Ethiopian Diaspora Civility Forum
461 subscribers
277 photos
36 videos
284 links
Please use this channel for diaspora issues discussion with civility.
Download Telegram
EDCF (The Ethiopian Diaspora Civility Forum) wishes a Happy Mawlid al-Nabi to Our Muslims members, Ethiopian at home, and in the Diaspora.
ዶክተር ረድኤት አበበ ትባላለች።ይህች ጀግና ሴት የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የመላው አፍሪካ እና የጥቁር ህዝብ የኩራት ምንጭ የሆነች እውነተኛ የዘመናችን የሳይንስ ጀግና ነች። በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ውስብስብ እና በብዛት በነጮች በተያዘው የኮምፒውተር ሳይንስ እና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥ ብቅ ያለች አንፀባራቂ የጥቁር እንቁ ናት። የእርሷ ጉዞ እና ስኬት ለብዙሃን መንገድ የከፈተ እና የማይቻል የሚመስለውን ሁሉ ይቻላል ብሎ በተግባር ያሳየ ታላቅ ማሳያ ነው።

ሙያዋን እና እውቀቷን ስንመለከት ዶክተር ረድኤት በታዋቂው የኮርኔል ዩኒቨርሲቲ ታሪክ ውስጥ በኮምፒውተር ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪዋን የተቀበለች የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት በመሆን ታሪክ ሰርታለች። ይህ ብቻ ሳይሆን በዓለማችን ምርጥ ከሚባሉት ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ በሆነው የካሊፎርኒያ በርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተመራማሪ በመሆን እውቀቷን በማካፈል ላይ ትገኛለች። የርሷ የምርምር መስክ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና አልጎሪዝምን በመጠቀም እንዴት ማህበራዊ ፍትህን ማምጣት፣ ድህነትን መቀነስ እና የሀብት ክፍፍልን ማሻሻል ይቻላል በሚለው ላይ ያተኮረ ነው።

ጀግንነቷ የሚገለጠው እውቀቷን ለግል ጥቅሟ ብቻ በማዋሏ ሳይሆን፣ ቴክኖሎጂን የድሆች እና የተገፉ ማህበረሰቦች ድምፅ እንዲሆን በማድረጓ ነው። ኮምፒውተሮች እና ስሌቶች እንዴት አድልዎ አልባ ሆነው ሰውን ሊያገለግሉ እንደሚችሉ ሌሊት ከቀን ትመራመራለች። በተጨማሪም በቴክኖሎጂው ዓለም ውስጥ የጥቁሮች ተሳትፎ እንዲያድግ ብላክ ኢን ኤአይ የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ስብስብ በጋራ በማቋቋም ሌሎች ጥቁር ወጣቶች እና ሴቶች ወደ ሳይንሱ ዓለም እንዲገቡ ትልቅ የድልድይነት ሚና እየተጫወተች ነው።

በእውነትም ዶክተር ረድኤት አበበ የጥቁር ህዝብ ኩራት ናት። በዓለም ታላላቅ የትምህርት እና የምርምር ተቋማት ውስጥ የኢትዮጵያን ስም በክብር እያስጠራች፣ ሴቶች እና ጥቁሮች በሳይንሱ መድረክ ላይ ጫፍ መድረስ እንደሚችሉ ህያው ምስክር ሆናለች። የርሷ ፅናት፣ ጥልቅ እውቀት እና ለማህበረሰብ ያላት አሳቢነት ትውልድ ሲኮራበት እና ሲማርበት የሚኖር ታላቅ የጀግንነት ታሪክ ነው።
2
One Weekend.

Thousands of Stories.Every Step Has Purpose.

Inspired by Legends. Powered by Community.
Join runners, walkers, families, charities, and community partners for a weekend that celebrates health, connection, and lasting impact. Olympians, world champions, and legendary athletes will be there to cheer participants every step of the way.
Whether you are chasing a personal best, walking with loved ones, or simply enjoying the experience, everyone iswelcome - regardless of age, background, ability, or experience.

