የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ.pdf
3.8 MB
በኤሌክትሪክ ተሽከርሪዎች ላይ የታክስ ማስተካከያ መደረጉን ገንዘብ ሚኒስቴር ኣሰወቀ
ከአፋር ክልል የገቢ መ/ቤትና ባለድርሻ መ/ቤቶች ተወክሎ የመጣ ቡድን ከገቢዎች ቢሮ ተሞክሮ ልውውጥ አካሄደ፡፡
መስከረም 27/2015 ዓ.ም
የተሞክሮ ቡድኑ በገቢ ተቋሙ አወቃቀርና አደረጃጀት፣ የግብር ህግ ተገዥነትን ለማሳደግ የምንከተላቸውን ስልቶች፣ ገቢያችንን ለማሳደግ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች፣ የከተማ አገልግሎት ገቢ አሰባሰባችንን (ትላልቅ የፌዴራል መ/ቤቶችን ከማስከፈል አኳያ) በሰነድ የታገዘ ማብራርያ ተደርጎላቸዋል።
የኦዲት አሠራራችንን ፣ ከፌዴራል ገቢዎችና ከሌሎች ክልሎች ጋር ያለውን የጋራ ገቢ ትልልፍ በተመለከተ፣ በዋናናት ደግሞ ከአጋርና ባለድርሻ አካላት ጋር ያለንን ቅንጅት በተመለከተ ያሉንን ተሞክሮዎች ተለዋውጠናል፡፡
ከዚህም ባሻገር ሁለቱ ክልሎች በተለያዩ ጉዳዮች ለመደጋገፍ ያላቸውን ተነሳሽነት ግልፀዋል፡፡