Merkato gebya
177 subscribers
115 photos
4 videos
14 files
57 links
Advrtise
Download Telegram
ሰላም እንዴት አመሻችሁ🙏
ዛሬ #Android ስልክን ROOT የማረግ 3 ጥቅሞችን ልንገራችሁ

1. android mobile ን root ስታረጉ ማንኛውንም የ android system
modify ማረግ ትችላላችሁ። ይህም ES file explorer ን በመጫን
system ሙን modify ማድረግ ይችላሉ።
2. WiFi ን በስልካችን hack ማረግ እንችላለን። አብዛኛውን ጊዜ እንደምታዉቁት wifi hacking app root መደረግ ስለሚፈልጉ
አይሰሩም root ካረግን ግን ይሰራሉ:: አንደዚሁም የሌሎችን wifi
connection disable በተመሳሳይ wifi ማረግ ና hack ማድረግ
ይቸላል::
ለምሳሌ WifiKill
Netcut
3. ሌላው bloatware ን ከሰልካችን remove ማድረግ እንቸላለን። bloatware ምንላቸው ስልክ ውስጥ የሚገኙ ልናጠፈቸው የማንችል app ሲሆኑ ግን root ካረግን remove ማረግ እንችላለን።

#share🙏

Channel
🔰🌀 @breakedsecurity