Every registered participant has a chance to win a brand-new Toyota Corolla. In addition, all participants will receive an official event T-shirt, a water bottle, a commemorative medal, tasty snacks at the finish line,and a goodie bag filled with sponsor giveaways.

Make your participation even more meaningful by running or walking for a good cause. All funds raised support our charity partners and help improve lives in our communities.  

Register today and become part of the story.

https://www.africanrun.com/
1
By Dr. Hawlet Ahemd

''የቁንጅና ውድድር'' ብሎ ነገር አይገባኝም። እና እኔ ስላልገባኝ አገሬ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ የወከለችና ብርቱ ፉክክር የሚጠብቃትን ልጅ ድምጽ ልንፈጋት?

ከፍዬ ሁላ ነው ብዙ ድምጽ የሰጠኋት!

የአገራችንን ሥም በመልካም የሚያስጠሩ ነገሮች እየተመናመኑ ነው። በዓለም መድረክ የምናንጸባርቅበት አትሌቲክስ ከሸፈተ ሰነባበተ። የመጨረሻውን ኦሊምፒክ በአንዲት የወርቅ ሜዳልያ ብቻ ማጠናቀቃችንን እናስታውስ። በእርግጥ በዓለም በብዛትም በጥራትም ልንደምቅ የምንችልባቸውን መድረኮች ማስፋት ለሁላችንም የተሰጠ የቤት ሥራችን መሆኑ መዘንጋት የሌለበት ነው።

ሩት ይርጋለም ኢትዮጵያን ወክላ የምትወዳደርበት ''Miss World' በዓለም ከፍተኛ የተመልካች ቁጥር የሚያስተናግዱ ኩነቶች ''Top 10 list'' ውስጥ የሚገኝ ነው። ይሄ አገራችንን ለማስተዋወቅ ምርጥ አጋጣሚ ነው። ሲጀመር በአገራቸው ሥም እኮ ነው የሚጠሩት። ''Miss Ethiopia!''

ኤርትራዊቷ ስኒት (ሥራሥሯና ሐረጓ ያው የት እንደሆነ ቢታወቅም 😒) ተጽዕኖ ያሳደረችባችሁ ኢትዮጵያውያን ምን ሆናችሁ ነው ግን? ኧረ ተው?! 😄 በቃ ስኒትን እየወደዳችሁ ስትመርጡ ግን አገራችሁን ምረጡ። በዚያ ላይ ከ ''Screen Saver'' ፎቶዋ ውጪ ጉግል ላይ search አድርጋችሁ ተመልከቱ፤ ስኒት ሩት ላይ አትደርስም! እውነቴን ነው።

የኤርትራውያን ዳያስፖራዎችን ተጽዕኖ እንርሳውና ስኒት አሁን ያገኘችው ድምጽ መላው ኤርትራውያንን ሕዝብ ብንወስድ 10% አካባቢ ደርሳለች። ወደ ሩት ስንመጣ ሙሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከወሰድን ለ 0 የተጠጋ ፐርሰንት ነው የምናገኘው። በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ቁጥር (30,000,000) ብቻ ብንወስድ እንኳን አሁንም ከ 1% በታች ነው። ከኤርትራውያን ድምጽ ሰጪዎች እኩል ብንጓዝ ሩት እስካሁን 13 ሚሊየን ድምጽ ማግኘት ነበረባት።

ሒሳቡን እንተወው! ድምጽ እንስጥ ጓዶች! ለአገራችን ድምጽ እንስጥ!

https://missworld.1voting.com/en/candidate/EVENT_dNWcJ/ethiopia-Fczj?fbclid=Iwb21leAT7Z6NjbGNrBPtnn3Bkb2YFZXh0bgNhZW0CMTEAc3J0YwZhcHBfaWQMMzUwNjg1NTMxNzI4AAEeHBolMNRvPr_iD5Y4pFF5bGwzWMotjdDRJJm1D2F5dOO3r82D6FnXocHaOoI_aem_X2cAmYeSh8m8tYLPRrexEQ
ሚስ ወልርድ ኢትዮጵያ ሩት ይርጋለም የተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችን እየጎበኘች እያለ ሳትጨርስ ነበር እህቷ ድንገት የተገደለችባት። በዚህም ጉዞዋን ለማቋረጥ ተገዳለች። በወቅቱ በሀዘን ምክንያት ጎንደርን የጎበችበት ቪድዮ አልተለቀቀም ነበር። እስኪ በአጭሩ የጎንደር ጉብኝቷን እናስቃኛችሁ.... ድምጽ እንድተሰጧት ሊንኩን ኮመንት ላይ አድርገናል።

