በክርስቶስ ( in christ)
712 subscribers
98 photos
33 videos
40 files
38 links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Download Telegram
የረቡዕ ጥቅምት ፩፮/፪፻፩፫ ፕሮግራም

ትላንት አሪፍ ጊዜ ነበረን ፣ ጌታ ይባረክ 🙌 ፤ መጋረጃውን ማንሳት በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ት/ት ክፍል ፩ ተምረናል ።

ሰባኪ : ፊሊሞን ነጋ
የመልዕክቱ ርዕስ : እርሾ (#መጋረጃውን_ማንሳት) ክፍል_ ፩


የመልዕክቱ አንዳንድ ሀሳቦች

፨ክርስቶስ እየሱስን ማየት ማለት በልቦና ዓይን ማየት ማለት ነው።
፨የሰይጣን የመጀመሪያ ሀሳብ፣ ክርስቶስ ላይ ያለንን ሀሳብ መጋረድ ነው ።
፨እየሱስን እንዳናይ ከሚጋርዱን ነገሮች ፦ 1,የፈሪሳውያን እርሾ(ግብዝነት)
2,የሰዱቃውያን እርሾ (የስህተት ት/ት)

3,የሄሮድስ እርሾ ( መጋረጃ )

🔺ክፍል ፪ ይቀጥላል ...
#stay #blessed
t.me/ZOEfellow
የረቡዕ ጥቅምት ፪፫/፪፻፩፭ ፕሮግራም

🔺ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ
(የመጨረሻ ክፍል ፣ክፍል ፪)

ሰባኪ : ፊሊሞን ነጋ
የመልዕክቱ ርዕስ : የምንኖርለት ዓላማ (#መጋረጃውን_ማንሳት)

የመልዕክቱ አንድአንድ ሀሳቦች

፨ለክርስቶስ ያለን ፍቅር የሚመዘነው⚖️ ፣ክርስቶስ ለሰጠን #ተልዕኮ ባለን #ልብ💙 መጠን ነው ።
፨ የክርስቶስ ደቀመዛሙር ማለት ፦ የእግዚአብሔርን #አሰራር ፣ የእግዚአብሔርን #መንግስት_እውነት 👉ወደ ሁሉም🌍 ቦታ የሚያደርስ ማለት ነው ።
፨ክርስቶስ ለሕይወት ያልሰጠን የትኛውም #ዓላማ 👉መጋረጃ 🚫ነው
#stay #blessed 😊💙
t.me/ZOEfellow