CIPHER Cybersec
477 subscribers
133 photos
8 videos
21 files
103 links
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.

❯ InfoSec | Scripts | OSINT

» Links:
https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
https://youtube.com/@cipher_attacks
Download Telegram
የደህንነት ማስጠንቀቂያ — Rust Developers
​በRust የኮድ ማከማቻ (crates.io) ላይ ጠቃሚ የሰዓት መሣሪያዎች መስለው የቀረቡ 5 Malicious Crates ተገኝተዋል።
ምን ተፈጠረ?
እነዚህ የኮድ ስብስቦች የዴቨሎፐሮችን ኮምፒውተሮች እና የCI Pipelines ኢላማ በማድረግ በድብቅ .env ፋይሎችን በመበርበር ሚስጥራዊ የሆኑ የAPI keys እና tokens ሲሰርቁ ቆይተዋል።
⚠️ ዋናው አደጋ
ምንም እንኳን አሁን ላይ እነዚህ Crates ከገጹ ላይ ቢወገዱም ቀደም ብለው የጫኗቸው ሰዎች መረጃቸው ተሰርቆ ሊሆን ይችላል።
🛠 መወሰድ ያለበት እርምጃ፡
​በቅርቡ የRust ፕሮጀክቶችን የሠራችሁ ዴቨሎፐሮች፣ በ .env ፋይላችሁ ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም ሚስጥራዊ ቁልፎች (Rotate/Change) መቀየር እንዳትረሱ።
​ማንኛውንም Library ከመጫናችሁ በፊት ምንጩን እና የታማኝነት ደረጃውን ደግማችሁ ፈትሹ።
🔗 ሙሉ ዜናውን እዚህ ያንብቡ -> READ THIS NEWS

@cipher_attacks
👍43
ከ npm እስከ AWS Admin በ72 ሰዓት ውስጥ የተፈጸመ ጥቃት
​ጥቃት አድራሾች የ nx npm supply-chain ክፍተትን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ የ AWS ሙሉ ቁጥጥር የያዙበት አዲስ መረጃ ወጥቷል።
🔍 ጥቃቱ የተፈጸመው እንዴት ነው?
​Token Theft: በ QUIETVAULT አማካኝነት DEVELOPER GitHub Token ተሰረቀ
​OIDC Abuse - በ GitHub እና በ AWS መካከል ያለውን የ OIDC trust በመጠቀም የ AWS አድሚን ስልጣን ተፈጠረ
​Destruction - ጥቃት አድራሾቹ በ S3 ውስጥ ያሉ መረጃዎችን ከወሰዱ በኋላ ሙሉ production ሲስተሙን አውድመዋል።
⚠️ ስለዚህ
የ npm ፓኬጆችን በምንጠቀምበት ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባን እና በ GitHub እና Cloud Services መካከል ያለውን የ OIDC ግንኙነት Least Privilege እንደሚያስፈልግ ያሳያል።
🔗 ሙሉ ዜናውን እዚህ ያንብቡ፦ The hacker news
@cipher_attacks
👍5🔥1
Microsoft በዚህ ወር ባወጣው የደህንነት ማሻሻያ 84 የሚሆኑ የሶፍትዌር ድክመቶችን የጠገነ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 8ቱ እጅግ አደገኛ (Critical) ተብለዋል።
🔍 ዋና ዋና ነጥቦች
• ​2 Zero-days- በ .NET እና በ SQL Server ላይ በይፋ የታወቁና ጥቃት ሊሰነዘርባቸው የሚችሉ ሁለት ከፍተኛ ክፍተቶች ተስተካካለዋል።
•​Privilege Escalation 55%: ከታረሙት ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የአንድን ተራ ተጠቃሚ ስልጣን ወደ admin በማሳደግ ሲስተሙን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ናቸው።
​--------ሌሎች ወሳኝ ግኝቶች--------
°​Azure MCP Token Theft- የ Azur የፍቃድ ቁልፎችን (Tokens) ለመስረቅ የሚያስችሉ ክፍተቶች።
°​Excel Data Exfiltration- ፋይሎችን በመክፈት ብቻ መረጃዎችን በድብቅ ወደ ውጭ ለመላክ (Exfiltrate) የሚያስችል የኤክሴል ክፍተት።
🛠 አሁን
​ሁሉንም የ Microsoft ምርቶች Windows, SQL Server, Office በፍጥነት Update ማድረግ።
​በድርጅት ውስጥ የምትሰሩ ከሆነ የ Patch management ቅደመ ተከተልን መከተል ነዉ.
ሌላው ማይክሮሶፍት የዊንዶውስ 10 ተጠቃሚዎች ኮምፒውተራቸውን ከጥቃት እንዲከላከሉ የሚያስችል KB5078885 የተሰኘ አዲስ የደህንነት ማሻሻያ ይፋ አድርጓል። አዲሱን ማሻሻያ በፍጥነት update አድርጉ
🔗 ሙሉ ዜናውን እዚህ ያንብቡ:- The hacker news
@cipher_attacks
👍42
CIPHER Cybersec
እስኪ ስለዚህ ፕሮጀክት ያልገባችሁን any ጥያቄ ያለምንም ፍርሃት ጠይቁ ለሁሉም በቻልኩት አቅም እመልሳለሁ ✌️
ስለዚህ አጫጫን እና ጥቅሙ በደንብ ያልገባችሁ በቅርቡ video ጠብቁ video አይታችሁ ለመጫን የሚቀድማችሁ ሰው አይኖርም 😁

