winners
@He_Hacks

Next

↺︎ 3:00 local time
⌕︎ ቀላል ነው
1 ደቂቃ በኃላ እለቃለሁ📍
6🌚3
find winners say....in the image and paste in the comment
👍3
♕︎ congra for the winners
@Nicolasabel21

• አንደኛው አሸናፊ cipher_studio Apk Unlimited
• ሁለተኛው ደግሞ 1 month
መልሱ > -CIPHER

አሸናፊዎች DM አውሩኝ ቀጣይም እንደዚህ አይነት ባይሆንም ሌሎች አሪፍ ጥያቄዎች እና እንደዚህም Giveaway ይኖራል ✌️

winner - @cipher_attack
2👍2😭2
app ላይ ሌሎች model ጨምር ስትሉኝ ለነበራችሁ አዳዲስ model ተጨምረዋል ስለዚህ እና update በቅርቡ የምለቅላችሁ ይሆናል
👍7
google another level.
• check this latest AI 🤫
🧩 Why professional developers choose Google Antigravity:
Google Antigravity streamlines workflows by offering tools for parallelization, customization, and efficient knowledge management. This helps eliminate common obstacles and repetitive tasks.

FOR mac,linux and Windows users

check it know
## DOWNLOAD


^> @cipher_attacks
@cipher_attacks
👍3
NEXT -
☗ what's the difference b/n

◌︎ •cipher-webs.vercel.app
VS
◌︎ •сiрhеr-wеbs.vеrсеl.арр

⌘︎ Spoofed Domain (Cyrillic)

◌︎ @cipher_attacks
◌︎ @cipher_attacks
4
◌︎ •cipher-webs.vercel.app
VS
◌︎ •сiрhеr-wеbs.vеrсеl.арр

ከላይ የምታዩት ያስገርማችሁ ይሆናል ምክንያቱም ልዩነቱን ብትፈልጉ ብትውሉ ምንም ልዩነቱ ባይን አታገኙም አብዛኛው ሰው ሰዎችን ለማታለል አንዱን ፊደል አውቆ መቀየር spealing አሳስቶ ተመሳሳይ ማድረግ ይመስለዋል ግን Cyrillic የ DIGITAL አለም መንታ ፊደላት ይሄን ይሰብሩታል

እነዚህ ፊደላት በዋናነት ለሩስያ እና ለምስራቅ አውሮፓ ቋንቋዎች የሚያገለግሉ ናቸው።

◌︎ የሚገርመው
እንደ 'a', 'c', 'e', 'o', 'p', 'x' ያሉ የCyrillic ፊደላት ከ english Latin ፊደላት ጋር ፍጹም አንድ አይነት ቅርጽ አላቸው.
◌︎ trap እዚህ ጋር ነው
አይናችሁ "cipher" ብሎ ሲያነብ computer ግን በሌላ የፊደል unicode ነው የሚያየው።
ለምሳሌ
- 'a' Latin = U+0061
- 'а' Cyrillic= U+0430
ከላይ ያሉት ሁለት ፊደል በ አይን እንጂ በ ትርጉም የተለያዩ ናቸው

በአይን የማይለዩ በባህሪ ግን የተለያዩትን እነዚህን በመጠቀም hacker visual deception በመጠቀም original የሚመስሉ የውሸት page ኦችን ይፈጥራሉ።

䷀ Don't trust your eyes trust the code.

◌︎ @cipher_attacks
◌︎ @cipher_attacks
👍62
Claude Ai የምትጠቀሙ ካላችሁ ያለ vpn መስራት ጀምሯል ገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

••@cipher_attacks
••@cipher_attacks
5
Forwarded from BunaByte Cybersecurity
#ቀን_4 Reverse Engineering ምንድን ነው?

በቀላል አማርኛ፣ አንድን የተሰራ ነገር (ለምሳሌ ሶፍትዌር ወይም አፕሊኬሽን) ወደ ኋላ በመመለስ እንዴት እንደተሰራ፣ ምን እንደሚሰራ እና የት ጋር ድክመት እንዳለው የማጥናት ሂደት ነው። በCTF ዓለም ውስጥ "Executable" ፋይሎች (እንደ .exe ወይም ELF) ይሰጡናል፤ የእኛ ስራ የሶፍትዌሩ የጥሬ ኮድ (Source Code) ባይኖረንም እንኳ ውስጥ ገብተን Flag መፈለግ ነው።


በRE ውስጥ ምን ይከናወናል? 🙄

- Static Analysis: ሶፍትዌሩን ሳናንቀሳቅሰው (ሳናስነሳው) አወቃቀሩን መመርመር።
- Dynamic Analysis: ሶፍትዌሩን እያስነሳን በሜሞሪ (Memory) ውስጥ ምን እንደሚሰራ ማየት።
- Decompilation: የኮምፒውተር ቋንቋን (Binary) ወደ ሰው ልጅ ሊረዳው የሚችል ኮድ (እንደ C++) ለመቀየር መሞከር።
- Assembly Language: ኮምፒውተሩ በቀጥታ የሚረዳውን ዝቅተኛ ቋንቋ (Low-level language) ማንበብ።



ለምን Reverse Engineering እንማራለን? 💡

- Malware Analysis: ቫይረሶችና ጎጂ ሶፍትዌሮች እንዴት እንደሚሰሩ ለመረዳት።
- Security Auditing: የሶፍትዌር ድክመቶችን ገና ለገበያ ሳይቀርቡ ለማግኘት።
- Deep Understanding: ኮምፒውተሮችና ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በዝቅተኛ ደረጃ (Low-level) እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ።


የዛሬው ተግባር (Challenge): ወደ Buna Byte CTF መድረክ ይግቡና "Reverse Engineering" የሚለውን ዘርፍ ይጎብኙ። ገና ጀማሪ ከሆኑ "Strings" የሚለውን ትዕዛዝ በመጠቀም በፋይሉ ውስጥ ያሉ ጽሁፎችን ለመፈለግ ይሞክሩ!

🔗 አሁኑኑ መመርመር ይጀምሩ፦ ctf.bunabyte.com
👍4