My love heart ❤️❤️❤️❤️❤️💓💓
47 subscribers
57 photos
6 links
Download Telegram
Forwarded from 💛Best Profile Pictures💛 (AՅ 𝐌𝐀𝐍)
የማይከፈል ውለታ
ወረት የሌለው ፍቅር!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
Forwarded from 💛Best Profile Pictures💛 (AՅ 𝐌𝐀𝐍)
ፃድቁን ሃጥ ነው እውነቱን ሀሰት
እያሉ ሲጮሁ ይሰቀል ይሙት
እየመረመረው ፍጡር ፈጣሪን
ክርስቶስን አስሮ ፈታው በርባንን

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
Forwarded from 💛Best Profile Pictures💛 (E D U)
#አርብ
በሚፈርደው ፈረዱበት
በሚምረው ጨከኑበት
በቁጣ ጎተቱት
ቀይ ግምጃ አለበሱት

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
Forwarded from 💛Best Profile Pictures💛 (E D U)
እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፤
ስለ በደላችን ደቀቀ፤
የደህንነታችንም ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበር፤
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን። ኢሳ 53፥5

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
Forwarded from 💛Best Profile Pictures💛 (E D U)
ክርስቶስ በመስቀል ላይ
የዘላለም ህይወት ሰጠን
የኛን መከራ እርሱ ተቀበለ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
Forwarded from 💛Best Profile Pictures💛 (E D U)
አቤቱ ይህን ሁሉ መከራ
የተቀበልከው ለእኛ ስትል ነውና
ማረን ይቅር በለን!🙏🙏🙏