በክርስቶስ ( in christ)
821 subscribers
99 photos
33 videos
40 files
40 links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Download Telegram
✍️ በልጄ ሞት
***
አርጃለሁ ውድ በጌን ፣ ለዘልአለም አንድ ጊዜ
በልጄ ሞት ወደኔ ኑ ፣ እንዳትቀሩ ከድግሴ
እንካችሁ ልብስ ራሱኑ ፣ ይሄው ሥጋው እንኩ ብሉ
በወደድኩት በገደልኩት ፣ አሁኑኑ ሕያው ሁኑ
ነገ አይደለም ዛሬ እመኑ!! አሁኑኑ!!



#ሄኖክ_አሸብር