🎤ቦርፎሪኮን🎸
2.08K subscribers
478 photos
103 videos
56 files
639 links
♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️
ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው።
ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ
ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ።
We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm
Download Telegram
#ዛሬ #እግዚአብሔር #ጠላትህን #ያስጠነቅቃል ! ዘፍ 31:10

   ⭕️ብቻ ስለእናንተ
እግዚአብሔር ይናገር ወገኖቼ‼️

በምንም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብታልፉ ጠላት ድንበራችን ያልነካው አይችልም። ምክንያቱም የደሙ ጋሻ አለን የክርስቶስን ደም አልፎ የሚነካችሁ የለም ደሙ ራሱ protect ያደርጋል ።
       
       መነሻችሁ ላይ የተናገረው ጌታ አሁን በመሃል ባላችሁበት ሁኔታ እያየ ዝም አይልም ።
           ልያጠፋ ነገራችሁን ልያበላሽ የሚመጣውን ዋ!!! ይለዋል ክብር ለጌታ ይሁን ።

ምክንያቱም ተጠርተው የወጣ ሰው እድል ፋንታው እግዚአብሔር ራሱ ነውና ነገራችሁ እንደነበር አይቀጥልም በኢየሱስ ስም!!
          
ጆን እንደፃፈው t.me/yekal_sin