Chabod Grade 1
155 subscribers
2.84K photos
106 videos
301 files
89 links
Materials for Grade 1 for stay at home study and lesson sharing
Download Telegram
Forwarded from Chabod Grade 8
ለካቦድ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ወላጆች በሙሉ

ከሁሉም አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን ይድረስ እያለን!! ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ ከወረዳው በደረሰን መመሪያ መሠረት፣ እስከ ረቡዕ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መደበኛ ትምህርት የማይኖር መሆኑ ይታወቃል።

ሆኖም ትምህርት ቤታችን ከዚህ ቀደም የፈተና ፕሮግራም አስቀድሞ ልኮ የነበረ ሲሆን፣ ተማሪዎች ሐሙስ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ትምህርት ቤት በሚመለሱበት ዕለት ተለዋጭ የፈተና ፕሮግራም (Schedule) የምንሰጥ መሆኑን እየገልጻለን። በተጨማሪም ፈተናው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠቃሎ የሚሰጥ ይሆናል።

ወላጆችም በእነዚህ ትምህርት በማይኖርበት ቀናቶች ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን በአግባቡ ተጠቅመው እንዲያጠኑ፣ ትምህርታቸውን እንዲከልሱ እና ለፈተናው በሚገባ እንዲዘጋጁ የበኩላችሁን እገዛ እና ክትትል እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን።

                                                ት/ቤቱ
Forwarded from Mehari Datan
Forwarded from Mehari Datan
Forwarded from Mehari Datan