https://www.facebook.com/share/r/1F8HjUU46R/
A message from Ambassador Fitsum Arega (DG Ethiopian Diaspora Service/FMR Ambassador of Ethiopia)

Honored to join Ethiopian Diaspora representatives from different countries who took part in the #Ethiopian National Dialogue Conference. We visited Diaspora owned investments outside Addis, discussed with some bank officials and celebrated their inspiring and impactful contributions.

We concluded with a heartfelt appreciation, bidding farewell to those returning to their families. Grateful for their time and contributions to this important mission, and to their families and employers for making it possible. Bon Voyage! #Ethiopia

በኢትዮዽያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ ከተለያዩ አገራት መጥተው ለ40 ቀናት በአዲስ አበባ ከተሳተፉ፣ የኢትዮዽያ ዳያስፖራ ተወካዮች ጋር በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ወጣ በማለት ከባንኮች የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይቶችን አካሂደናል። የተለያዩ የዳያስፖራ ኢንቨስትመንቶችንም ጎብኝተናል።

በጉብኝታችንም ዳያስፖራው በኢንቨስትመንት መስክ እያደረገ ያለውን የሚያነቃቃ እንቅስቃሴ ተመልክተናል። በመጨረሻም የምስጋና እና የአሸኛኘት ፕሮግራም አካሂደናል። እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም እናመሰግናለን። በደህና ግቡ!
1
Good evening, friends,

This is my choice of the Ethiopian flag. I fully respect that some of you may prefer a different version, and I encourage everyone to share their own choice with us. Our differences of opinion should never prevent us from appreciating the extraordinary history and heritage of our beloved Ethiopia.

As a pilot, I have always felt a special sense of pride whenever I see the golden Lion of Judah — Mo'a Anbessa Ze-Imnegede Yehuda — displayed on Ethiopian aircraft. To me, it represents much more than an emblem. It carries a powerful connection to Ethiopia's history, sovereignty, and aviation heritage.

The Story in Brief

The Lion of Judah is one of Ethiopia's most historic national symbols. For generations, it was closely associated with the Ethiopian monarchy and the Solomonic tradition.

When Ethiopian Airlines was established in 1945 during the reign of Emperor Haile Selassie I, it became an important part of Ethiopia's modernization and its effort to connect the country with the rest of the world.

The airline's early identity reflected Ethiopia's national colors and historic symbols. The golden Lion of Judah, carrying a cross-topped staff and Ethiopian banner, became closely associated with the country's imperial era and its long tradition of independence.

The Lion represented courage, sovereignty, leadership, resilience, and Ethiopian national pride. It also became internationally recognizable during a period when Ethiopia was asserting its place in African and global affairs.

During the 1960s and 1970s, Ethiopian Airlines aircraft also became famous for displaying the image of the black-maned Ethiopian lion, an animal uniquely associated with Ethiopia, prominently on the tails of aircraft such as the Boeing 707.

Why the Lion Still Matters

Following the fall of Emperor Haile Selassie's government in 1974, Ethiopia entered a dramatically different political era, and many symbols associated with the monarchy were removed from official use.

Ethiopian Airlines also modernized its visual identity over the years. Today, its familiar green, yellow, and red colors continue to proudly represent Ethiopia wherever its aircraft fly.

Yet the lion has never completely disappeared from Ethiopia's aviation heritage. It continues to appear in historical photographs, commemorative designs, heritage liveries, and other references to the airline's remarkable history.

