ማስጠንቀቂያ፡ አዲስ የሳይበር ጥቃት በ Mac ተጠቃሚዎች ላይ
በአሁኑ ወቅት ClickFix በተሰኘ የጥቃት ዘዴ MacSync የተባለ የማክ (macOS) መረጃ ሰራቂ ቫይረስ እየተሰራጨ መሆኑ ተረጋግጧል።
እንዴት ይፈጸማል?
ተጠቃሚዎች ከሐሰተኛ የሶፍትዌር መጫኛ ገጾች ወይም ከተጭበረበሩ የ ChatGPT ውይይቶች በሚቀበሏቸው ትዕዛዞች አማካኝነት፣ የተርሚናል ኮድ በኮምፒውተራቸው ላይ እንዲለጥፉ (paste) እንዲያደርጉ ይደረጋሉ። ይህን ሲያደርጉ ቫይረሱ ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት የሚከተሉትን መረጃዎች ይሰርቃል፦
•የይለፍ ቃላት
•ፋይሎች እና ሰነዶች
•የኪይቼይን መረጃዎች
•የክሪፕቶ wallet
ጥንቃቄ: ከማይታወቁ ምንጮች የሚገኙ የተርሚናል ትዕዛዞችን በኮምፒውተርዎ ላይ ከመለጠፍ በጥብቅ ይቆጠቡ።
እንደዚህ ያሉ ወቅታዊ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
@cipher_attacks

👍5❤2🔥1
🔴አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ፡ በ GitHub ፕሮጀክቶች ላይ የሚፈጸም አደገኛ ጥቃት!
አጥቂዎች የ GitHub አካውንቶችን በመጥለፍ (Hijacking) እና የ Python ማከማቻዎች (Repos) ውስጥ ቫይረሶችን በምስጢር በመትከል ላይ ይገኛሉ።
እንዴት ይፈጸማል?
ForceMemo የተሰኘው ይህ አዲስ የጥቃት ዘዴ የተሰረቁ የ GitHub መለያዎችን (Tokens) በመጠቀም ተንኮል አዘል ኮዶችን በሃይል ይጭናል (Force-push)። የሚያስፈራው ግን
• የዋናውን ጸሐፊ ስም እና መልዕክት ሳይቀይር ኮዱን መተካት መቻሉ ነው።
• የ Git ታሪክን (History) መልሶ ስለሚጽፍ፣ በ GitHub ገጽ ላይ ምንም አይነት አጠራጣሪ ለውጥ አይታይም።
ይህ ማለት አንድን የታወቀ የፓይዘን ላይብረሪ ስትጭኑ ሳታውቁት የአጥቂዎችን ቫይረስ አብራችሁ ልትጭኑ ትችላላችሁ ማለት ነው።ስለዚህ አንድን repo fork ም ሆነ ከመጫናችሁ በፊት በደንብ ምንነቱን አጣርታችሁ ጫኑ
እንደዚህ አይነት የ cybersecurity ዜናዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን tool ኦችን ለማግኘት Join በሉ

👍2🔥2😎2❤1
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ በ Telnet ላይ የተገኘ እጅግ አደገኛ zero day ክፍተት
በ telnetd አገልግሎት ላይ CVE-2026-32746 የተሰኘ እጅግ አደገኛ የደህንነት ክፍተት ተገኝቷል። ይህ ክፍተት አጥቂዎች ያለምንም የይለፍ ቃል ሲስተሙን ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል።
እንዴት ይፈጸማል?
አጥቂዎች በፖርት 23 (Port 23) በኩል አንድ ግንኙነት በመፍጠር ብቻ በሲስተሙ ሜሞሪ ላይ ብልሽት (Memory Corruption) እንዲፈጠር ያደርጋሉ በዚህም የራሳቸውን ኮድ በ Root ስልጣን ማስነሳት ይችላሉ።
• እስካሁን ድረስ ለዚህ ችግር ምንም አይነት Patch አልወጣም።
• ከዚህ በፊት የነበሩ ተመሳሳይ የ Telnet ክፍተቶች በአሁኑ ወቅት ጥቃት ለመሰንዘር በስፋት እየዋሉ ይገኛሉ።
ስለዚህ በቻላችሁት አቅም ጥንቃቄ አድርጉ
እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃዎችን እና አዳዲስ ነገሮችን ለማግኘት channel አችንን JOIN ይበሉ

