ከዲግሪ ባሻገር፡ ልጆቻችሁ ነገ የኢኮኖሚ ነፃነት እንዲኖራቸው ዛሬውኑ አስተምሯቸው! 🚀🎓 (5 ወሳኝ ነጥቦች)
ውድ ወላጆች፣ ልጆቻችሁ ምርጥ ትምህርት ቤት ቢገቡም፣ ዲግሪ ቢይዙም... ለነገው የኢኮኖሚ ነፃነታቸው ያ ብቻውን በቂ ላይሆን ይችላል። በ2026 ዓ.ም. ዲግሪው አለኝ ብሎ ድሃ እንዳይሆን፣ ከትምህርት ቤት ውጭ ዛሬውኑ ልታስተምሩት የሚገቡ 5 ወሳኝ ነገሮች አሉ! 👇
1. የተስተካከለ የገንዘብ ዕይታ፡ ገንዘብን ማግኘት፣ ማስተዳደር፣ ኢንቨስት ማድረግ እና ማሳደግ። ከልጅነቱ ጀምሮ የራሱን የገቢ ምንጭ መፍጠርን ይማር።
2. አንድ ጠንካራ የዲጂታል ክህሎት፡ ዌብሳይት መስራት፣ ዳታ መተንተን፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ወይም AI አጠቃቀምን። እነዚህ ከዲግሪው በላይ የገቢ በር ይከፍታሉ።
3. ሰው ተኮር(ልል) ክህሎት ፡"ከሰዎች ጋር በብቃት መግባባት፣ ሃሳብን በግልጽ ማቅረብ፣ ማሳመን እና የቡድን ስራ የመስራት ችሎታ።
4. ስጋትን የመጋፈጥ ድፍረት፡ ከደህንነት ቀጠና (Comfort Zone) ወጥቶ አዳዲስ ነገሮችን መሞከርን ይማር። ስህተት መስራት ለስኬት መሰላል እንደሆነ ይረዳ።
5. የችግር ፈቺነት አስተሳሰብ፡ በዙሪያው ያሉ ችግሮችን እንደ 'እድል' የማየት ብቃት ያዳብር። ለችግሮች መፍትሄ ሲፈልግ የገንዘብ ነፃነት ይከተለዋል።
እርስዎ ለልጅዎ ከእነዚህ ውስጥ የትኛውን አስተምረዋል?"
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን!
#CapitalMindset #EthiopianParents #FutureLeaders #DigitalSkills #FinancialFreedom #EducationBeyondDegree

❤1
በዚህ ዓለም ላይ ምንም "ነጻ" ነገር የለም፤ ዋጋው ወዲያውኑ የማይታይ ካልሆነ በስተቀር! 🚫💼
ብዙዎቻችን ለዕውቀት ወይም ለስልጠና ጥቂት ብር ለመክፈል እንቆጥባለን። ነገር ግን በነጻ ስም ጊዜያችንን፣ ትኩረታችንን እና የወደፊት ተስፋችንን ለሚሰርቁ ነገሮች በራችንን ክፍት እናደርጋለን።
ድሃ የሚያደርጉህ 5 "ነጻ" ነገሮች፦
1️⃣ ያለማቋረጥ ማሸብለል (Scrolling): የሌሎችን ስኬት እያየህ ያንተን ጊዜ መግደል።
2️⃣ ያልተማረ ሰው ምክር: ካልኖረው ሰው ህይወትን ለመማር መሞከር።
3️⃣ ነጻና ጥራት የሌላቸው መረጃዎች: አእምሮህን ምንም ጥቅም ብሌላቸው መረጃዎች መሙላት።
4️⃣ ያለ እቅድ የሚባክን ጊዜ: የነገ ነጻነትህን ዛሬውኑ ማጥፋት።
5️⃣ የነጻ "ዕድል" ፍለጋ: በስራ ሳይሆን በሎተሪ ማመን።
ከእነዚህ 5 ነገሮች ውስጥ አንተን ይበልጥ የፈተነህ የትኛው ነው? ወይስ የረሳሁት ሌላ "ነጻ" ወጥመድ አለ? ኮሜንት ላይ እንወያይ። 👇
#Ethiopia #BusinessMindset #Success #Growth #CapitalMindset #አስተሳሰብ #ስኬት

ጠንካራ ስራ ወይስ ብልህ ስራ? (Work Hard vs Work Smart) 🧠💼
ሁላችንም "ጠንክረህ ስራ ስኬታማ ትሆናለህ" ተብለን አድገናል። ነገር ግን እውነታው ከዚህ የተለየ ነው። ጠንክሮ መስራት የመነሻ እንጂ የመድረሻ መንገድ አይደለም።
ብዙዎቻችን በ "Hard Work Trap" ውስጥ ወድቀን ለገንዘብ ስንገዛ እንኖራለን። ሀብታሞች ግን የሰዎችን ጊዜ፣ ቴክኖሎጂን እና ሲስተምን (Leverage) በመጠቀም ገንዘብ እንዲሰራላቸው ያደርጋሉ።
ዛሬ ራስህን ጠይቅ፡ አንተ ለገንዘብ እየሰራህ ነው ወይስ ገንዘብ ላንተ እየሰራልህ?
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ እንወያይ። ለተግባራዊ ለውጥ ዝግጁ ይሁኑ☕️
#BusinessMindset #Ethiopia #Success #CapitalMindset #WealthBuilding #አስተሳሰብ

2026_Small_Biz_Finance_Tracker.xlsx
31 KB
ብዙ መስራት ወይስ በብልሃት መስራት? 🧠⚙️
ብዙዎቻችን ጠንክረን የምንሰራው ለገንዘብ ነው። ነገር ግን እውነተኛው ስኬት የሚመጣው ገንዘብ እንዲሰራላችሁ የሚያደርግ "ሲስተም" ስትገነቡ ነው።
በ 2026 የዲጂታል አርክቴክት ለመሆን የመጀመሪያው እርምጃ መረጃን በሲስተም መያዝ ነው። ለዚህም እንዲረዳችሁ እኛ የምንጠቀምበትን "Smart Finance Tracker" ኤክሴል ቴምፕሌት በነፃ አዘጋጅተንላችኋል።
ይህ ስጦታችን ነው! 🎁
ለውጥ የሚጀምረው ከትክክለኛ ሲስተም ነው! 🚀
#CapitalMindset #SystemBuilding #ExcelExpert #Ethiopia #DigitalAssets #PassiveIncome #እውቀት #ስኬት