wait for more updates


እስከዛው ይሄን የ አማርኛ ዝርዝር መመሪያ አንንቡት ከ video በላይ ጠቃሚ ነዉ በደንብ አንብቡት --> https://github.com/cipher-attack/Super_telegram/blob/main/README_AM.md
👏4👍31
8
Mishaal
መጀመሪያ በምን ዙሪያ video ይዘጋጅ
እስከ ማታ 1 ሰዓት ድረስ ምርጫው ያልቃል ‼️
👍111
​Apple Coruna በተባለው Exploit Kit ውስጥ ጥቅም ላይ እየዋለ የነበረውን አደገኛ የደህንነት ክፍተት (CVE-2023-43010) ለአሮጌ ስልኮች አሻሽሎ አውጥቷል።
🔍 ምንድን ነው የተፈጠረው?
በ APPlE የ WebKit ኢንጂን ላይ በተገኘ ክፍተት ምክንያት አጥቂዎች MALICIOUS የሆኑ ድረ-ገጾችን በመጠቀም በስልኩ ላይ Memory Corruption መፍጠር ይችላሉ። ይህ ጥቃት አጥቂው ስልኩን በከፊልም ቢሆን እንዲቆጣጠር መንገድ ይከፍታል።
​• የሚመለከታቸው ሞዴሎች
​iPhone 6s, 7, 8 እና iPhone X።
​iPad Air 2, iPad mini (4th gen) እና ሌሎችም አሮጌ ሞዴሎች።
-• ​የእነዚህ ስልኮች ተጠቃሚዎች ከሆናችሁ ስልካችሁን ወደ iOS 15.8.7 ወይም iOS 16.7.15 በአስቸኳይ Update አድርጉ።
@cipher_attacks
👍5
Mishaal
መጀመሪያ በምን ዙሪያ video ይዘጋጅ
▒▒▒▒▒▒▒▒🇱‌🇴‌🇦‌🇩‌🇮‌🇳‌🇬‌ ▒▒▒▒▒▒▒▒


ስለ አጠቃቀሙ ከዛ አጫጫኑ እያልኩ አጭር አጭር video እሰራለሁ እስከዛው 👍👍
👍7🔥2
GOOGLE በChrome browser ላይ በንቃት ጥቃት እየተፈጸመባቸው የነበሩ ሁለት ከፍተኛ አደጋ ያላቸውን (CVSS 8.8) ስህተቶች መጠገኑን አስታውቋል።

አጥቂዎች ተንኮል አዘል የሆኑ የ HTML ገጾችን በማዘጋጀት ተጠቃሚው ገጹን ሲከፍት ብቻ በብሮውዘሩ የ Skia (Graphics) እና V8 (JavaScript) ሞተሮች ላይ የ Memory Corruption ችግር እንዲፈጠር ያደርጋሉ። ይህ ደግሞ አጥቂዎች ከብሮውዘሩ የደህንነት አጥር (Sandbox) ወጥተው በሲስተሙ ላይ የፈለጉትን ኮድ እንዲያስነሱ መንገድ ይከፍታል።
⚠️ WARN
ይህ ችግር በChrome ላይ ብቻ ሳይሆን በሌሎች የChromium ሞተርን በሚጠቀሙ ብሮውዘሮች (እንደ Edge, Brave, Opera እና Vivaldi) ላይም ሊከሰት ስለሚችል የእነሱንም የጥገና ማሻሻያ መጠበቅ ያስፈልጋል።
​እና አሁን
​የChrome ብሮውዘርዎን በአስቸኳይ ወደ version v146Update አድርጉ ።
​ለማዘመን፡ Settings > About Chrome ውስጥ በመግባት ማረጋገጥ ይችላሉ።

