There is an anthropology test tomorrow at 4(local time), and the assignment must be submitted on the same day.
Grade Report for student CSC-8.docx
18.7 KB
Here is the updated history grade
CCS 8.xls
18.5 KB
This is your Communicative English Language Skills II grade report
Forwarded from UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
ለነባር ተማሪዎች (ከጤና ተማሪዎች በቀር)
💥 ምዝገባ 💥
ምዝገባ በአንላይን sis.uu.edu.et ላይ በአካውንታችሁ ሲሆን፣
1. ውጤታችሁን በአካውንታችሁ ማየት
2. የማዘር ሴክሽን ኮርስ በቅድሚያ መመዝገብ
3. "Add" የሚደረጉ ኮርሶች ካሉ 18 ክሬዲት እስኪሞላ መጨመር
4. "Add" ማድረግ የሚቻለው ከዚህ ባለው ስኬጁል መሰረት ሲሆን፣ የሚጋጭ ክላስ መመዝገብ አይቻልም።
5. ቢል ልክ መሆኑንና አንድ ላይ ሁሉም ኮርሶች መኖራቸውን በማረጋገጥ በቴሌ ብር መክፈል
6. የቴሌብር ደረሰኝ በመያዝ መታወቂያ ማሳደስ
7. ከምዝገባ ቀን ቦሀላ ቅጣት በየሳምንቱ እጥፍ የሚጨምር ስለሆነ በተቀመጠው ቀን መመዝገብ
✅ እስከ ሰኞ መስከረም 05 ፣ 2017 ዓ.ም የማዘር ሴክሽን ምዝገባ
✅ከ መስከረም 06- እስከ መስከረም 09 "Add"
✅ ከመስከረም 12 ቦሀላ "Late Registration"
✅ ሁሉም ምዝገባ በአካውንታችሁ ብቻ ሲሆን፣ ከተቀመጠው ቀን ቦሀላ ሲስተሙ ስለሚዘጋ በተባለው ቀን ብቻ ተመዝገቡ።
✅ የጤና ተማሪዎች ምዝገባ ከረዕቡ ጳጉሜ 05 ጀምሮ ይቻላል።
‼️ጥያቄ ካለ ቻናሉ ላይ በ "Direct Message" መላክ ይቻላል።
💥 @UnityRegistrar Info: [Click Here]
Facebook | LinkedIn | SIS | Website |