የጉራፈርዳ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በርካታ የተዘረፉ ንብረቶችን መያዙን አስታወቀ።
ሚዛን አማን:-ታህሳስ 04/2014 ዓ/ም በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት በቢፍቱ ከተማ 03 ቀበሌ ቅዳሜ እና እሁድ ታህሳስ 03/2014 ዓ/ም ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ ከተለያዩ አካላት የተዘረፉ ንብረቶችን መያዙን የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ሳጅን ዋሲሁን እንዳለ ገለፁ።
እንደ ሳጅን ዋሲሁን እንዳለ ገለፃ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የተያዙ ንብረቶችም ቆርቆሮ፣ የብረት በር ፣ የመጋዘን በር ፣ ትልቁ የቡና ወንፊቶች ፣ የጎማ ዛፍ ደም ማጠራቀሚያ ፣ ፍሬ ፌሮ፣ ቴሌቪዥን፣ የአረም መቆጣጠሪያ መርጫ ፖምፕ፣ መካከለኛ ዲናሞ እና ሌሎች ዕቃዎችንም በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የገለፁ ፖሊስ አዛዡ ስራው ያልተጠናቀቀ በመሆኑ በቀጣይ ባሉት ቀናት ተጨማሪ ሥራዎች ሊሠሩ እንደሚችሉ ገልፀው በዚህ ተግባር የተጠረጠሩ 9 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልፀዋል።
አክለውም የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ሳጅን ዋሲሁን እንዳለ ማህበረሰቡ የጀመረውን ከፖሊስ ጋር ተባብሮ የመስራት ሥራን አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበው መላው ማህበረሰቦቻችን ከፖሊስ እና ከፀጥታው አካል ጎን በመሆን ወንጀልን መከላከል እና መፀየፍ እንዳለባቸው ጥብቅ መልዕክት አስተላልፈዋል።ዘገባው የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነትና ሚድያ ነው

ተጨማሪ መረጃዎችን ከፓርቲያችን ሚድያ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩ-ትዩብ https://youtube.com/channel/UCVV7H-gAuYhKfPo6HNlSu9g
በዌብሳይት www.benchshekozoneprosperityparty.org.et
በቴሌግራም https://t.me/bszpp
ትዊተር https://twitter.com/benchShekopp?t=ymBlS_9NLnLyqJUFRRbg3Q&s=09

Telegram
bench sheko zone prosperity party - ብልጽግና
ዘውትር ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን
የቤንች ሸኮ ዞን ብልፅግና ፓርቲ የአባላት ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ።
"ከፈተና ወደ ልዕልና" በሚል መሪ ቃል በቤንች ሸኮ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ዞን አቀፍ የአባላት ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ ከዞን ማዕከል ፣ከወረዳና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ አባላት ተሳታፊ ሆነዋል።
የቤንች ሸኮ ዞን ም/ዋና አስተዳዳሪና የዞኑ ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ቀበሌ መንገሻ እንደገለፁት እየተካሄደ ያለው ኮንፈረን ዘንድሮ ለ126ኛ ጊዜ እያከበርን ባለንበት ጊዜ በመሆኑ ለየት ያደርገዋል ብለዋል።
ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በርካታ የውስጥና ውጭ ፈተናዎች ቢገጥሙትም ፈተናዎችን በአመራሩ፣ በአባሉና በህዝባች ጽናት ተሻግረን ኮንፈረንሱን ማድረግ ችለናል ብለዋል።
