🎤ቦርፎሪኮን🎸
2.11K subscribers
477 photos
103 videos
56 files
628 links
♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️
ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው።
ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ
ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ።
We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm
Download Telegram
🚨ዛሬ አይቀርም በ FBI ቤተክርስቲያን🔥🔥
🚨በድጋሚ ተዘጋጀ ልዩ #የትምህርት እና #የፀሎት ጊዜ 🔥 ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! የካቲት 28 ሐሙስ በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ከምሽቱ 11:00-2:00 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል።
🚨ትውልድን #ለክርስቶስ_የማንቃት ፕሮግራም!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ ባለው FBI ቤተክርስቲያን።

መዝሙር 42
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።
² ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ?

✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot 
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇    
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🔥ዛሬ በወለቴ Fbi ቤተክርስቲያን አይቀርም
.             ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨ልዩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ ተዘጋጀ🔥 ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! ግንቦት 3
ዛሬ ቅዳሜ በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ወጣቶች ፕሮግራም 10:30-12:30 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ወጣቶች ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል። ትውልድን #ለክርስቶስ_የማንቃት ፕሮግራም!

🚨ዛሬ ብዙዎች ኢየሱስን በሚያስወድድ መንፈስ ተነክተው ረሀባቸው ጨምሮ ይመለሳሉ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ 50 ሜትር ገባ ብሎ በFBI ቤተክርስቲያን።