for more JOIN - @cipher_attacks
👍3🔥1
Working hard on the next video! It’s taking a bit longer than expected, but stay tuned. I appreciate you all for waiting
👍2
የደህንነት ማስጠንቀቂ
• Signal እና WhatsApp ተጠቃሚዎች ጥንቃቄ አድርጉ !
​የሩሲያ ሀከሮች የ Signal እና የ WhatsApp አካውንቶችን ለመጠለፍ አዲስና አደገኛ ዘዴ እየተጠቀሙ መሆኑ ተረጋግጧል።
ጥቃቱ
​Phishing: ሀከሮቹ የሲስተሙን ምስጢራዊ ኮድ (Encryption) ከመስበር ይልቅ ተጠቃሚዎችን በማታለል ላይ አተኩረዋል።
​Fake Bots: እንደ "Signal Support Bot" በመምሰል መልዕክት ይልካሉ ከዚያም የተለያዩ ማታለያዎችን በመጠቀም የ Verification Code ኮድዎን እንዲሰጧቸው ያደርጋሉ።
​Linked Devices: የ Linked Device Future ን በመጠቀም የእርስዎን አካውንት በራሳቸው ኮምፒውተር ላይ ለመክፈት ይሞክራሉ።
⚠️ ስለዚህ
አፕሊኬሽኖቹ በራሳቸው አስተማማኝ ቢሆኑም እርስዎ የደረሰዎትን ኮድ ለሌላ ሰው አሳልፈው ከሰጡ ጥበቃው ዋጋ አይኖረውም።
​Registration Lock: በ Signal እና WhatsApp ሴቲንግ ውስጥ Registration Lock ወይም Two-Step Verification (PIN) ማብራትዎን ያረጋግጡ።
​Linked Devices: በየጊዜው ወደ ሴቲንግ በመግባት ከእርስዎ ስልክ ውጭ ሌላ Linked Device አለመኖሩን ፈትሹ።

SHARE @cipher_attacks
1👍3
የ Instagram ተጠቃሚዎች ማስጠንቀቂያ Meta ሚስጥራዊ ቻቶችን ሊዘጋ ነው
•Meta በ Instagram ላይ የነበሩትን End-to-End Encrypted (E2EE) ቻቶች እስከ May 8, 2026 ድረስ ብቻ እንደሚቆዩ እና ከዚያ በኋላ እንደሚዘጋ አስታውቋል።
ከዚህ ቀን በኋላ በ Instagram ላይ የነበሩት ምስጢራዊነታቸው የተጠበቁ (Encrypted) መልዕክቶች አገልግሎት ማቆማቸው አይቀርም። ሜታ ለተጠቃሚዎች መልዕክቶቻቸውን እና ሚዲያዎቻቸውን Photos/Videos እንዴት ማውረድ እንደሚችሉ መመሪያ እንደሚልክ ገልጿል።
​በ Instagram ቻታችሁ ውስጥ ጠቃሚ እና ሚስጥራዊ መረጃዎች ካሏችሁ META በሚልካላችሁ መመሪያ መሠረት እስከ May 8 ድረስ ቀድማችሁ Download/Backup አድርጉ🤝

@cipher_attacks
👍8
VOTE
የመጀመሪያው VIDEO ሰርቼዋለሁ እና ብዙ MB ነው ስለዚህ እዚህ ከምለቀው በ youtube ለመልቀቅ አስቢያለሁ ምረጡ
Anonymous Poll
33%
•youtube ላይ ልቀቀው
27%
•እዚሁ ልቀቀው ቢበዛም ችግር የለውም
49%
•youtube ላይም እዚህም ላይ ልቀቀው
Mishaal
Video
ወገን ለማውረድ mb የበዛበት ዓለ ካለ ጥራቱን ቢቀንስም compress የሆነ ልላክላችሁ 11 ምናምን mb ነዉ በ reaction አሳዩኝ
👍8🔥3
ይሄው thanks for senders
👍4
Forwarded from Emarcel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥3
Mishaal
Video
አጠቃቀሙን እዩትና next አጫጫኑን እሰራለሁ🫡
👍6🔥1👌1
ማስጠንቀቂያ፡ አዲስ የሳይበር ጥቃት በ Mac ተጠቃሚዎች ላይ
​በአሁኑ ወቅት ClickFix በተሰኘ የጥቃት ዘዴ MacSync የተባለ የማክ (macOS) መረጃ ሰራቂ ቫይረስ እየተሰራጨ መሆኑ ተረጋግጧል።
​እንዴት ይፈጸማል?
ተጠቃሚዎች ከሐሰተኛ የሶፍትዌር መጫኛ ገጾች ወይም ከተጭበረበሩ የ ChatGPT ውይይቶች በሚቀበሏቸው ትዕዛዞች አማካኝነት፣ የተርሚናል ኮድ በኮምፒውተራቸው ላይ እንዲለጥፉ (paste) እንዲያደርጉ ይደረጋሉ። ይህን ሲያደርጉ ቫይረሱ ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት የሚከተሉትን መረጃዎች ይሰርቃል፦
•​የይለፍ ቃላት
•​ፋይሎች እና ሰነዶች
•​የኪይቼይን መረጃዎች
​•የክሪፕቶ wallet
​ጥንቃቄ: ከማይታወቁ ምንጮች የሚገኙ የተርሚናል ትዕዛዞችን በኮምፒውተርዎ ላይ ከመለጠፍ በጥብቅ ይቆጠቡ።



እንደዚህ ያሉ ወቅታዊ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ

@cipher_attacks
👍52🔥1