CIPHER Cybersec
476 subscribers
133 photos
8 videos
21 files
103 links
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.

❯ InfoSec | Scripts | OSINT

» Links:
https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
https://youtube.com/@cipher_attacks
Download Telegram
CIPHER Cybersec
C_Book_2nd_260213_013215.pdf
በነገራችን ላይ ይሄ መፅሐፍ እንዳየሁት ከሆነ የራሱ የ c languages መስራች የሆነው የ Dennis M.Ritchie
መፅሐፍ ነው እና አንድ ነገር python ለ hacker ልክ ነው እንደዛ ነው የሚባለው ግን ጠልቆ መግባት ለሚፈልግ ሰው የ ሁሉም programming language እናት በመባል የሚታዎቀው C ነው ::
አሁን አይደል እንዴ የማየው telegram AI አንዳንድ chat ላይ summery እንዲሰጥ አስገብቷል እስኪ check አድርጉት ግን በደንብ እዩት የሆነ code ላይ command ላይ ምናምን ነው የሚመጣው ዝም ብሎ ማንኛውም chat ላይ አይመጣም
C Programing language ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉ እና ማንኛውም program አድራጊ ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 major የላይብረሪ ፋይሎች header files፦

▎1. stdio.h (Standard Input Output)

ይህ በጣም መሠረታዊው library ነው። መረጃን ከ keyboard ለመቀበል እና በ screen ላይ ለማሳየት ያገለግላል።
• major work ፦ printf(), scanf(), fopen(), fclose()

▎2. stdlib.h (Standard Library)

ለተለያዩ አጠቃላይ ተግባራት ያገለግላል
ex- ለሜሞሪ ማስተዳደር ለ program controll and to changing number።
• major work፦ malloc(), free(), exit(), rand(), system()

▎3. string.h (String Handling)

Cprogram ውስጥ "String" ወይም ቃላትን/አረፍተ ነገሮችን controll and change ያገለግላል።
• major work፦ strlen() (show length),strcpy() (for copy), strcat(),strcmp()

▎4. math.h (Mathematical Functions)

ውስብስብ የሆኑ የሂሳብ ስሌቶችን ለመስራት ያገለግላል።
• major work ፦ sqrt() (square root), pow() (power), sin(), cos(), log()

▎5. time.h (Time and Date)

የ computer ን time and date ለማግኘት ወይም በ program ውስጥ ሰዓትን ለመጠቀም ያገለግላል።
• major work፦ time(), ctime(), clock()

▎6. ctype.h (Character Handling)

single ፊደላትን ወይም ምልክቶችን ለመመርመር ያገለግላል example the to checks the spealing is capital and number.
• major work፦ isdigit(), isalpha(), toupper(), tolower()

▎7. stdbool.h (Boolean Library)

C ፕሮግራም ውስጥ true and false (እውነት እና ሐሰት)የሚባሉ ሁለት የ logic type በቀጥታ ለመጠቀም ያስችላል።
• type፦ bool data type ያስገኝልናል።

▎8. limits.h (Implementation Limits)

የተለያዩ የ data type like እንደ int, char በዚያ computer ላይ ሊይዙ የሚችሉትን ከፍተኛ እና ዝቅተኛ የቁጥር መጠን ለመግለጽ ያገለግላል።
• Example፦ INT_MAX, INT_MIN

▎9. errno.h (Error Reporting)

በprogram ስራ ላይ error ሲፈጠር ስህተቱ ምን እንደሆነ የሚገልጽ number or code ለመያዝ ያገለግላል።
• major variable ፦ errno

▎10. assert.h (Diagnostics/Debugging)

program በትክክል እየሰራ መሆኑን ለማረጋገጥ Debugging ያገለግላል። አንድ condition ካልተሟላ program ን ያቆመዋል።
• major work፦ assert()

