በክርስቶስ ( in christ)
712 subscribers
98 photos
33 videos
40 files
38 links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Download Telegram
የተሰቀለውን ክርስቶስን የማየት በረከቶች


#ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ህብረት እንድንወደው ያረጋል
#መዳናች እንዳይቀልብን ያከብድብናል
#የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሌ ያስታውሰናል
#በመንፈስ ቅዱስ እድንቀጣጠል ጉልበት ይሆናል
#የእግዚአብሔር ራዕይ ራዕያችን ሁኖ ይቀራል
#ክርስትናችንን አሰልቺ እንዳይሆን ውበት ይሰጠዋል
#ኢየሱስን ለመምሰል ሀይል ይሆናል
#እግዚአብሔር በማንነቱ ልክ እንድናውቅ ይረዳናል
#እኛም በክርስቶስ ማን እንደሆንን እንድናውቅ ይረዳናል

@cgfsd