cheffie primary school 2013
797 subscribers
3.15K photos
101 videos
337 files
60 links
በዚህ ቻናል በጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ የሚከናወኑ ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎች ለመምህሩ ለተማሪው ለወላጆችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እንዲደርሳቸው የሚደረግበት ነው።
Download Telegram
Forwarded from Cheffie 2015 (Goldburg)
Forwarded from Cheffie 2015 (Goldburg)
Forwarded from Cheffie 2015 (Goldburg)
Forwarded from Liul Abat
ሰላም እንደምን አላችሁ
ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ፎቶ የሌላቸው ስለሆነ እስከ ነገ 06/07/2016ዓ.ም ድረስ እንዲያመጡ ትነግሯቸው ዘንድ ትብብራችሁን እየጠየቅን ይህ ካልሆነ ግን ት/ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እነገልፃለን።
Forwarded from Liul Abat
Forwarded from Liul Abat
እባካችሁ አንብባችሁ ሼር አድርጉት‼️

ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጭው ማክሰኞ በአዲስ አበባ ከሚያጋጥመው ከፍተኛ የፀሀይ ጨረር የተነሳ ከቀኑ ከ5:00—10:00 ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ መረጃዎች ያመለክታሉ። መረጃው ዛሬ March 17/2024 አዲስ አበባ የፀሀዩ ሁኔታ የአልትራ ቫዮሌት ጨረር በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚረጭ የሚያመለክት ሲሆን የነገውን ትኩረት ሰጥቶታል። አልትራ ቫዮሌት ጨረር በተለይ ቆዳና ስነ ተዋልዶ ላይ ጥንቃቄ ካልተደረገ ጎጂ ነው። መለኪያው 12 ከደረሰ ደሞ በጣም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ነው። መረጃው እንደሚያመለክተው አራቱ ቀናት በተከታታይ 12 ነው። ባለሙያዎች እንደሚሉት መፍትሄው በጠራራ ሰዓት አንድም በቤት(በሱቅ) ውስጥ መቀመጥ፣ ለእንቅስቃሴ ጥላ እንደሚገባ ይመክራሉ።
11 is already extreme! Becareful family! Don't expose children to the sun .
12 is extremely high
Forwarded from Asmera Birhanu
1.ዐረፍተ ነገር ሲዋቀር ሁለት ሐረጓችን በውስጡ ይይዛል።
2.የዐረፍተ ነገሩ ባለቤት ስማዊ ሐረግ ይባላል።
3.አንድ አንቀፅ ሁለት ዋና ዋና ሐሳቦችን ሊይዙ ይችላሉ።
4.አንቀፅ አነስተኛ የፅሑፍ ክፍል ነው።
5.ጠዋት ሲንገናኝ "እንደምን አመሻችሁ" በማለት ሰላምታ እንለዋወጣለን።

6.ጅብ
7.መፅሐፍ
8.ላም
9.እንደምን አደሩ?
10.ዐረፍተ ነገር

ሀ/የቤት እንሰሳት
ለ/የመማሪያ መሳሪያ
ሐ/የዱር እንስሳት
መ/ሁለት ሐረጓችን በዉስጡ ይይዛል
ሠ/ለአክብሮት የሚሰጥ ሰላምታ

11.ጫልቱ ሄደች።የዐረፍተ ነገሩ ባለቤት____ነዉ።
ሀ/ሄደ ለ/ጫልቱ ሐ/ሄደች መ/ሁሉም
12.ተማሪዎቹ ተጫወቱ።የዐረፍተ ነገሩ መቋጫ/ግስ/____ነው።
ሀ/ተጫወቱ ለ/ተማሪ ሐ/ተማሪዎች መ/ሁሉም
13.ዐረፍተ ነገር የሚመሰረተው ከ___ነው።
ሀ/ከቃላት ስብስብ ለ/ከሐረጋት ቅንጅት ሐ/ከአንቀፅ መ/ሀ እና ለ መልስ ነው
14.አንቀፅ ምንድን ነው?
ሀ/ከዐረፍተ ነገር ይመሠረታል ለ/አንድ ሀሳብ ብቻ ይይዛል
ሐ/አነስተኛ የፅሁፍ ክፍል ነው መ/ሁሉም መልስ ይሆናል
15.ከሰው ጋር ተላምዶ ቤት ውስጥ የምኖሩ እንስሳት__ይባላሉ።
ሀ/የዱር እንስሳት ለ/የዱር አውሬ ሐ/የቤት እንስሳት መ/መልስ አልተሰጠም





1.የ"ጠ" ሆሄ ባለ ሶስት እግር ፍደል ነው።
2.ከ"ጠ" ቀጥሎ የሚመጣው ፊደል የ"ጢ" ፊደል ነው።
3."ጫማ" የሚለው ቃል ከ"ጨ" የፊደል ዘር የተመሰረተ ነው።
4.በ"ሕ" ሆሄ "ሒሳብ" የሚለውን ቃል ሊንመሰርት እንችላለን።
5."ሖድ" የሚለው ቃል ከ"ሖ" ፊደል የተመሠረተ ነው።


6.ከሚከተሉት ውስጥ ከ"ጠ" የፊደል ዘሮች የተመሠረተው የቱ ነው?
ሀ/ጡት ለ/ጣሳ ሐ/ጥጥ መ/ሁሉም
7.ከሚከተሉት ውስጥ ከ"ጨ" የፊደል ዘሮች የተመሠረተው የቱ ነው?
ሀ/ሒሳብ ለ/ጨው ሐ/ጠላ መ/ሕዝብ
8.ከዚህ በታች ከተሰጡት ውስጥ በ"ሐ" የፊደል ዘሮች የተመሠረተው የቱ ነው?
ሀ/ጨወታ ለ/ጠመኔ ሐ/ጥጥ መ/ሔደ
9.እያንዳንዳቸው የ"ጠ" ፣ የ"ጨ" እና የ"ሐ" ሆሄያት ስንት ዝሪያ አላቸው?
ሀ/አስር ለ/ሰባት ሐ/ስድስት መ/ዜጠኝ
10.የ"ጠ" ፣ የ"ጨ" እና የ"ሐ" ሆሄያት ባለ ስንት እግር ሆሄያት ናቸው።
ሀ/ሶስት ለ/አምስት ሐ/ስምንት መ/ሁለት