🎤ቦርፎሪኮን🎸
2.01K subscribers
478 photos
103 videos
56 files
662 links
♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️
ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው።
ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ
ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ።
We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm
Download Telegram
. 📌 #አራዳው ግን ማነው?😉
………………………………………………………
በምድር #ኮተት ነብሱ #የተያዘችበት እና
ስለ #ሰማያዊ ነገር ማሰብ የማይፈልግ
ምቾት፣ሀብት እና እውቅና ግቡ የሆኑለት
ስለ ህይወት #ከ70 እና #ከ80 ባለፈ
አሻግሮ #ለሰከንድ እንኳን የማያስብ
#ጫት እና #ሲጃራ ፣አልኮል መጠጦች
ጠጥቶ ክፍ ቃላት መናገር #መታወቂያው
#ሴሰኝነት፣ዝሙት እና እርኩሰት ህይወቱ
ሰው ፊት #አንበሳ የአጋንንት መጫወቻ
ስለ ነገ አንዳች #ተስፋ የሌለው ምስኪን
#የህይወት ትርጉም #ያልገባው ! .…….

#ወይስ!…😳

#የህይወት ትክክለኛ #ትርጉም የገባው
የተፈጠረለትን #አላማ አውቆ የሚኖርለት
ከአምላኩ ጋር በየእለቱ ህብረት የሚያደርግ………
#የቃሉ እውነት #መገለጥ ሆኖ #ያገኘው
በፆምፀሎት እና #ምሽግ ክብሩን የሚጠማ………
በወይንጠጅ ሳይሆን #በመንፈስ የተሞላ
አይኖቹ #የበሩለት የማይታየውን የሚያይ
ሀሳቡ #ሰማያዊ #ናፍቆቱ ፊቱን ማየት
መዋያው #በመገኘቱ ውስጥ ብቻ የሆነ
ገንዘብ እና እውቅናን የአለም ተድላን ንቆ
ፅድቁን #ኢየሱስን አጥብቆ #የያዘ
ከምድር በላይ የሚኖር በአለም ያልተያዘ
#አራዳው እኔ ነኝ #የክርስቶስ አምባሳደር!
………………………………………………………
✍…መልካሙ ሙልጌታ✍
Join It
👇
@HolyTubeEthiopia
@borforiconn