👍4❤1👏1
Mishaal
መጀመሪያ በምን ዙሪያ video ይዘጋጅ
ቤተሰብ በጣም ይቅርታ 🥹
ከምር video ለመስሪያ የሚሆን ምንም አመቺ ግዜ ስላላገኘሁ ነዉ እንጂ ትቼው ምናምን አይደለም እና ይቅርታ እየጠየኩ በቅርብ ጊዜ የምሰራ ይሆናል እስከዛው አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ሳልሰለች የምለቅላችሁ ይሆናል 👌
JOIN

👍8❤1
🛑 The U.S. disrupted IoT botnets behind record DDoS attacks, including a 31.4 Tbps spike in seconds.
These networks hijacked millions of TVs, routers, and cameras, then sold that power for attacks and extortion.
🔗Learn more → https://thehackernews.com/2026/03/doj-disrupts-3-million-device-iot.html
source-> The hacker news
•JOIn me *- @cipher_attacks

👍3
🎩 today topics
ግን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
ተራ ሀከሮች (Normal Hackers) ቀን ከሌት ለፍተው ያጡትን ቀዳዳ(bug) እንዴት የመንግስት ሀከሮች በአንዴ ሙሉ የባንክ ሲስተም ያፈራርሳሉ?
ʝσιи -° @cipher_attacks

👍4⚡2🫡1
CIPHER Cybersec
🎩 today topics ግን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ? ተራ ሀከሮች (Normal Hackers) ቀን ከሌት ለፍተው ያጡትን ቀዳዳ(bug) እንዴት የመንግስት ሀከሮች በአንዴ ሙሉ የባንክ ሲስተም ያፈራርሳሉ? ʝσιи -° @cipher_attacks
• የመንግስት (State-Sponsored) HACKERs vs ተራ HACKERs ሚስጥሩ ምንድን ነው ?
ተራ ሀከሮች ቀን ከሌት ለፍተው ያጡትን ቀዳዳ (bug) የመንግስት ሀከሮች በአንዴ ሙሉ የባንክ ሲስተም ለማፈራረስ እንዴት ይጠቀሙበታል? ሚስጥሩ coding ላይ አይደለም, አቅም እና ስትራቴጂ ላይ ነው. ዋናዎቹ 4 ሚስጥሮች እነዚህ ናቸው፦
① የ Zero-Day monopoli
ተራ ሀከር (Bug Hunter) የሲስተም ክፍተት ሲያገኝ ሪፖርት አድርጎ ይሸለማል። የመንግስት ሀከሮች ግን ማንም የማያውቀውን ቀዳዳ (Zero-day) በጥቁር ገበያ በሚሊዮን ዶላር ገዝተው ጦርነት እስኪነሳ አፍነው ያቆዩታል።
② ጥራት ያላቸው እቃዎች (Supercomputers)
ተራ ሀከሮች በ laptop ሲለፋ እነሱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢንጂነሮች ሱፐር-ኮምፒውተሮች እና ማለቂያ የሌለው በጀት ያላቸው ወታደራዊ ተቋማት ናቸው።
③ አስፈሪ ትዕግስት (APT) ⧖
ተራ ሀከር ቶሎ ሰብሮ ስም ወይም ገንዘብ ይፈልጋል። የመንግስት ሀከሮች ግን ሲስተም ውስጥ ሰርገው ገብተው ምንም ሳያበላሹ ለዓመታት መረጃ ያጠናሉ። ትዕዛዝ ሲመጣ ግን ሁሉንም በሰከንድ ያፈራርሱታል።
④ የጀርባ በር (Supply Chain Attack) ⍈
ባንኩን በቀጥታ መስበር ሲከብዳቸው፣ ለባንኩ ሶፍትዌር ወይም ካሜራ የሚያቀርበውን ሌላ ኩባንያ ሀክ ያደርጋሉ። ከዚያም በ Update ስም ቫይረሳቸውን በጀርባ ያስገባሉ።
እነዚህ ዋናዎቹ ናቸው ሌሎችም ብዙ techniques አሉ እነሱን በተግባር ዎደፊት የምናይ ይሆናል.
Share and Support

