Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት
2.27K subscribers
530 photos
2 videos
129 files
21 links
School
Download Telegram
አዲሱን የቦናፋይድ ትምህርት ቤት የፌስቡክ ገጽ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ። ስለትምህርት ቤቱ መረጃዎችን ያግኙ።

https://www.facebook.com/profile.php?id=61557851047466&mibextid=ZbWKwL

ሥነ ጥበብ ትምህርትና በጥናት የተረጋገጡ አውነቶች

* ሥነ ጥበብ የሚማሩ ተማሪዎች ከማይማሩት ይልቅ 4 እጥፍ በሌሎች ትምህርቶች ውጤታማ ናቸው።
    - የሥነ ጥበብ ትምህርት  የሚማሩት ከማይማሩት የበለጠ የመፃፍ፣ የማንበብ፣ነገሮችን በጥልቀት የማሰላሰል በአጠቃላይ  ነገሮችን በቀላሉ መረዳት ስለሚችሉ በሁሉም የትምህርት አይነቶቾ ውጤታማ የመሆን ዕድል አላቸው።

* ሥነ ጥበብ የሚማሩት ከማይማሩት 30% የበለጠ በሙያቸው ስኬታማ ናቸው።
    - የሥነ ጥበብ ትምህርት ተግባቦትን፣ የቡድን ሥረን፣ ነገሮችን በጥልቀት ማሰላሰልንና ቸግር የመፍታት ክህሎቶቾን ያሳድጋል። እነዚህ ክህሎቶች ደግሞ በሥራ ቅጥር  ሆነ በንግድ አለም እጅግ በጣም የሚፈለጉ ክህሎቶች ናቸው።

* 72% የንግድ ተቋማት መሪዎች፣ ባለሀብቶችና ኢንቨስተሮች የፈጠራ ክህሎት ቁጥር አንድ የቅጥር መስፈርታቸው ነው።
      - ሥነ ጥበብ ትምህርት ተማሪዎችን በምናብ እንዲያስቡ ; ምናባቸውን እውን ለማድረግና በዚህ ሂደት ለሚያጋጥማቸው ችግር መፍትሄ ፍለጋ በትኩረት እንዲያሰላስሉ ዕድል ይሰጣቸዋል። በዚህም የልጆች የፈጠራ ክህሎታቸው እንዲጨምርና እንዲጎለብት ትልቅ ሚና ይጫወታል።
ስለቦናፋይድ ትምህርት ቤትና ትምህርታዊ ጉዳዮች  ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት:-
  •  በቴሌግራም | https://t.me/bonafideschools
  •  በዩቲዩብ  | https://youtube.com/@Bonafideschool-yw4hv?si=T4wesJq5-NnC24f6
  •  በፌስቡክ | https://www.facebook.com/profile.php?id=61557851047466

ገፆቻችን ይጎብኙን፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ይከተሉን፡፡ አብረውን ስላሉ፣ ስለጎበኙን እናመሰግናለን! ጤና ይስጥልን!

ደግነት- የሚያዝያ ወር የትምህርት ቤታችን የሥነምግባር ቃል
"መልካም ነገር ሲደረግልን፤ የተደረገልንን ከአጠገባችን ላለ ሌላ ሰው እናድርገው"

"pay it forward" እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም ለዕይታ የበቃና ብዙዎች ደግመው ደጋግመው በአድናቆት የተመለከቱት ፊልም ነው። የፊልሙ መነሻ ትምህርት ቤት ውስጥ የተሰጠ አሳይመንት ሲሆን ደግነት ደግሞ የፊልሙ ታሪክ የሚያጠነጥንበት ዋነኛ ሀሳብ ነው።