እነዚህን ያው በብዛት በ C የምንጠቀማቸው ናቸው

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
በቅርቡ Google ላይ 3 Bugs አግኝቼ ሪፖርት አድርጌያለሁ። ምንም እንኳን ሪፖርቶቹ Out of scope ተብለው ቢዘጉም አንዱ መጀመሪያ ላይ Triaged ተደርጎ ነበር በ email ም ብዙ አውርተን ነበር.ይህንን ሁሉ test ያደረግኩት እና ያገኘሁት በሞባይል ስልኬ ብቻ ነው
​መማር እና መስራት ለሚፈልግ ሰው ስልክ በቂ ነው ፒሲዬ አይሰራም ስልክ ብቻ ነው ያለኝ አትበሉ። መሞከር እና አለመሰልቸት ብቻ ነው የሚያዋጣው አሁንም ወደፊት እንቀጥላለን... Don't give up! 🔥

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🔥7👏7👍2
300 ስገባ risk የምትወስዱ ሰዎች risk ወስዳችሁም ቢሆን የሆነ ነገር እሰጣችኋለሁ ብቻ እናንተ share እያደረጋችሁ ተባበሩኝ
1👍17🫡3
CIPHER Cybersec pinned «300 ስገባ risk የምትወስዱ ሰዎች risk ወስዳችሁም ቢሆን የሆነ ነገር እሰጣችኋለሁ ብቻ እናንተ share እያደረጋችሁ ተባበሩኝ»
ለማጓጓት አይደለም😁 motivate ለማድረግ ነው🏳️
ግን ምንድን ነው?
አስቀድሞ ለመናገር ያህል github readme ውን አይቶ account ኤን እንዳይዘጋው ቀለል ያለ ፅሁፍ ለመጠቀም ሞክሪያለሁ እና 300 ስንገባ ለሁላችሁም የምሰጣችሁን ነገር ግቡና እዩት

በቀላሉ ለመናገር ያህል telegram ላይ premium አይደለም or something እኔ super user ላደርጋችሁ ነው ባጠቃላይ readme ው ላይ አለ ምንድን እንደሆነ ግቡና እዩት እኔ እዚህ ጋር አላካብድም እናንተ አይታችሁ ወስኑ
___
https://gist.github.com/cipher-attack/490c4a0577e7b85e2f5014697d0036da
___
6😎2
#AIphobia
​በአሁኑ ሰዓት በ technologyም ሆነ በተለያዩ የ ዕውቀት ዘርፎች ያለው ሁኔታ እኛ ከምናስበው በላይ በጣም ጥሎን እየበረረ ነው። ይሄ የሆነበት ትልቅ እና ዋናኛው ምክንያት AI (Artificial Intelligence) ነው። ታዲያ ሰው ይህን technology ተጠቅሜ ምን ልስራ? ከሚለው እና ይሄ AI በዚህ ላይ እንዲያግዘኝ እንዴት ላድርግ? ከሚለው በላይ በ AI ተጠቅሜ ይሄን ብሰራ ሰው AI ነው ቢለኝስ? የሚል ራስን የማጣት ስጋት ውስጥ ወድቋል።
​ይሄን ስጋት ያመጣው ዋናኛው ምክንያት ማንኛውም ሰው AIን ተጠቅሞ የሆነ ነገር ሲለቅ ከተሰራው ነገር ጠቀሜታ ይልቅ በምንድን ነው የሰራው? የሚለው ጥያቄ ቀድሞ በመነሳቱ ነው። ይሄን የሚሉ ሰዎች ደግሞ በብዛት ራስን በ AI የማጣት ስጋት ያለባቸው ሰዎች ናቸው እና ይህን ጉዳይ በሰፊው እንድናወራበት እፈልጋለሁ።
​እናንተ ስታስቡት AIን መጠቀም ኋላቀርነት ነው ወይስ ስልጣኔ ? የእናንተን ሀሳብ አካፍሉኝ ወይም በ comment ሀሳባችሁን አሳውቁኝ በቀጣይ እናወራበታለን
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🔥101👍1
github ያላችሁ እየገባችሁ follow እና repo ላይ ደግሞ star ስጡ ለሁላችሁም እመልሳለሁ
https://github.com/cipher-attack
👍91🔥1
TIP
google dorking የ hacker ትልቁ ያልተሰራበት tool
ከ ጥቂቱ
1.የተወሰነ file አይነት ለመፈለግ
ለምሳሌ
"python tutorial" filetype:pdf

