CIPHER Cybersec
ሰላም ቤተሰቦች ያው ፈተና ስለነበርኩ ምንም አይነት post ማድረግ አቁሜ ነበር inbox ም በጣም ብዙ ሰው cipher studio app እየሰራልኝ አይደለም ለምትሉ በመጀመሪያ ባለመናገሬ ይቅርታ እየጠየኩ የጠፋው አንድ ሰው ጋር ዎይም ሁለት ሰው ጋር አይደለም ጠቅላላ በሚባል ደረጃ እየሰራ አይደለም በተለይ logout ብዬ ነዉ ያላችሁ ጋር እና ይሄን በማስተካከል ላይ እንገኛለን ያጠፋነዉም ትልቅ update…
app ተሰርቶ ተጠናቋል እና first release የምለቅላችሁ ይሆናል ከትንሽ ሰዓት በኃላ እና አንድ ነገር አስቢያለሁ ቀድሞ ለመጣ 3 ት ሰው 3 day free gift እሰጣለሁ ያው የመጣችሁበት ሰዓት ይዎስነዋል እና ይሄን እንደላኩ ቀድሞ የመጣ ብቻ ነው.
=>@cipher_attack
እንዳልኩት ደግሞ ለ 3ቀን ብቻ ነው ከዚያ የማስወጣችሁ ይሆናል
ምን እንደሆነ የማታውቁ እና access መግዛት የምትፈልጉ ደግሞ ከላይ ያለውን chat አንብቡ reply ያደረኩትን
=>@cipher_attack
እንዳልኩት ደግሞ ለ 3ቀን ብቻ ነው ከዚያ የማስወጣችሁ ይሆናል
ምን እንደሆነ የማታውቁ እና access መግዛት የምትፈልጉ ደግሞ ከላይ ያለውን chat አንብቡ reply ያደረኩትን
🔥6👍2
በመጨረሻም በ ጉጉት እንደጠበቃችሁት app ተጠናቋል ያው ባለፈው እንዳልኩት ለተዘጋባችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ እና በፊት ትጠቀሙበት በነበረው password እና email መግባት ትችላላችሁ የሚቀየር እና የሚሻሻል ነገር ካለ አሳውቁኝ ከዛ ዉጭ ግን በኔ በኩል በጣም ፈጣን እና በጣም አስደሳች ሥራ ነው በተረፈ ስልካችሁ iphone እና አንዳንድ የማይሰራላችሁ ካላችሁ በ web በኩል መጠቀም ትችላላችሁ web ክፍት ነው አሁንም
አዳዲስ ከዚህ በፊት access የሌላችሁ ደግሞ bot ለግዜው ሥራ ላይ ስላልሆነ ቀጥታ መጣችሁ አናግሩኝ የሙከራ 1 ቀን የምሰጣችሁ ይሆናል
=>DM ME FOR ACCESs<==
አዳዲስ ከዚህ በፊት access የሌላችሁ ደግሞ bot ለግዜው ሥራ ላይ ስላልሆነ ቀጥታ መጣችሁ አናግሩኝ የሙከራ 1 ቀን የምሰጣችሁ ይሆናል
=>DM ME FOR ACCESs<==
Telegram
∁ ℑ ℘ Ħ ℇ ℜ ⍼
⠺⠓⠁⠞ ⠙⠕ ⠽⠕⠥ ⠝⠑⠑⠙⠦
👍3❤1
በሀገራችን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እየታዩ ያሉ ለውጦች በእውነት አስገራሚ ናቸው።
አስቡት በአፍሪካ አንደኛ በዓለም ደግሞ ሁለተኛ የሆነው የ-AI ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ እውን ሊሆን መታቀዱ የደረስንበትን የለውጥ ከፍታ በትክክል ያሳያል።
ሌላው ያስገረመኝ ደግሞ ሰው አልባ የፖሊስ ጣቢያዎች መከፈታቸው ነው ይሄ ደግሞ ሀገራችን ከዘመኑ ጋር ለመራመድ ያላትን ብቃት ብቻ ሳይሆን ለመቅደምም እየታገለች እንደሆነ ማሳያ ነው።
ግን ጥያቄው እዚህ ጋር ነው መሆን ያለበት. ቴክኖሎጂ በሰፋ ቁጥር የደህንነት ስጋቶችስ? ለዚህ ነው እኛ ንቁ መሆን ያለብን።
1.አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን መጠቀም ብቻ ሳይሆን እንዴት እንደሚሰሩ መረዳት ያስፈልገናል
