Bushra Media//ቡሽራ ሚዲያ 💡
55 subscribers
40 photos
9 videos
82 links
በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን አነሳለሁ።አነቃቂ መልእክቶችን አስተላልፋለሁ።የተለያዩ ስራዎችን አቀርብበታለሁ።
Download Telegram
ሰላም ቤተሰቦቸ ሁላችሁም እነዚህን ቴጆቸንና አካውቶቸን ፎሎ በማድርግ ለሀገራችን የበኩላችንን እናርግ👏👏🙏👆👆👆
💎ጀግንነት እንደ ዥረት የሚፈስባት፣ጀግኖች እንደ ቡቃያ የሚበቅሉባት፣ጠቢባን የሚፈልቁባት፣ሊቃውንት የሚፈጠሩባት፣እልፍ ታሪኮች ያደመቋት፣በታሪኳ ውስጥ ከማሸነፍ በስተቀር መሸነፍ ያልተገኘባት፣ጠላት የሚቀጣበት፣ባንዳ የማይደፍራት፣ውብ ሀገር 🇪🇹
ኢትዮጵያዊነት🇪🇹 ከቃል በላይ ነው እኔ ሀገሬን እወዳለሁ "ኢትዮጵታዊነቴ ኩራቴ "

ቡሽራ ያሲን
ተስፋ አተቁረጥ ደጋግመህ ሞክር
ተስፋ አተቁረጥ !!
ይነሳ ይነሳ ያጀግና ይነሳ ተጋበዙልኝ👇👇
https://youtu.be/Jtc9dI6A1S0
ይቅናሽ ሀገሬ❤🇪🇹🙏መልካም እድል #ዋሊያዎቹ ዛሬ ማታ 1:00 ከካሜሮን ጫዋታ አላቸው🥇🥇🥇✅🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 8 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.