🎤ቦርፎሪኮን🎸
1.97K subscribers
478 photos
103 videos
56 files
667 links
♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️
ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው።
ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ
ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ።
We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm
Download Telegram
Forwarded from Sons Of Grace ®️
ከጊዜያቹ 2 ደቂቃን ስጡኝ ካነበብኩት ስለእየሱሴ ልንገራችሁ፡፡

#እየሱስ_እኮ

⚪️ #ጌታ_እየሱስ፣ በየትኛዉም #ዘመን ከነበሩ የህዝብ #አለቆችና #መሪዎች ፍጹም #የተለየ ነዉ፡፡ ሕዝቡንም #የሚመለከትበት 👀 መንገድ #ፍጹም የተለየ እንደ ነበር #ለማንም የተሰወረ #አይደለም፡፡ ወደ ምድር 🌏 #በመጣበት ዘመን፣ #በእስራኤል #አያሌ የሃይማኖት #መሪዎች የነበሩ ቢሆንም፣ ሕዝቡ ግን #እረኛ እንደሌለዉ በግ #ተጨንቆና ተጥሎ #ይታይ ነበር፡፡ ይህም ነገር እርሱን እጅግ #አሳዝኖታል አስቆጥቶታል፡፡

✨ሲጀመር የእየሱስ ሕይወትና #የምድር #ኑሮ፣ ከዚህ #ዓለም #መሪዎችና አለቆች ጋር #የሚመሳሰል አንዳችም ምልክት #አልነበረዉም፡፡ የትምህርቱ #ቅርጽና ይዘት እንዲሁም ያስተማረበት #ሥልጣን ከሃያማኖት መሪዎች ሁሉ ፍጹም #የተለየ መሆኑ #በግልጥ ይታይ ነበር፡፡ የተከተለዉ #የኑሮ ሥርዓትም ቢሆን ብዙ ሰዎች የሚረዱት ዓይነት #አይደለም፡፡
⚫️ #የተወለደዉ እጅግ በተናቀ ስፍራ ሲሆን፣ የኖረዉ፣ #ከድሆችና #ከምስኪኖች ጋር ነዉ፡፡ በምድር በኖረባቸዉ ዓመታት ከፍተኛ #የሕዝብ ፍቅርና #ድጋፍ የነበረዉ #ቢሆንም ባልተለመደ መንገድ ራሱን #ለዓለም #አቀረበ፡፡እርሱ፣ በማንም ላይ #ጫና ለመፍጠር አቅዶ #ሕዝብ አላስከተለም፡፡ እንደ መንግሥታት አለቆች በሕዝብ #ጫንቃ ላይ ተቀምጦ #ለመግዛት አልተጋም፡፡ ለክብሩና ዝናዉ #አልተሟገተም፡፡ ማንም ሰዉ እንዲከተለዉ #አላስፈራራም፣ #አላስገደደም፡፡ የታጠቀ #ወታደር አልነበረዉም፡፡ የሚከተለኝ ሕዝብ #ያኮርፋል ወይም ጥሎኝ ይመለሳል ብሎ ከእዉነት ቅንጣት #አልሸረፈም፡፡ ጥለዉት ሲሄዱ እንኩዋን #ለማባባል አልሞከረም፡፡ ሕዝብን የሚወድ በህዝብ ብዛት #የማይመካ፣ #እዉነተኛ፣ #በቃሉ_የሚታመን፣ #የተናገረዉን የሚያደርግ፣ #ሐቀኛና እዉነተኛ መሪ ነዉ፡፡
🔶ሕዝቡ በእጆቹ የሆኑትን ተዓምራት ተመልክተዉ #ሊያነግሡት ቢፈልጉም እሺ #አላላቸዉም፡፡ ለየትኛዉም ዓይነት መሪነት #ምሳሌና #ማነጻጸሪያ ነዉ፡፡
🔷#ፓለቲከኞች ከእርሱ የሚማሩት ብዙ ነዉ፡፡ ‹🔥እስከ ሞት ድረስ እንወድሃለን›🔥 በሚሉት ህዝብ ላይ ወደር #የሌለዉ #አፈና፣ ጭቆና #እያደረሱ፣ ይኼም #የፍቅራቸዉ #መግላጫ እንደ ሆነ ለሚደሰከሩ ለአገር፣ ለሃይማኖት፣ ለብሔርም ሆነ ለጎሳ መሪዎች #እዉነተኛ #ምሳሌ ነዉ፡፡
💎ከየት እንደ ተገኙ #ረስተዉ በሕዝብ ትከሻ ላይ #ለሚቀማጠሉ፣ ምለዉ ተገዝተዉ የገቡለትን ቃል #ረስተዉ፣ #በዉሸትና በግፍ ባህር ለሚዋኙ ለዓለም መሪዎች ሁሉ #አቅጣጫ ጠቋሚ ነዉ፡፡
🔵 ለሀገር መሪዎች አቻ የሌለዉ #ምሳሌ ነዉ፤ ትሁት ሆነዉ ከቀረቡት #ለሃይማኖት መሪዎች ቀድተዉ #የማይጨርሱት #የጥበብ #ምንጭ ነዉ፡፡ ያለ እርሱ #ይሁኝታ በዙፋን የሚቀመጥ #ማንም የለም፡፡
🔴 ሁሉን #አዋቂ፣ በቃልና በስራዉ #ብርቱ 💪፣ በሥልጣኑ ኃይል፣ ድንቅ #አስተማሪ፣ #መሐሪና ታጋሽ፣ ለችግረኛዉ ደራሽ፣ ለድሀ አደጉ አባት፣ ለመበለቲቱ ዳኛ፣ #ለሚስኪኑ ቅን ፈራጅ፣ ለተጠቁት ሁሉ ተሟጋች ነዉ፡፡

❇️ትህትናዉ እጅግ ያስገርማል፡፡ ከሕፃኑ ጋር እንደ #ሕፃን፣ ከአዋቂዉ ጋር እንደ አዋቂ ሆኖ ሲያወራ ታይቷል፡፡ ሰዉ የናቃቸዉን በቅርብ ሆኖ አዋርቷቸዋል፡፡ ማህበረሰቡ ኃጢአተኛ ናቸዉ ብሎ #ያገለላቸዉን በቤታቸዉ #ገብቶ አብሯቸዉ #ማዕድ ተቋድሷል፡፡ #ለሚፈልጉት ሁሉ #ይገኛል፤ ለቀረቡት ሁሉ #ቅርብ ነዉ፡፡ #ፍቅር ከሰማይ #ያወረደዉ፤ #ለሞት ያዉም #ለመስቀል ሞት #ያደረሰዉ፡፡ #ሕዝቡን ከልቡ #የሚወድ፣ #እጅግም #የሚራራ ነዉ፣

#እየሱስ

✅ ስራው ግሩም እውነተኛ #መሪ
መስማትስ ስለእየሱስ በቻ

ተቀላቀሉን

@INCHRIS
@INCHRIS
@INCHRIS
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🔔ተለቀቀ🔔ጌታን #የሚወድ እና ስለ ነብሱ #ግድ_የሚለው ይሄን ትምህርት #የማይሰማ አማኝ #በኢየሱስም እንዳይኖር👇👇😭😭😭