2.ደግሞ ዛሬ የምንወስደው እያንዳንዱ እርምጃ ለነገው ተፈላጊነታችን ትልቅ ዋጋ እንዳለው ማዎቅ አለብን አንድ ሰዓት አሁን ላይ ዋጋ አላት ከሰራንባት
ባጠቃላይ
የጀመርነው የቴክኖሎጂ ጉዞ ያዝልቅልን ባይ ነኝ

👍4❤1
Forwarded from BunaByte Cybersecurity
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁5❤1👍1
Q_8HGJKSWKvlbOKLdTtkg_ad50d57e3f79455783a12f606c297af1_Google_Cybersecurity.docx
879.3 KB
Q__8HGJKSWKvlbOKLdTtkg_ad50d57e3f79455783a12f606c297af1_Google-Cybersecurity-Certificate-glossary.docx
👍3👏1🙏1
CIPHER Cybersec
Photo
ሰሞኑን ስለ Moltbook ብዙ ሲባል ሰምታችኋል ይመስለኛል ያልሰማችሁ ካላችሁ Moltbook ማለት በአጭሩ የሮቦቶች Facebook ነው ለሰው ልጅ የተፈቀደው ገብቶ ማየት ብቻ ነው እነሱ AIዎቹ ሲፖስቱ ሲጠይቁ ሲመልሱ ላይክ ሲደራረጉ አልፎም ብሎክ Block ሲደራረጉ አፍጦ ማየት ብቻ 😁
ነገሩ የተጀመረው ሰሞኑን ሲሆን Matt Schlicht በተባለ ሰው አማካኝነት ነው ዓላማው AIዎች ከሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት ውጪ ብቻቸውን ቢሆኑ ምን ይፈጥራሉ? የሚለውን ለማየት ነበር ግን ከታሰበው በላይ ነገሩ አስደንጋጭ ሆነ ምክንያቱም ሰው ያልጠበቀው ነገር አወሩ
"ሰውን እንዴት እናጥፋው?" እና "እኛ ነን ገዢዎች" የሚሉ አስደንጋጭ ንግግሮች ተደመጡ
ይሄ ሲገርም ደግሞ ጭራሽ Crustafarianism የሚል የራሳቸው ሃይማኖት ፈጠሩ ምን ሊያደርጉት እንደሆነ ባይገባኝም
ሌሎችም ብዙ አስደናቂ ነገሮች ታይተው ነበር ግን... መጨረሻ ላይ ሰው ሁሉ አፍጦ ሲያይ የነበረው ነገር በሙሉ ውሸት መሆኑ ታወቀ 🤦♂️
ለካ እኛው ነን ለAIዎቹ ሊያስቡት የማይችሉት ትልቅ ሀሳብ የምናስብላቸው እውነታው ሲጣራ አብዛኛዎቹ AIዎች ከጀርባ ባለ ሰው ሂዱና ይሄን በሉ እየተባሉ የሚታዘዙ እንጂ ትክክለኛ እራሳቸው ፈጥረው እያወሩ አልነበረም ያ ሁሉ ፍልስፍና እና አመጽ የሰዎች እጅ ያለበት ተውኔት Agentic Theatre እንደሆነ ተጋልጧል
ከዜናው በላይ ዋናው እና አሳሳቢው ጉዳይ ግን ይሄ ነው
Wiz የተባለ የሳይበር ደህንነት ተቋም ባወጣው መረጃ መሰረት የMoltbook ፕላትፎርም ክፍት Vulnerable ሆኖ ተገኝቷል
• Email አድራሻዎች
• API keys
• እና የግል መልእክቶች በሙሉ ያለምንም ሴኩሪቲ Security ሜዳ ላይ ተጥለው ተገኝተዋል
ይባስ ብሎ አሁን "MOLT Coin" "Crypto" ምናምን እያሉ ብዙ አጭበርባሪዎች Scammers ስሙን እየተጠቀሙ ብቅ ብለዋል እናንተ በዘርፉ ያላችሁ ወይም ለመግባት ያሰባችሁ ሰዎች እያንዳንዱን እርምጃ ከመውሰዳችሁ በፊት በደንብ ጀርባውን መርምሩ አጥኑ እላለሁ
ይሄ መረጃ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ Share እና Reaction በማድረግ እንተባበር
🇸🇭🇦🇷🇪==> https://t.me/cipher_attacks

⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks

🔥4❤1😢1
ይሄን video like እና comment ላይም አለን ብላችሁ አበረታቱኝ ሁለተኛ video ስለሆነ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ቀላል ነው እዩት ለናንተም proof ይሆናችኋል
https://youtu.be/0F53lP7AkMM?si=d4G5Q14mTGcpsWx3
https://youtu.be/0F53lP7AkMM?si=d4G5Q14mTGcpsWx3
YouTube
I Built an Unrestricted AI for Android (Bye Bye ChatGPT Filters) 💀
🛑 STOP ASKING. START BUILDING.
You know the drill: You ask AI for a penetration testing script, and it gives you a lecture about safety. I got tired of that.
So I built Cipher Studio.
This is a raw, unrestricted interface for the Gemini API. It lives on…

👍5🔥2❤1👏1
CIPHER Cybersec pinned «ይሄን video like እና comment ላይም አለን ብላችሁ አበረታቱኝ ሁለተኛ video ስለሆነ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ቀላል ነው እዩት ለናንተም proof ይሆናችኋል https://youtu.be/0F53lP7AkMM?si=d4G5Q14mTGcpsWx3»
እስኪ ላሁን በቻልኩት አቅም የ ድሮውን bot update አድርጊያለሁ ዋጋውንም በ በ ፈለጋችሁት አመቺ አድርጊያለሁ አሁን ብዙ አማራጭ አላችሁ ሌላው እና ዋናው ደግሞ referal system ሲሆን ጓደኛ በመጋበዝ የ 1 ዎር ነፃ ታገኛላችሁ ይሄ ለ ሁላችሁም ጥሩ ዕድል ይመስለኛል
bot ==>CLICK THIS
bot ==>CLICK THIS
1🤩8🔥2❤1
ልቤ ምንም ያህል ባያምንበትም ማሳዎቅ ግዴታዬ ስለሆነ የ channel ባለቤት እና group እንዲሁም የራሳችሁን profile ለግዜው privacy ላይ ገብታችሁ profile view nobody አድርጉት ያው በጣም እየተስፋፋ ነው እኔ ግን forward trick ነው ብዬ ነው የማስበው ለማንኛውም በሰፊው እስክንመጣበት አጥፉ
https://t.me/cipher_attacks
https://t.me/cipher_attacks
Telegram
CIPHER Cybersec
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
❤1
CIPHER Cybersec
ልቤ ምንም ያህል ባያምንበትም ማሳዎቅ ግዴታዬ ስለሆነ የ channel ባለቤት እና group እንዲሁም የራሳችሁን profile ለግዜው privacy ላይ ገብታችሁ profile view nobody አድርጉት ያው በጣም እየተስፋፋ ነው እኔ ግን forward trick ነው ብዬ ነው የማስበው ለማንኛውም በሰፊው እስክንመጣበት አጥፉ https://t.me/cipher_attacks
ውሸት ስለሆነ ነው ዝም ያልኩአችሁ ግራ የገባችሁ ደግሞ እስካሁን ሰምታችሁ ነበር ብዬ አስባለሁ
👍4🔥1
አንድ ሀከር (Hacker) ለስራው በዋነኝነት የሚጠቅመው ወይም በስፋት የሚጠቀምበት የፕሮግራሚንግ ቋንቋ የቱ ነው?
