#Subhanallah_Subhanallah
Prayer is light; charity is a proof; patience is illumination; and the Quran is an argument for or against you. Everyone starts his day and is a vendor of his soul, either freeing it or bringing about its ruin.
Reported by Abu Malik al-Harith ibn Asim al-Ashaari
Have blessed day ...! 😇😇😍😇
https://t.me/joinchat/AAAAAFj4YYEPk-iWyTNVjg

Telegram
Chosen Ones (Muslim Ümmah)
We are muslims “chosen ones” Alhamdulillah!!! 😍
We will keep reminding one another regarding all aspects of Islam. 👈
Read, learn, practice and share!!!!
Specially for “beautiful and beloved Muslimah!!” 🧕
“Indeed reminder is essential for the Mu’min!”
We will keep reminding one another regarding all aspects of Islam. 👈
Read, learn, practice and share!!!!
Specially for “beautiful and beloved Muslimah!!” 🧕
“Indeed reminder is essential for the Mu’min!”
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😇😇😇Jumma Mubarak 😍😍😍
Keep all Muslim & Mumin in your sincere #Dua
🤲🤲🤲Ameen Ameen 🤲🤲🤲
https://t.me/joinchat/AAAAAFj4YYEPk-iWyTNVjg
Keep all Muslim & Mumin in your sincere #Dua
🤲🤲🤲Ameen Ameen 🤲🤲🤲
https://t.me/joinchat/AAAAAFj4YYEPk-iWyTNVjg
🔞አሳዛኝ ታሪክ ነው።
🤰🏼ሴትየዋ ልትወልድ ኦፕራሲዮን ክፍል አስገቧት ና ቆንጅዬ ወንድ
ልጅም ተገላገለች😇።
ልክ ልጇን እንደተገላገለች እሷ ግን አረፈች😞😔።ባልየው በጣም
አዘነ በራሱ ህፃኑን ተንከበክቦ ማሳደግ ስለማይችልም ህፃኑን
ለአክስቱ አስረከቦ
ለ7 ወራት መራራ የሀዘን ግዚያትን ካሳለፈ በኋላ ሌላ ምስት
አገባ።
ከአዲሷ ሚስቱም አሏህ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ልጅለሶ
ሰጠው።
ከ3 አመታት በፊት ለአክስቱ ሰጥቶ የነበረውንም የመጀመሪያ
ልጁን ከራሱ ጋ ሊያኖረው አመጣው።
ያን ግዜ የአዲሷ ምስቱ ሁኔታ ተቀየረ።
ይሄን 4 አመት ማይሞላው ጨቅላ ህፃን ትበድለው ጀመር።
ያለ ርህራሄ በተደጋጋሚ ያለጥፋቱ ትቀጣዋለች።
ጭንቀቷ ሁሉ ለራሷ ልጆች እንጂ ደንታም
የላትም።ምግብም ከልጆችዋ ለይታው ለብቻው ነበር
ምትሰጠው😢።
የሆነ ቀን እች ሴት ቤተሰቦችዋን እራሷ ቤት እራት
ግብዣ ትጣራቸዋለች።የተለያዩ የምግብ አይነቶች ተዘጋጅተውም
ነበር
እናም ይሄ እድሜው 4 ማይሞላው ጨቅላ (የሙት ልጅ)
ከነዚህ
ምግቦች ሊቀምስ እጁን ሲዘረጋ በጣም ትጮህበትና
እያመናጨቀችው ከቤት ይዛው ትወጣለች።
ወደ በረንዳ አውጥታው እንግዳ እስኪወጣ ድረስ ከበረንዳ
ንቅንቅ እንዳይል ታስጠነቅቀውና ቁራሽ ዳቦ በጁ አስይዛ እዛው
በረንዳ አስቀመጠችው።
ሌሊቱ በጣም ይበርድ ነበር አይደለም ለህፃን ለአዋቂ ከባድ
ነበር።ብርዱም በጣም በረታበት ቤት ገብቶ እንዳይተኛ የ አባቱ
ሚስት አስጠንቅቃዋለች።
ህፃኑም በገዛ ቤቱ ባዳ ሆኖ የሰጠችውን ቁራሽ ዳቦ እየበላ
እዛው ተጣጥፎ እንቅልፍ ወሰደው።
ሰዐቱም ረፈደ እንግዳውም ወጣ ሴትዮዋም በረንዳ ያለውን
ልጅ
ረስታው ልጆችዋን ይዛ መኝታ ክፍሏ ገባች።
ሰዓቱ ረፍዷል ባል ከስራ አርፍዶ ገባ። እራት ላቅርብልህ
ስትለው ውጭ እንደበላ ነግሯት ልጁ የት እንዳለ ሲጠይቃት
"መኝታ ክፍሉ ተኝቷል" አለችው
በዛ ብርድ በረንዳ እንደጣለችው ረስታ..
ሰውየውም ተኛ።
ወዲያው የቀድሞ ሚስቱ በህልሙ መጣችበት እና....
"ልጅህን ድረስለት" አለችው።
ሰውየውም ከእንቅልፉ ደንግጦ ተነሳና ልጁ የት ነው ብሎ
ሚስቱን ሲጠይቃት..
"አልጋው ላይ ተኝቷል አልኩህ እኮ" አለችው።
ሰውየውም ድጋሚ ተኛ።
ሟች ሚስቱ ድጋሚ በህልሙ መጣች።
"ልጅህን ድረስለት" አለችው።
ሰውየው ከመጀመሪያው በጣም ደንግጦ ከእንቅልፉ ነቃ።
"ልጄ የት ነው ያለው?" ብሎ ድጋሚ ጠየቃት
ሴትየዋም "ምንድነው ዝም ብለህክፍሉ ምትጨናነቀው ልጁ
ተኝቷል አንተም በቃ ዝም ብለህ ተኛ" ትለዋለች።
ሰውየውም ለሶስተኛ ግዜ ተመልሶ ተኛ።እንቅልፍ ሸለብ
እንዳደረገው በህልሙ
የቀድሞ ሚስቱ ከመጀመሪያው ለየት ባለ ሁኔታ ፊቷን ቀይራ
መጣችና...
"በቃ ተወው ልጁ እኔ ጋ መጥቷል" ስትለው
በድጋሚ ሰውየው ከእንቅልፉ ነቃ።
ልጁ የሚያድርበትም ክፍል በፍጥነት ሲሄድ ልጁ የለም።
በድንጋጤ ልጁን ይፈልገው ጀመር...
ሁሉም ክፍል ፈልጎ አጣው ድንገት የበረንዳውን በር ሲከፍት...
ልጁ በረንዳ ላይ ነው ከብርዱ ብዛት ሰውነቱ ደርቋል።
ጭንቅላቱን በሁለት እግሮቹ መሀል እስገብቶ....
ሴትየዋ ከሰጠችው ቁራሽ ዳቦ ግማሿን በልቶ ግማሹ አጠገቡ
ወድቋል።😢😢😭😭
አባቱ ሲያንቀሳቅሰው ምንም የለም ቀና ሲያረገው ልጁ ግን
እችን አለም ተሰናብቷል።
ያለ እናት እቅፍ ያደገው ልጅ
የእናቱ እቅፍ ናፍቆት
ከናፈቃት እናቱም ተገናኝቷል...
#ኢና_ሊላሂ_ወኢና_ኢለይሂ_ራጂዑን
“በራሳቹ ልጅ ለይ እንዲደርስ ማትፈልጉትን በሰው ልጅ ለይ እንዲደርስ አትፍቀዱ።”👈👈
@ChosenUmma

