Forwarded from GION MEDIA (̶Hᴀɪᴍᴏɴ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀግናው የወገን ጦር እንደ አንበጣ ያረገፈውን የትግራይ ወራሪ የገነዘውን አስከሬን መቅበር እና ይዞ መሄድ ሳይችል በዚህ መልኩ ነው ከመደምሰስ የተረፈው ወራሪ የያዘውን ጥሎ የፈረጠጠው።
#ሼር!
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
#ሼር!
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
Forwarded from ቅናሽ ገበያ /DISCOUNT MARKET
ዐማራ ከአስረሽ ምችው ዜና ወጥቶ
ራሱን ቢያዘጋጅና የበለጠ ቢያደራጅ ነው የሚሻለው። ሚዲያው፣ ቤተመንግሥቱ፣ ሰው ሁሉ ሌላ ሠላማዊ ፕላኔት ውስጥ ያለ ነው የሚመስለው።
ካለፈው ስሕተት ተምሮ ሕዝባችን በላቀ ሁኔታ እንዲደራጅ፣ እንዲሰለጥን፣ ሕወሓት ያደረሰውን ጥፋት በኮንፈረንስ፣ በሚዲያ፣ በዌብሳይት፣ በዘጋቢ ፊልምና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንዲያውቀው አድርጎ ቁጭት ከመፍጠር ይልቅ የሰሞነኛ የዳንኪራ አጀንዳዎች በአእምሮው ትጥቁን እንዲፈታ፣ ጦርነቱ አልቋል ደቋል በሚል ለዳግም ዝግጅት እንዳይነሳሳ ነው እየተደረገ ያለው።
ህወሓት ደግሞ እቺን የዳንኪራ ጊዜ ተጠቅሞ ፕላን B ለመተግበር በትግራይ ሸለቆ ውስጥ እንደገና ሕጻን፣ ወጣት፣ አዛውንትና እናቶችን ሳይቀር እያሰለጠነ ይገኛል። እየተዘጋጀ ያለው በዚህ እንደራደር እያለ የእፎይታ ጊዜ በመግዛትና የኛን የዳንኪራ ጊዜ ተጠቅሞ ነው። አንድ ሾልኮ የመጣ መረጃ እንደሚያመለክተው ሕወሓት ፕላን B ተግባራዊ ማድረግ የፈለገው በምዕራብ ዐማራ በኩል ነው። "ሽሬ" የምትባለው የሜጄር ጄኔራል ሃየሎም አርአያ ሀገር ደግሞ ዋነኛ የጦር ማዘዣ ጣቢያ እንድትሆን ተመርጣለች።
እንግዲህ ሕወሓት ዳግም ዐማራን ለማዋረድ፣ እንደ ኢክራም ያሉ እህቶቻችንን፣ ሸዋ ላይ እንዳደረገው የ'80 ዓመት አዛውንቶችን ለመድፈር፣ በጅምላ ገድሎ ለመቅበር፣ የቀሩትን መሠረተ ልማቶችን ለማውደም እየተዘጋጀ ባለበት በዚህ ወቅት ነው የአቀባበልና የሽልማት፣ የዳንኪራና የፉከራ ዜና እየሰማን ያለነው። ባላለቀ ጦርነት ለአቀባበል በሚል
የሚባክነውን ጥይት ተውት!
በአንጻሩ፣ ሕወሓት የትግራይን ሕዝብ ስሜት በሚኮረኩሩ ዘፈኖች በየመንደሩ ቅስቀሳ እያደረገ በማሠልጠን ላይ ይገኛል። በዚህ የቅስቀሳ ንቅናቄ መነኩሴዎች ሳይቀር ማይክ ጨብጠው እየዘፈኑ ሕዝቡን በዕንባ እያራጩ እንዲነሳ ነው እያደረጉ ያሉት። በድራማ መልክ ለቅስቀሳ የሚያዘጋጁት ካሴትና ቪዲዮዎች፣ መጣጥፎች፣ መዝሙሮች፣ ሽለላዎች፣ ድራማዎች ዐማራን እንደ ሕዝብ የሚያጥላሉ እና ለትግል የሚያነሳሱ ናቸው።
ወደኛ ስንመጣ በጎጥ ተቧድኖ ስድድብ ሁሉ ተጀምሯል። ገና ሙሉ ራያ ነጻ ሳይወጣ እንደ ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ ያሉ ሰዎች በላይ ዘለቀ ጎጃሜ ሳይሆን ወሎዬ ነው የሚል ሀረግ ቆጠራ ውስጥ ገብተዋል። እንዲህ ያለ ነገር ነው የገጠመን ጎበዝ።
ሁሌም የሚያስጨንቀኝ ድል ማድረጋችን ሳይሆን፣ ከድል በኋላ ድላችንን እንዴት አስጠብቀን መቀጠል እንዳለብን ነው።
(ታደለ ጥበቡ)

Forwarded from GION MEDIA (̶Hᴀɪᴍᴏɴ Ab)
ወልዲያ ላይ ስልጠናቸው ሲከታተሉ ቆይተው የተመረቁት የወሎ ፋኖ አባላት ትናንትና ወደ ግንባር መሸኜታቸው ተሰምቷል።
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️