ፓርቲው ለአንደኛው ጉባኤ ብቃት ያለው አመራርና ጥራት ያለውን አባል ለመገንባት ባስቀመጠው መሠረት በቅቶ በማብቃት ስትራተጅ መሰረት ጉባኤው እየተደረገ እንዳለ አብራርተዋል።
የቤንች ሸኮ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮናስ ኬና በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸው ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ደረጃ በሚመለከት ያጋጠሙ እና እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎችን መሻገር የሚያስችል ብቁ አመራርና አሠራር ለመፍጠር በሚያስችሉ ፓርቲው እየሰራ እንዳለ አብራርተዋል።
የመጀመሪያ ዙር ኮንፈረንስ ፓርቲው በፈተናዎች መካከል ሆኖም አገር ያሻግራል በሚል ከህዝቡ የተጣለበትን እምነትና ኃላፊነቱን በብቃት ለመወጣት እየሠራ መሆኑን ገልፀዋል።
በዛሬው ኮንፈረንስ ለፌደራል ጉባኤ የሚሳተፋ ዕጩዎችን እንደሚመረጡ ተገልጿል።

የብልጽግና ፓርቲ የአመራር ምዘና ማስፈጸሚያ መመሪያ መነሻ ነጥቦች፡-
1. የብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራም መር በመሆኑ፡-
ያለ አመራር ምዘና ስርዓት ትክክለኛ ፕሮግራማቲክ ፓርቲ መሆን አይቻልም፤
2. ጠንካራ እና ቅቡልነት ያለው አገረ መንግስት ለመገንባት ነጻ፣ጠንካራ እና ብቃት ያላቸው ተቋማት በማስፈለጉ፤
እያንዳንዱ አመራር ጠንካራ ተቋም የመገንባት ኃላፊነት ተጥሎበታል፤ለዚህ ደግሞ አመራሩ ተገቢውን ክትትል ማድረግ አለበት፤
3. ብልጽግና ፓርቲ መሰረተ ሰፊ ፓርቲ በመሆኑ፤
ብልጽግና በሁሉም አቅጣጫ ያለ ኢትዮጵያዊ የእኛ መሰረት ናቸው፤ተቋማት ለሁሉም ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ያስፈልጋል፤
ከዚህ ያፈነገጠ አካሄድ የሚከተል አመራር ተጠያቂ የሚያደርግ ስርዓት ነው፣
4. ብልጽግና ፓርቲ የአስር ዓመት ዕቅድ እና የአምስት ዓመት ማኒፌስቶ ያለው በመሆኑ ለህዝብ የገባነውን ቃል በተግባር እየተገበርን መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፤
የአሁኑ የምዘና ስርዓት፡-
• ተገማች ነው፡
የሚታወቁ የምዘና ሂደት መኖሩ፤
ተመዛኙ በምን እንደሚመዘን ያውቃል፤
• ተግባር እና ውጤት ተኮር ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፤
የበፊቱ የተመዛኙን ባህሪ ለመመዘን እና ድክመት ላይ ያተኮረ ነው፤ተመዛኙ ውጤት እንኳ ቢያመጣም በትንሽ ስህተት ይፈረጅ ነበር፤
• ከተቋም ተልዕኮ ጋር የሚጣጣም ምዘና ነው የሚደረገው፤
የምዘናው ሂደት ተመዛኙ በተቋሙ ካለው ተልዕኮ አኳያ የሚያያዝ ነው፤
• የምዘና ስርዓቱ ሚዛን የጠበቀ ነው፤
አመራሩ ቀጣይነት ያለው መሻሻል ካላሳዬ የተጠያቂነት ስርዓት ተግባራዊ ይደረጋል፤
• የቅሬታ ስርዓትን በተመለከተ፤
ከዚህ ቀደም የነበረው አሰራር አመራሩ ቅሬታ ካለው ይህንን ቅሬታውን ተቀብሎ ማስፈጸም የሚያስችል ስርዓት አልነበረውም፤
የአሁኑ የምዘና ስርዓት የቅሬታ ስርዓትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል አሰራር አለው፤
የአሁኑ ስርዓት ለተቋም ግንባታ ትልቅ ቦታ የሚሰጥ ነው፤
ሰዎች በስራቸው እንጂ አንዱ ከሌላው አመራር ጋር ባለው ግንኙነት ሊፈረጅ አይችል

የሌማት ትሩፋት ስራ በአጭር ጊዜ ውጤታማ እንዲሆን በዞኑ ብዙ ዕድሎች መኖራቸውን አቶ ጸጋዬ ማሞ ተናገሩ።
