🎤ቦርፎሪኮን🎸
2.01K subscribers
478 photos
103 videos
56 files
662 links
♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️
ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው።
ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ
ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ።
We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm
Download Telegram
🖐ሰላም #ዉድ የቴሌግራም ክርስትያን ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ ?😊

#ፓዉሎስ እና ሲላስ በእስር ቤት ሳሉ ለእግዚያብሄር ተቀኙ .......#ሁኔታዎች ብዙ #ቢናገሩም ሰላም ነን እንደምትሉ #አንጠራጠርም ●
........................
#ዉደ ገደለዉ👇👇
..........................
#በዚ አስከፊ ወቅት ለእግዚያብሄር ስራ ጊዜን እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር የለምና በእኛ #በቴሌግራም ክርስትያን ቻናል መሪዎች እየተዘጋጀ በአገልጋይ #መልካሙ ሙልጌታ የሚቀርው ተከታታይ ትምህርት የፊታችን እሁድ ምሽት 2 ሰዕት ላይ #አጥብቆ እግዚአብሔርን መፈለግ በሚል አዲስ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል😊
.................
✔️እንዳያመልጦ 🙏
..................
©አጥብቆ #እግዚአብሔርን መፈለግ

በተጨማሪ በ Holy Tube Ethiopia Yotube Channel በየዕለቱ በሚለቀቁ አዳዲስ ህይወት ለዋጭ ትምህርቶች አገልግሎቱ ቀጥሏል።
..................

#በተጨማሪ መመዝገብ የምትፈልጉ ቻናሎች ካላችሁ 👉 @melke121_bot አዉሩን❗️✔️

እስኪ የምትጠብቁ 🖐
.................▪•°○.....................
#ሼር በማድረግ #አብረዉን ይሁኑ
እግዚያብሄር ሀገራችንን #ይባርክ
🖐ሰላም #ዉድ የቴሌግራም ክርስትያን ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ ?😊

#ፓዉሎስ እና ሲላስ በእስር ቤት ሳሉ ለእግዚያብሄር ተቀኙ .......#ሁኔታዎች ብዙ #ቢናገሩም ሰላም ነን እንደምትሉ #አንጠራጠርም ●
........................
#ዉደ ገደለዉ👇👇
..........................
#በዚ አስከፊ ወቅት ለእግዚያብሄር ስራ ጊዜን እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር የለምና በእኛ #በቴሌግራም ክርስትያን ቻናል መሪዎች እየተዘጋጀ በአገልጋይ #መልካሙ ሙልጌታ የሚቀርው ተከታታይ ትምህርት የፊታችን እሁድ ምሽት 2 ሰዕት ላይ #ለካስ #ምህረትህ #ነው በሚል አዲስ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል😊
.................
✔️እንዳያመልጦ 🙏
..................
©ለካስ #ምህረትህ #ነው