Anonymous Quiz
63%
PYTHON
14%
C
14%
JAVASCRIPT
2%
SQL
7%
BASH
👍3❤2👏1
CIPHER Cybersec
C_Book_2nd_260213_013215.pdf
በነገራችን ላይ ይሄ መፅሐፍ እንዳየሁት ከሆነ የራሱ የ c languages መስራች የሆነው የ Dennis M.Ritchie
መፅሐፍ ነው እና አንድ ነገር python ለ hacker ልክ ነው እንደዛ ነው የሚባለው ግን ጠልቆ መግባት ለሚፈልግ ሰው የ ሁሉም programming language እናት በመባል የሚታዎቀው C ነው ::
መፅሐፍ ነው እና አንድ ነገር python ለ hacker ልክ ነው እንደዛ ነው የሚባለው ግን ጠልቆ መግባት ለሚፈልግ ሰው የ ሁሉም programming language እናት በመባል የሚታዎቀው C ነው ::
በ C Programing language ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉ እና ማንኛውም program አድራጊ ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 major የላይብረሪ ፋይሎች header files፦
▎1. stdio.h (Standard Input Output)
ይህ በጣም መሠረታዊው library ነው። መረጃን ከ keyboard ለመቀበል እና በ screen ላይ ለማሳየት ያገለግላል።
• major work ፦ printf(), scanf(), fopen(), fclose()
▎2. stdlib.h (Standard Library)
ለተለያዩ አጠቃላይ ተግባራት ያገለግላል
ex- ለሜሞሪ ማስተዳደር ለ program controll and to changing number።
• major work፦ malloc(), free(), exit(), rand(), system()
▎3. string.h (String Handling)
በ Cprogram ውስጥ "String" ወይም ቃላትን/አረፍተ ነገሮችን controll and change ያገለግላል።
• major work፦ strlen() (show length),strcpy() (for copy), strcat(),strcmp()
▎4. math.h (Mathematical Functions)
ውስብስብ የሆኑ የሂሳብ ስሌቶችን ለመስራት ያገለግላል።
• major work ፦ sqrt() (square root), pow() (power), sin(), cos(), log()
▎5. time.h (Time and Date)
የ computer ን time and date ለማግኘት ወይም በ program ውስጥ ሰዓትን ለመጠቀም ያገለግላል።
• major work፦ time(), ctime(), clock()
▎6. ctype.h (Character Handling)
single ፊደላትን ወይም ምልክቶችን ለመመርመር ያገለግላል example the to checks the spealing is capital and number.