ሚዛን አማን:-ህዳር 22/2015 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ በአቶ ጸጋዬ ማሞ የተመራው ልዑክ በሸካ ዞን የማሻ ማረሚያ ተቋም የሌማት ትሩፋት የስራ እንቅስቃሴንና በማሻ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የመሠረተ ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል ።
ልዑካኑ የማሻ ከተማ ሆስፒታል የኤሌክትሪክ ሳብስቴሽን ግንባታ ያለበት ደረጃ የማሻ ማረሚያ ተቋም የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል።
በማረሚያ ተቋሙ ያለው የወተት ላሞች እርባታ፣ የዓሳ እርባታ፣የዶሮ፣የማር ምርትና የግብርና የስራ እንቅስቃሴ በዞኑ በዘርፉ ብዙ ዕድሎች መኖራቸውን አመላካች ነው ብለዋል።
ከዞኑ ምንም ያህል የሙያ ዕገዛ ሳይደረግ ከ32 ሺህ በላይ ቶን ማር ማምረት መቻሉ በሌማት ትሩፋት ዕቅድ ፕሮግራሞች ለማሳካት ተስፋ እንዳለው ገልጸዋል።
በማረሚያ ተቋሙ የሚታየው የልማት ስራ እንቅስቃሴ ታራሚው ራሱን አንጾ ጥሩ ዜጋ ሆኖ እንዲወጣ ያስችላል ብለዋል አቶ ጸጋዬ።
እንደዚህ አይነቱን የሌማት ትሩፋት ስራዎች ከተቋም አልፈው በሁሉም ግለሰቦች ተግባራዊ ከተደረገ በአጭር ጊዜ ዕቅድ ማሳካት ይቻላል ብለዋል አቶ ጸጋዬ ።
የማሻ ማረሚያ ተቋም ኃላፊ ኮማንደር መላኩ በቀለ ከሀገራዊ ራዕይ በመነሳት የሌማት ትሩፋት ስራወችን በተቋሙ ታራሚዎች እየሰሩ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
ታራሚዎች ታርመውና ታንጸው እንዲወጡ ተቋሙ አላማ አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ የገለጹት ኮማንደሩ የታራሚዎቹን ዳራ መሠረት በማድረግ በተለያዩ ዘርፎች የሌማት ትሩፋት ስራዎችን እየሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል።
በተቋሙ የተጀመረው የወተት ላሞች እርባታ፣የዶሮና የዓሳ እንዲሁም የተለያዩ የአትክልት ስራዎች ላይ ታራሚዎች ልምድ በመቅሰም ታርመው ሲወጡ በራሳቸው ማሳ ይበልጥ በመተግበር የሀገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ የራሱን ሚና ይጫወታል ብለዋል ሲል የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከፓርቲያችን ሚድያ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩ-ትዩብ https://youtube.com/channel/UCVV7H-gAuYhKfPo6HNlSu9g
በዌብሳይት www.benchshekozoneprosperityparty.org.et
በቴሌግራም https://t.me/bszpp
ትዊተር https://twitter.com/benchShekopp?t=ymBlS_9NLnLyqJUFRRbg3Q&s=09
ሚዛን አማን:-ህዳር 22/2015 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ በአቶ ጸጋዬ ማሞ የተመራው ልዑክ በሸካ ዞን የማሻ ማረሚያ ተቋም የሌማት ትሩፋት የስራ እንቅስቃሴንና በማሻ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የመሠረተ ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል ።
ልዑካኑ የማሻ ከተማ ሆስፒታል የኤሌክትሪክ ሳብስቴሽን ግንባታ ያለበት ደረጃ የማሻ ማረሚያ ተቋም የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል።
በማረሚያ ተቋሙ ያለው የወተት ላሞች እርባታ፣ የዓሳ እርባታ፣የዶሮ፣የማር ምርትና የግብርና የስራ እንቅስቃሴ በዞኑ በዘርፉ ብዙ ዕድሎች መኖራቸውን አመላካች ነው ብለዋል።
ከዞኑ ምንም ያህል የሙያ ዕገዛ ሳይደረግ ከ32 ሺህ በላይ ቶን ማር ማምረት መቻሉ በሌማት ትሩፋት ዕቅድ ፕሮግራሞች ለማሳካት ተስፋ እንዳለው ገልጸዋል።
