በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሻሻለውን የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ እና የእርሻ ስራ ገቢ ግብር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 312/2018 ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ።
ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም (አይከል ከተማ)
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳር ገቢዎች መምሪያ ስር የሚገኘው የነባሩ ጭልጋ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሻሻለውን የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ እና የእርሻ ስራ ገቢ ግብር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ዙሪያ ከወረዳ፣ ከቀበሌ አመራሮች እና ከቀበሌ ከተወጣጡ አርሶ አደሮች ጋር ውይይት አካሂዷል ።
አዋጁን መሰረት ያደረገ ጽሁፍ በተቋሙ የግብር ትምህርት ዋና የስራ ሂደት በሆኑት በአቶ ተሾመ ጨቡድ ቀርቦ ሃሳብና አስታየት በውይይቱ ተሳታፊዎች ተሰጥቷል ።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰለሞን እያዩ አዲሱን የተሻሻለ አዋጅ መሬት ላይ በማውረድ ረገድ የቅንጅት ስራ ወሳኝ ሚና እንዳለው በመግለጽ ፣ የወረዳው የገቢ አቅም እንዲያድግና ፍትሃዊ አሰራር እንዲሰፍን የወረዳና የቀበሌ አመራሩ ከሚመለከታቸው አካላት አዋጁን ለአርሶ አደሩ በግልጽ በማስረዳትና ህጋዊ አሰራርን በመከተል ወደ ተግባር የመቀየር ኃላፊነታቸውን በቁርጠኝነት መወጣት እንዳለባቸው ገልጸዋል።
አቶ ተሾመ በበኩላቸው፤ የተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 312/2018 በአፈጻጸም ዙሪያ የነበሩ የፍትሃዊነት ችግሮችን የሚቀርፍ እና ፍትሃዊነትን የሚያሰፍን የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ያማከለ እንዲሁም የህዝቡን የልማት ጥያቄ ሊመልስ የሚችል ፋይናንስ ለመሰብሰብ የሚያስችል አዋጅ መሆኑን አብራርተዋል ።
የውይይቱ ተሳታፊዎችም በአዋጁ አፈጻጸም ሂደት ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በቅርበት ለመከታተልና ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል ።
በተመሳሳይ ዜና የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ፣

በተመሳሳይ ዜና የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ፣ የወገራ ወረዳ ፣ የጠገዴ ወረዳ እና የታች አርማጮሆ ወረዳ ገቢ ጽ/ቤቶች በአዋጁ ዙሪያ ለወረዳ አመራሮች፣ ለቀበሌ አመራሮች ፣ ለቀበሌ ስራ አስኪያጆች፣ ለጸጥታ መዋቅሩ እና ለገቢ ተቋሙ ባለሙያዎች ግንዛቤ ፈጥረዋል።
ዘገባው ፦ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የግብር ትም/ኮሙ/ዋና የስራ ሂደት ነው።

Forwarded from Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
ማስታወቂያ ለግብር ከፋዮች!
ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Amhara Revenue Bureau
በቀሩት ቀናት ግብርዎን ይክፈሉ!
አስተያየት እና ጥያቄ ቢኖርዎ ከዚህ ገፅ በተጨማሪ እነዚህን አድራሻዎች ይጠቀሙ
በፌስቡክ ገፅ
https://www.facebook.com/AmraNews
https://www.facebook.com/profile.
በቴሌግራም:- Amhara Region revenue bureau
በዩትዩብ:- https://www.youtube.com/ ገቢያችን
Website:- https://www.abor.gov.et/
እንዲሁም አስተያየትና ጥቆማ በ 9504 ይደውሉ
መደበኛ ስልክ ቁጥሮች 058 220 57 49/ 09 47

Forwarded from የአማራ ክልል የታክስ ህጎች