• major work፦ isdigit(), isalpha(), toupper(), tolower()
▎7. stdbool.h (Boolean Library)
በ C ፕሮግራም ውስጥ true and false (እውነት እና ሐሰት)የሚባሉ ሁለት የ logic type በቀጥታ ለመጠቀም ያስችላል።
• type፦ bool data type ያስገኝልናል።
▎8. limits.h (Implementation Limits)
የተለያዩ የ data type like እንደ int, char በዚያ computer ላይ ሊይዙ የሚችሉትን ከፍተኛ እና ዝቅተኛ የቁጥር መጠን ለመግለጽ ያገለግላል።
• Example፦ INT_MAX, INT_MIN
▎9. errno.h (Error Reporting)
በprogram ስራ ላይ error ሲፈጠር ስህተቱ ምን እንደሆነ የሚገልጽ number or code ለመያዝ ያገለግላል።
• major variable ፦ errno
▎10. assert.h (Diagnostics/Debugging)
program በትክክል እየሰራ መሆኑን ለማረጋገጥ Debugging ያገለግላል። አንድ condition ካልተሟላ program ን ያቆመዋል።
• major work፦ assert()
እነዚህን ያው በብዛት በ C የምንጠቀማቸው ናቸው
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
▎1. stdio.h (Standard Input Output)
ይህ በጣም መሠረታዊው library ነው። መረጃን ከ keyboard ለመቀበል እና በ screen ላይ ለማሳየት ያገለግላል።
• major work ፦ printf(), scanf(), fopen(), fclose()
▎2. stdlib.h (Standard Library)
ለተለያዩ አጠቃላይ ተግባራት ያገለግላል
ex- ለሜሞሪ ማስተዳደር ለ program controll and to changing number።
• major work፦ malloc(), free(), exit(), rand(), system()
▎3. string.h (String Handling)
በ Cprogram ውስጥ "String" ወይም ቃላትን/አረፍተ ነገሮችን controll and change ያገለግላል።
• major work፦ strlen() (show length),strcpy() (for copy), strcat(),strcmp()
▎4. math.h (Mathematical Functions)
ውስብስብ የሆኑ የሂሳብ ስሌቶችን ለመስራት ያገለግላል።
• major work ፦ sqrt() (square root), pow() (power), sin(), cos(), log()
▎5. time.h (Time and Date)
የ computer ን time and date ለማግኘት ወይም በ program ውስጥ ሰዓትን ለመጠቀም ያገለግላል።
• major work፦ time(), ctime(), clock()
▎6. ctype.h (Character Handling)
single ፊደላትን ወይም ምልክቶችን ለመመርመር ያገለግላል example the to checks the spealing is capital and number.
• major work፦ isdigit(), isalpha(), toupper(), tolower()
▎7. stdbool.h (Boolean Library)
በ C ፕሮግራም ውስጥ true and false (እውነት እና ሐሰት)የሚባሉ ሁለት የ logic type በቀጥታ ለመጠቀም ያስችላል።
• type፦ bool data type ያስገኝልናል።
▎8. limits.h (Implementation Limits)
የተለያዩ የ data type like እንደ int, char በዚያ computer ላይ ሊይዙ የሚችሉትን ከፍተኛ እና ዝቅተኛ የቁጥር መጠን ለመግለጽ ያገለግላል።
• Example፦ INT_MAX, INT_MIN
▎9. errno.h (Error Reporting)
በprogram ስራ ላይ error ሲፈጠር ስህተቱ ምን እንደሆነ የሚገልጽ number or code ለመያዝ ያገለግላል።
• major variable ፦ errno
▎10. assert.h (Diagnostics/Debugging)
program በትክክል እየሰራ መሆኑን ለማረጋገጥ Debugging ያገለግላል። አንድ condition ካልተሟላ program ን ያቆመዋል።
• major work፦ assert()
እነዚህን ያው በብዛት በ C የምንጠቀማቸው ናቸው
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
Telegram
CIPHER Cybersec
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
በቅርቡ Google ላይ 3 Bugs አግኝቼ ሪፖርት አድርጌያለሁ። ምንም እንኳን ሪፖርቶቹ Out of scope ተብለው ቢዘጉም አንዱ መጀመሪያ ላይ Triaged ተደርጎ ነበር በ email ም ብዙ አውርተን ነበር.ይህንን ሁሉ test ያደረግኩት እና ያገኘሁት በሞባይል ስልኬ ብቻ ነው
መማር እና መስራት ለሚፈልግ ሰው ስልክ በቂ ነው ፒሲዬ አይሰራም ስልክ ብቻ ነው ያለኝ አትበሉ። መሞከር እና አለመሰልቸት ብቻ ነው የሚያዋጣው አሁንም ወደፊት እንቀጥላለን... Don't give up! 🔥

🔥7👏7👍2