👍11❤2🔥1
ምረጡ video ምን ላይ ይሰራ ተቸግርኩ
Anonymous Poll
66%
እዛው github ላይ አሳየን
28%
railway ላይ አሳየን
38%
እኛው local terminal ላይ አሳየን
24%
video ይቅር እና አንድ በ አንድ DM አሳየን
CIPHER Cybersec
ምረጡ video ምን ላይ ይሰራ ተቸግርኩ
በነገራችን ላይ koyeb እና render ምናምን ያላካተትኩት እነሱ creadit card መጠየቅ ስለጀመሩ ነው እነዚህ almost ነፃ ናቸው እኔ github እመርጣለሁ ምክንያቱም concept ለመረዳት ለ ሙከራ በቂ ነው ከዚያ ያኛው አይከብዳችሁም
ምንም ያልገባችሁም ካላችሁ ምን መሰላችሁ userbot ን ከላይ pin አደርገዋለሁ እሱን በምን መንገድ active እንደምታደርጉ ነው ጥቅሙን ደግሞ ይችን ጠቅ አድርጋችሁ ማየት ትችላላችሁ

Telegram
CIPHER Cybersec
❤10🔥9⚡8👍7
GOOGLE በአንድሮይድ Sideloading ላይ አዲስ ገደብ ሊጥል ነው
ከ August 2026 ጀምሮ Google በአንድሮይድ ስልኮች ላይ ከፕሌይ ስቶር ውጪ አፕሊኬሽኖችን የመጫን sideloading ሂደትን ይበልጥ የሚያጠብቅ Advanced Flow የተባለ አሰራር ተግባራዊ ያደርጋል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
የ24 ሰዓት መጠበቂያ - ማንነታቸው ባልታወቁ አበልጻጊዎች (Unverified Developers) የተሰሩ አፖችን ለመጫን ሲሞከር የግዴታ የ24 ሰዓት የጊዜ ገደብ ይጠየቃል።
የማንነት ማረጋገጫ - አፑን ለመጫን ተጠቃሚዎች ባለ 4 ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ሂደት ውስጥ ማለፍ ይኖርባቸዋል።
ጎግል የለውጡ አላማ የዲጂታል ማጭበርበሮችን (Scams) መከላከል እንደሆነ ቢገልጽም ይህ አሰራር በተለይ የራሳቸውን ፋይል ለሚሞክሩ አበልጻጊዎች እና ለ power users ስራን የሚያጓትት እንቅፋት እንደሚሆን ይጠበቃል።
ግን ሁሌም ክፍት መንገድ ም ሆነ bypass አለ
እንደ ADB ያሉ የቴክኒክ መንገዶችን በመጠቀም እነዚህን አዳዲስ ገደቦች ማለፍ Bypass እንደሚቻል ይገመታል።
አንድሮይድ Open Source እንደመሆኑ መጠን Google የጎንዮሽ ጭነቶችን (Sideloading) ሙሉ በሙሉ የመዝጋት አቅም አይኖረውም