2.ከ አንድ የተወሰነ ድህረ-ገፅ domin ብቻ ለመፈለግ
ለምሳሌ
site:gov.et "vacancy"

3.ክፍት የሆኑ camera or directory ለመፈለግ
ለምሳሌ
intitle:"index of" "backup"

𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
🔥94
የ github ምንነት እና አጠቃቀሙ የማታውቁ ጠይቁኝ የቻልኩትን ያህል አሳያችኋለሁ በጣም ብዙ ሥራ እና ብዙ automation መስሪያ ቦታ ነው ከዚያ ውስጤ github action ዋነኛው ነው:: የራሳችሁንም website በ github በኩል host ማድረግ ትችላላችሁ እና ወደፊት በዚህ ዘርፍም ሆነ በ tech ዘርፍ መጀመሪያ እና ቅድሚያ የሚሰጠው ምን ሰርተሃል እና profile ህ ምን ይመስላል የሚለው ነው ለዚህ ደግሞ guthub ን የሚያክል የለም ስለዚህ እስኪ በደንብ ጠይቁ ጠቅለል አድርጌም በ የግልም እመልሳለሁ
@cipher_attacks
@ciphet_attacks
👍152
google ላይ search bar ላይ ብቻ በመፃፍ ሌላ ምን ማግኘት ይቻላል እያሰባችሁ ጠብቁኝ ሁሉንም በሚባል ደረጃ በቂ መረጃ እስጣችኋለሁ
google ላይ ገብቶ ዝም ብሎ መውጣት ቀረ search ማድረጊያውን ከ መፈለጊያ አልፈን ሌላ ብዙ ሥራ እንሰራበታለን


comingsoon🫡🫡
https://t.me/cipher_attacks
👍12👏4🔥1
CIPHER Cybersec
google_dorking_amharic - Google ሰነዶች.PDF
በደንብ ዘርዘር ያለ እና google search bar ን ለመጠቀም powerfull የሚያደርጋችሁ pdf ነው አማረኛ ስለሆነ በደንብ ትረዱታላችሁ
አንድ አንድ ምሳሌም አለው

support me with share your friend's
👍171
========================================
>>> TARGET ACQUIRED <<<
========================================
[+] IP ADDR : 51.79.102.253
[+] STATUS : ONLINE
[+] COUNTRY : Canada (CA)
[+] REGION : Quebec
[+] CITY : Montreal
[+] ISP : OVH SAS
[+] TIMEZONE: America/Toronto
[+] GEO-LOC : 45.5029, -73.5723
[+] CONN TYPE: BROADBAND/WIFI
========================================

[!] DATA DUMPED TO: dump_4776.txt

[GPS] MAP LINK GENERATED:
https://www.google.com/maps?q=45.5029,-73.5723

COMING SOON THIS TOOL
👍9🔥52
ip_track.py
3.1 KB
💀 IP-TRACK
ማንኛውም terminal ላይ የሚሰራ advanced IP Tracker ነው። የሰውን Location እና ISP(internet service providers)በዝርዝር ያወጣል።
Features
✔️ No Login Required
✔️ Real-time ISP Detection
✔️ Auto-Map Generation
✔️ Bypass Firewall Simulation
⚠️ Instructions
pkg install python
pip install requests

ከዚያ ኮዱን run ማድረግ ብቻ ነው

python3 ip-track.py

WARN
(Don't use for illegal purposes. Educational only.)
12👍5