For me, therefore, the Golden Lion of Judah is not simply about monarchy or politics. It represents a much larger historical inheritance — Ethiopia's ancient civilization, independence, courage, dignity, and continuity through generations.

People may choose different Ethiopian flags and interpret our history differently. That is their right, and I respect it.

But this is the flag and historic symbol that speaks most strongly to me.

As an Ethiopian and as a pilot, seeing that magnificent golden lion associated with an Ethiopian aircraft gives me tremendous pride. It reminds me that long before many African nations had their own international airlines, Ethiopia was already carrying its colors, its identity, and its name across the skies of the world.

The governments of Ethiopia have changed. Political systems have changed. Generations have changed. But Ethiopia remains.

May we honor our history, learn from it, and allow our different views of that history to bring thoughtful discussion rather than division.

Long live Ethiopia — our shared and beloved nation. 🇪🇹
For 80 years, Ethiopian Airlines has connected people, cultures, and continents while supporting communities and meaningful causes. We are proud and grateful that Ethiopian Airlines has supported the Grand African Run and African Impact Award from the very beginning, helping us promote health, celebrate culture, recognize impact, and bring communities together.

https://www.facebook.com/share/r/1csVCUuZFm/

#EthiopianAirlines80 #GrandAfricanRun #AfricanImpactAward

https://www.africanrun.com/
1
ሀገርዎ ላይ ንብረት እንዲያፈሩ እናግዝዎት!
**
በውጭ ሀገራት
የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገርዎ ላይ ንብረት እንዲያፈሩ እኛ እናግዝዎታለን!!

እርስዎ ከ10 እስከ 70 በመቶ ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን

•  ለቤት መግዣ/ መሥሪያ
•  ለአውቶሞቢል መግዣ
•  ለግል ጉዳይ
•  ለኢንቨስትመንት
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ እናበድርዎታለን!

https://youtu.be/2kAbQV9J-9Y?is=HzREtkSDI30-H5nk

የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ በ unite.et መተግበሪያ፣ 
ባሉበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት መክፈት ይችላሉ!

አገልግሎቱን በሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትም ማግኘት ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ
ለመደበኛ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች - https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts

ከወለድ ነፃ ተጠቃሚዎች-  https://combanketh.et/cbe-for-you/cbenoor-diaspora-accounts

****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
Dear Friends,

Ahadu Christian Academy (ACA) — a K–5 Christian school rooted in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tradition — invites the community to our Open House on Sunday, 8/30/2026, from 3:00 to 6:00 PMat 

13925 New Hampshire Ave, Silver Spring, MD 20904.

Whether you're a family exploring school options for your child or simply curious about what we're building, we'd love for you to join us.

The afternoon will include:✈️ A hands-on aviation immersion experience for children - by Maffed Aviation🎭 A live performance, The Story of St. Yared🏕️ A presentation from local scout leaders🏫 Classroom tours and time to meet our teachers Light refreshments and networkingACA is now enrolling our founding kindergarten class for Fall 2026 — seats are limited, and this is a wonderful opportunity to see our classrooms, meet our staff, and learn about our approach to faith-rooted, academically rigorous education.

Please feel free to drop in any time during the event.We hope to see you there!

https://ahaduacademy.org/

Ergeba Sheferaw, M.D.,M.P.
3
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራው ማህበረሰብ በሀገሩ መስራት እንዲችል ያዘጋጃቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ ከተለያዩ የዓለም አካባቢውዎች ለመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሰፊ ማብራሪያ እና ገለጻ የተደረገበት መድረክ ነበር።

አቶ አቤ በዚህ የውይይት መድረክ በተነሱት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ላይ ከሌሎች የባንካችን የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አቶ አቤ ባንኩ ከዳያስፖራ አባላት ጋር ተቀራርቦ ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸው፣ ባንኩ ባቀረባቸው አገልግሎቶች በመገልገል ራሳቸውንም ሀገራቸውንም እንዲጠቅሙ ጥሪ አስተላልፈዋል።

https://youtu.be/3ZrZ0C3oQ6o?is=7eMvnyKN9x1JdlJE