በማረሚያ ተቋሙ የሚታየው የልማት ስራ እንቅስቃሴ ታራሚው ራሱን አንጾ ጥሩ ዜጋ ሆኖ እንዲወጣ ያስችላል ብለዋል አቶ ጸጋዬ።
እንደዚህ አይነቱን የሌማት ትሩፋት ስራዎች ከተቋም አልፈው በሁሉም ግለሰቦች ተግባራዊ ከተደረገ በአጭር ጊዜ ዕቅድ ማሳካት ይቻላል ብለዋል አቶ ጸጋዬ ።
የማሻ ማረሚያ ተቋም ኃላፊ ኮማንደር መላኩ በቀለ ከሀገራዊ ራዕይ በመነሳት የሌማት ትሩፋት ስራወችን በተቋሙ ታራሚዎች እየሰሩ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
ታራሚዎች ታርመውና ታንጸው እንዲወጡ ተቋሙ አላማ አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ የገለጹት ኮማንደሩ የታራሚዎቹን ዳራ መሠረት በማድረግ በተለያዩ ዘርፎች የሌማት ትሩፋት ስራዎችን እየሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል።
በተቋሙ የተጀመረው የወተት ላሞች እርባታ፣የዶሮና የዓሳ እንዲሁም የተለያዩ የአትክልት ስራዎች ላይ ታራሚዎች ልምድ በመቅሰም ታርመው ሲወጡ በራሳቸው ማሳ ይበልጥ በመተግበር የሀገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ የራሱን ሚና ይጫወታል ብለዋል ሲል የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከፓርቲያችን ሚድያ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩ-ትዩብ https://youtube.com/channel/UCVV7H-gAuYhKfPo6HNlSu9g
በዌብሳይት www.benchshekozoneprosperityparty.org.et
በቴሌግራም https://t.me/bszpp
ትዊተር https://twitter.com/benchShekopp?t=ymBlS_9NLnLyqJUFRRbg3Q&s=09
Telegram
bench sheko zone prosperity party - ብልጽግና
ዘውትር ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በወላይታ ዞን የ"ኮይሻ-በሌ ኢኮ-ሪዞርት" ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ
ሚዛን አማን:- ህዳር 22/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወላይታ ዞን በኪንዶ ኮይሻ ወረዳ የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን ኮይሻ-በሌ ኢኮ-ሪዞርት ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡
መሠረተ ድንጋዩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው እና የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ በጋራ በመሆን አኑረዋል፡፡
ኮይሻ-በሌ ኢኮ-ሪዞርት ቢለማ የተያዘውን የብልጽግና ጉዞንና ግብ ለማሳካት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል፡፡
ይህ ፕሮጀክት ወላይታ፣ ዳውሮ እና ኮንታ አከባቢዎችን የሚያዋስን በመሆኑ የህዝብ ለህዝብ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስሮችን ይበልጥ የሚያጠናክር ስለሆነ ጠቀሜታው ከፍ ያለ ነው ተብሏል፡፡
በመርሃ-ግብሩ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የወላይታ ዞን አጠቃላይ አመራርና ሌሎች ህብረተሰብ ክፍሎች መገኘታቸዉን የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነትና ማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ዘግቧል ።