cheffie primary school 2013
789 subscribers
3.15K photos
101 videos
337 files
60 links
በዚህ ቻናል በጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ የሚከናወኑ ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎች ለመምህሩ ለተማሪው ለወላጆችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እንዲደርሳቸው የሚደረግበት ነው።
Download Telegram
ቀን 24/07/2016
በጨፌ ትምህርት ቤት የታላቁን ህዳሴ ግድብ የተጀመረበትን 13ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሔደ።
መጋቢት 24/2016ዓም " በህብረት ችለናል" በሚል መሪ ቃል ዕለቱ ይታወሳል።
Forwarded from BULBULA NEWS
የዒድ አል ፊጥር በዓል ረቡዕ ይከበራል‼️

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #እሮብ ሚያዝያ 2 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ።

ኢድ ሙባረክ🙏🤩
@BBN_info
በመላው  አለም እና ትምህርት ቤታችን ለምትገኙ የአስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ‼️

 
Hordoftoota amantaa Islaamaa Mana barumsaa keenyaa fi Addunyaa mara irratti argamtan  baga  Ayyaana Sooma hiikaa(Iid Al Faxirii) 1445 ffaan nagaan isin gahe!

Eid Mubaarak‼️
Forwarded from Cheffie 2015 (Goldburg)
ቀን 08/08/2016ዓም
በጨፌ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ለ17 የሚሆኑ ተማሪዎች በጣም ውብ እና ማራኪ የሆነ የደብተር መያዣ ቦርሳ በእርዳታ ተሰጠ።
እርዳታውን የሰጡት አቶ አስናቀ እና ኒው ኢሊት ትምህርት ቤት የሚማር ተማሪ ልጃቸው ናቸው።
የቦርሳዎቹ ጠቅላላ ግምታዊ ዋጋም 34000ብር የሚገመት እንደሆነ ማወቅ ተችሏል።
ይህ ተግባርም ወደፊት በአቶ አስናቀ እና በሌሎችም ለጋሽ አካላት አማካኝነት ተጠናክሮ የሚቀጥልበትን ሁኔታ እያመቻቸን መቀጠል እንዳለብን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር እና የማኔጅመንት አባላት ተስማምተዋል።
Forwarded from Wondwosen Kora
በቀን 18/08/2024 የጨፌ ቅድመ መደበኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከ6ኛ/7ኛ/8ኛክፍል አንደኛ የወጡ ተማሪዎች በኢትዮጵያአየር መንገድ ያደረጉት ጉብኝት ይህንን ።