Forwarded from አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
| አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ✨ |
¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦
📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና
*" የልብ ተግባራት "* በሚል ርዕስ ሥልጠና (3) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉
ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ *የልብ ተግባራት* ]
ከታላቁ ቁርኣን የመጨረሻዎቹ የሶስቱ ክፍሎች ማብራሪያ ኪታብ የተወሰደ
በክቡር *ሼኽ ሙሐመድ ሓሚዲን አብዱሰመድ* የሚቀርብ፣
*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።
*አቀራረቡ*
🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት የሚቀርብ ሲሆን፣
🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት።
⏳በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።
📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።
🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡ ቅዳሜ በሰፈር 23 /1442 ሒጅራ
ወይም 10/10/2020 እ'ኤ'አ'
ይሆናል።
የልብ ተግባራት ኮርስ መመዝገቢያ ቅፅ፡
📎[ https://bit.ly/3ld51Dg ]
ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://t.me/Africa_Academy1
⏱ጊዜዎን ተሻምተው በዚህ መሰል ፕሮግራም ይሳተፉ፣ በአላህ እገዛ ትክክለኛ አቂዳን ተረድተው ይመረቁ።
ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ ሼር ያድርጉ🌹

#Subhanallah_Subhanallah Dear Muslims & Mu’mins never lose hope on the almighty Allah who’s capable of doing every single thing, even things above the capacity of our know-how and thinking #Subhanallah_Alhamdulillah😇😇!
“ His tests are blessings, while his blessings are test!!!”
Alhamdulillah_Proud_thankful🧕
😍🥰Have Fruitful day😇🤲
“ His tests are blessings, while his blessings are test!!!”
Alhamdulillah_Proud_thankful🧕
😍🥰Have Fruitful day😇🤲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Asalmualykum warahmatullahi wabarakhatu
Dear brothers and sisters
Jumma Mubarak ...! Every Jumma is an opportunity door 🚪 for you, so that u can be purified and forgiven ... So let's all use this opportunity...! Think like its ur last Jumma ... Take 🛁 , head early to Mesjid 🕌 recite Quran 📖 ... Make zikir 📿as well as give charity💰 .... Listen 👂 to the Kutba attentively never speaking! 🤫
And remember all your muslim brother and sisters in your Dua🤲! In Sha Allah
Have blessed and fruitful Jumma ...!😇🤲😇🤲🥰🤲😇🤲

Asalmualykum warahmetulahi wabarakatu
📖📖Jumma Mubarak💰💰
To u all
#Keep_Us_all_in_ur_sincere_Dua
#Pray_for_Palestine 🤲
#Pray_for_all_Muslim_Ummah 🤲
Jumma Mubarak
📿📿📿📿📿🤲🤲🤲🤲🤲🤲

Jumma Mubarak to you all!
Let’s remember one another in our #sincere_dua 🤲 on this blessed day..! 😇😇😇😇😇😇😇😇
May he the almighty, most merciful and forgiving ... bless and forgive us all! Amin Amin
#Jumma_Mubarak_to_you_All!!
🤲📿📖🤲📿📖🤲📿📖😇😇