😢9
Hello family, for those of you who use various free internet and such, I will release a script tomorrow that shows the header and bug host that the file was made with. I know I have been away for a long time, but from now on I will be active and will be releasing things like this for you occasionally. 👻
@cipher_attacks
@cipher_attacks
@cipher_attacks
@cipher_attacks
👍4❤2❤🔥1🎉1
free_breaker.py
3.4 KB
installation guide
1. Termux (Android - Root Required)
2. Linux (Ubuntu/Debian/Kali)
3. Usage Options
* Default (mobile Data): sudo python sniper.py -i rmnet_data0
* WiFi Interface: sudo python sniper.py -i wlan0
* Generic Linux: sudo python sniper.py -i eth0
Stop Sniffer: CTRL + C
👻powerd By @cipher_attacks
1. Termux (Android - Root Required)
pkg update && pkg upgrade -y
pkg install python libpcap tsu -y
pip install scapy colorama
tsu
python sniper.py
2. Linux (Ubuntu/Debian/Kali)
sudo apt update && sudo apt install python3 python3-pip libpcap-dev -y
pip install scapy colorama
sudo python3 sniper.py
3. Usage Options
* Default (mobile Data): sudo python sniper.py -i rmnet_data0
* WiFi Interface: sudo python sniper.py -i wlan0
* Generic Linux: sudo python sniper.py -i eth0
Stop Sniffer: CTRL + C
👻powerd By @cipher_attacks
❤3
CIPHER Cybersec
free_breaker.py
በቅርቡ ይሄንን ዎደ high level tool ያድጋል ለግዜው ግን በጣም ያበደ ነው ሁሉንም አይነት file ማየት ይችላል ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ 🙋
7 benefits of ROOTING device
1. Full controll- የሲስተም ፋይሎችን ሙሉ በሙሉ ለማየት፣ ለመቀየር እና manage ማድረግ ያስችላል።
2. Remove bloatware- ስልክ ሲገዛ አብረው የሚመጡ እና ማጥፋት የማይቻሉ system apps ለማጥፋት።
3. battery and performance upgrade- የስልኩን ፍጥነት እና የባትሪ አጠቃቀም ከስር መሰረቱ ለማስተካከል ይረዳል ex- naptime.
4. Full backup- አፕሊኬሽኖችን ከነ ሙሉ ዳታቸው እና ሴቲንጋቸው ለማስቀመጥ እና ለመመለስ ያስችላል ለምሳሌ game ከነ level 🦦.
5. Custom ROMs- ከኦርጅናሉ የተለዩ እና የተሻሻሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም አይነቶችን እና Kernel ለመጫን ያስችላል።
6. Cyber security tools- ለ pentesting እና ለ Network ቁጥጥር የሚያስፈልጉ ጠለቅ ያሉ tools በስልክ ላይ ለመጠቀም ይረዳል።
7. UNLIMITED automation- የተለያዩ የሲስተም ደረጃ ትዕዛዞችን እና ስራዎችን ያለ ምንም ገደብ Automate ለማድረግ ያስችላል።
8. ID spoofing- የስልኩን መለያዎች እንደ Device ID እና MAC Adress በቀላሉ ለመቀየር እና መረጃዎችን ለመደበቅ ያስችላል
ለምሳሌ :-
•የስልኩን ድምፅ በከፍተኛ ደረጃ መጨመር እና ማሳመር
•wifi ለሌልች ማጥፋት ለራስ እንዲሰራ ማድረግ
•wifi hack አድርጎ መግባት
•ማስታዎቂያ ሙሉ ለሙሉ ከ system መዝጋት
•ባንድ wifi ውስጥ ሌሎች የሚሰሩትን ማየት
•ሀገር ውስጥ የማይከፍሉ app ሀገር ቀይሮ እንዲከፍሉ ማድረግ እና የመሳሰሉት ይገኛሉ
🤺•_Join me For more..

❤6🙉3
hey everyone 👋
I know I haven’t been active for a while, real life hustle is taking all my time. But I want to keep this space moving.
I’m looking for a few active admins to join the team. If you have the Hobie's and you're ready to share some fresh tech info, DM me at @cipher_attack.
Any questions or roadblocks? Just drop them and I’ll get back to you whenever I can.
Stay safe. ✌️

ይሄን ታውቃላችሁ ማንኛቸውም በ google ai የተሰሩ photo ዎችን የፈለጋችሁትን ያህል watermark ብታጠፉት እና ከ ምስሉ ላይ የፈልጋቹትን ያህል crop አድርጋችሁ አሁን Ai እንደሰራው አይታዎቅም ብትሉ የማይሆን ነው 🫨
ይሄ የሆነበት ዋናው ምክንያት google የሚጠቀመው ልዩ የሆነ SynthID የተባለ የማይታይ digital watermark ነው ይሄ ምልክት ምስሉ ቢቆረጥ ዎይም color ቢቀየር በዚህ SynthID መሳሪያ ሲፈተሽ በቀላሉ መለየት ይቻላል ሌሎችም Ai ይኖራሉ ግን የዚህ ባስ ያለ ነው 😒
ከዚህ በኃላ ማንኛውም ሰው photo ልኮ scam ሊያደርጋችሁ ከሞከረ Ai ቢሆንስ ብላችሁ መጠራጠር አያስፈልግም ቀጥታ ዎደ gemini app ዎይም synthID web በመሄድ ያንን ምስል በመላክ መላክ እና ai ነው አይደለም በማለት በ second ዎች ውስጥ ምን እንደሰራው ማረጋገጥ ትችላላችሁ✌️

❤3🔥1