Watch "Oh Nefse (ኦ ነፍሴ) - Oh My Soul by Dawit Getachew - Bless & affectionately praise the Lord, O my soul!" on YouTube
https://youtu.be/mTrnpfDZ2bI
https://youtu.be/mTrnpfDZ2bI
YouTube
Oh Nefse (ኦ ነፍሴ) - Oh My Soul by Dawit Getachew - Bless & affectionately praise the Lord, O my soul!
ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤
መዝሙር 103:1 - 2
Bless and affectionately praise the Lord, O my soul, And all that is [deep] within me, bless His holy name. Bless and affectionately praise the Lord, O…
መዝሙር 103:1 - 2
Bless and affectionately praise the Lord, O my soul, And all that is [deep] within me, bless His holy name. Bless and affectionately praise the Lord, O…
Forwarded from ነገረ ወንጌላውያን
ኢየሱስ በመስቀል ሞቱ፣ በሥጋው፣ የመቅደሱን መጋረጃ ቀዶልን ወደ እግዚአብሔር ፊት አቅርቦን ሳለ፣ ዛሬ ቤተ ክርስቲያንን «የሰው መጋረጃ» ጋርዷት፥ የተሰቀለውን-ክርስቶስ ሰዎች እንዳያዩት እንዳያደርግ፣ ምን ያህል ስለተግዳሮታችን ልንጠነቀቅ ያስፈልግ ይሆን? በተለይ ምስባክ ላይ የምንቆም ሰዎች?
የቡድን ፎቶግራፍ እንኳ ስንወስድ፣ ከኋላችን የቆሙትን እንዳንሸፍን ብርክክ እንላለን፡፡ በተለይ «ዘለግ» ያለ ቁመና ያለን፡፡
በቤቱ ውስጥ፡ ሥጋዊ-መጋረጃዎች ሆነን ከመገኘት ከእያንዳንዳችን የመንፈስ ቅዱስ ግሳጼ አይለየን፡፡ ሁላችን በርከክ እንበል፣ 'ዘለግ ያልን ጎንበስ፣ ማራኪ 'መንፈሳዊ ደም-ግባት' ያለን ሙሴያዊያንና ኤልያስያውያን፣ ከአንገታችን ሰበር፤ 'አይን- ያዠ' ሥጦታ ያለን 'ግርማ ሞገሳሞች' ሰዎች ክርስቶስን በጸጋችን ውስጥ ማየት ስለሚፈልጉ፡ ዝቅ እንበል፡፡ ኢየሱስ ይታይበት፡፡ አብ ዛሬም «የምወደው ልጄ እርሱ ነው፡ እርሱን ስሙት» የሚለው ድምጹ አልተለወጠም፡፡
ጌታ ይርዳን፡፡
ሳምሶን ጥላሁን

“ወንድሞቼ ሆይ፤ ነጻ እንድትሆኑ ተጠርታችኋል፤ ነጻነታችሁን ግን ሥጋዊ ምኞታችሁን መፈጸሚያ አታድርጉት፤ ይልቁንም አንዱ ሌላውን በፍቅር ያገልግል።”
— ገላትያ 5፥13 (አዲሱ መ.ት)
— ገላትያ 5፥13 (አዲሱ መ.ት)
Deleted Account
https://youtu.be/fUocew3tVhM
ገብታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ።
Forwarded from Kingdom Sound Public
19ኢየሱስም፣ “ኑ፣ ተከተሉኝ፤ ሰዎችን አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው።
20 ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
ማቴዎስ 4 : 19
19 And he said unto them, Follow me, and I will make you fishers of men.
20 And they straightway left their nets, and followed him.
Matthew 4 : 19
20 ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
ማቴዎስ 4 : 19
19 And he said unto them, Follow me, and I will make you fishers of men.
20 And they straightway left their nets, and followed him.
Matthew 4 : 19
Audio
#ሙላኝ_ተቆጣጠረኝ
🎤#እንዳለ_ወልደጊዮርጊስ
ጠልቄ መሄድ እፈልጋለሁ
የእኔ እርካታ የአንተው ክብር ነው
ላይ ላዩን ማለት ይቅርብኝና
ይስጠም ሕይወቴ (በአንተ) በህልውናሀ l(2x)
መንፈስ ቅዱስ (3X)
ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4X)
ላንብብ ቃልህን
ልስማ ሕግህን
ላድርግ ስራዬ
ደስ የሚልህን
መቅደስነቴ ለአንተ ብቻ ነው
የለኝም በአንተ ላይ ደባል የማደርገው
ከምር ነው ከልብ ነው
የአንተ መሆን ምፈልገው
ማንከስ ይቅር በሃሳቤ
ልከተልህ ቆርጦ ልቤ
ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4x)
እኔ ግን (እኔ )እኔ ግን (4x)
በጽድቅህ ፊትህን አያለሁ
ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ/ኝ (2x)
ቁርጭምጭሚት ጋር ባለው ህይወቴ
በቃኝ አልበልህ በዚህ ረክቼ
ጉልበቴንና ወገቤን አልፈህ
ተቆጣጠረኝ ከሁሉ ልቀህ
በአንተ ተይዞ ሁሉ ነገሬ
ቢያልቅ ይሻላል ቀሪ ዘመኔ
ጠልቄ መሄድ እፈልጋለሁ
የእኔ እርካታ የአንተው ክብር ነው
ላይ ላዩን ማለት ይቅርብኝና
ይስጠም ሕይወቴ (በአንተ) በህልውናሀ (2x)
መንፈስ ቅዱስ (3X)
ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4X)
🎼#ሙላኝ_ተቆጣጠረኝ
🎤#እንዳለ_ወልደጊዮርጊስ
ጠልቄ መሄድ እፈልጋለሁ
የእኔ እርካታ የአንተው ክብር ነው
ላይ ላዩን ማለት ይቅርብኝና
ይስጠም ሕይወቴ (በአንተ) በህልውናሀ l(2x)
መንፈስ ቅዱስ (3X)
ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4X)
ላንብብ ቃልህን
ልስማ ሕግህን
ላድርግ ስራዬ
ደስ የሚልህን
መቅደስነቴ ለአንተ ብቻ ነው
የለኝም በአንተ ላይ ደባል የማደርገው
ከምር ነው ከልብ ነው
የአንተ መሆን ምፈልገው
ማንከስ ይቅር በሃሳቤ
ልከተልህ ቆርጦ ልቤ
ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4x)
እኔ ግን (እኔ )እኔ ግን (4x)
በጽድቅህ ፊትህን አያለሁ
ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ/ኝ (2x)
ቁርጭምጭሚት ጋር ባለው ህይወቴ
በቃኝ አልበልህ በዚህ ረክቼ
ጉልበቴንና ወገቤን አልፈህ
ተቆጣጠረኝ ከሁሉ ልቀህ
በአንተ ተይዞ ሁሉ ነገሬ
ቢያልቅ ይሻላል ቀሪ ዘመኔ
ጠልቄ መሄድ እፈልጋለሁ
የእኔ እርካታ የአንተው ክብር ነው
ላይ ላዩን ማለት ይቅርብኝና
ይስጠም ሕይወቴ (በአንተ) በህልውናሀ (2x)
መንፈስ ቅዱስ (3X)
ሙላኝ ተቆጣጠረኝ
ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4X)
🎼#ሙላኝ_ተቆጣጠረኝ
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.