በዚህ ፊልም Eugene Simonet የተባለች የማህበራዊ ሳይንስ መምህርት ለተማሪዎች የማህበረሰቡን ህይዎት፣ አስተሳሰብ፣ ድርጊት ወደ በጎ የሚለውጥ ፕሮጀክት እንዲሰሩ አሳይመንት ትሰጣለች። Trevor McKinney የተባለው የ7ተኛ ክፍል ተማሪም "pay it forward" የሚል መጠርያ የሰጠውን ፕሮጀክት ለአስተማሪው ያቀርባል።

ተማሪው ያቀረበው ፕሮጀክት ዋና ሀሳብም ለአንድ ሰው መልካም ማድረግ፣ ያ የተደረገለት ሰው ደግም ላደረገለት ሰው መልሶ ብድር ከመክፈል ይልቅ ለእርሱ የተደረገለትን ተመሳሳይ ዕርዳታ ለሚፈልጉ ሌሎች 3 ሰዎች እንዲያደርግ ማስቻል የሚል ነው። አስተማሪዋና ሌሎች የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ የ"pay it forward" ፕሮጀክት ዕውን ለማድረግ ተነሱ። ከእንድና ሁለት ሰው የተጀመረ መልካም ተግባር ተባዝቶ ማህበረሰቡን ሲያዳርስነና እንደ ግለሰብ፣ እንደ ቤተሰብና ማህበረሰብ የሚያመጣውን በጎ ውጤት ፊልሙ ያሳያል።

አንድ ሰው መልካም ነገር ሲያደርግልን እኛም ከጎናችን ላሉ ሌሎች ሰዎቾ ማድረግ የምንችለውን በጎ ነገር ብናደርግ በዙርያችን፣ ከፍ ሲልም በማህረሰቡ የዕለት ከዕለት ህይዎት ውስጥ ደግነት ይነግሣል። ደስታ ይፈነጥቃል። ጥል ከስሞ ሰላም አየሩን ይወርሳል።

የተደረገልንን ለሌሎች ብናደርግ፣ ያደረግንላቸው ሰዎችም በተመሳሳይ ሌሎች እንዲያደርጉ ብናስተምር ደግነት የሁሉም ሰው ተግባር ይሆናል።
ስለቦናፋይድ ትምህርት ቤትና ትምህርታዊ ጉዳዮች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት:-
• በቴሌግራም | https://t.me/bonafideschools
• በዩቲዩብ | https://youtube.com/@Bonafideschool-yw4hv?si=T4wesJq5-NnC24f6
• በፌስቡክ | https://www.facebook.com/profile.php?id=61557851047466

ገፆቻችን ይጎብኙን፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ይከተሉን፡፡ አብረውን ስላሉ፣ ስለጎበኙን እናመሰግናለን! ጤና ይስጥልን!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት:
ስለቦናፋይድ ትምህርት ቤትና ትምህርታዊ ጉዳዮች  ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት:-
  •  በቴሌግራም | https://t.me/bonafideschools
  •  በዩቲዩብ  | https://youtube.com/@Bonafideschool-yw4hv?si=T4wesJq5-NnC24f6
  •  በፌስቡክ | https://www.facebook.com/profile.php?id=61557851047466

ገፆቻችን ይጎብኙን፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ይከተሉን፡፡ አብረውን ስላሉ፣ ስለጎበኙን እናመሰግናለን! ጤና ይስጥልን!

ስለቦናፋይድ ትምህርት ቤትና ትምህርታዊ ጉዳዮች  ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት:-
  •  በቴሌግራም | https://t.me/bonafideschools
  •  በዩቲዩብ  | https://youtube.com/@Bonafideschool-yw4hv?si=T4wesJq5-NnC24f6
  •  በፌስቡክ | https://www.facebook.com/profile.php?id=61557851047466

ገፆቻችን ይጎብኙን፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ይከተሉን፡፡ አብረውን ስላሉ፣ ስለጎበኙን እናመሰግናለን! ጤና ይስጥልን!
ውድ ወላጆች፣

የትምህርት ቤታችንን አዲሱን የሞባይል መተግበሪያ ይተዋወቁ!!

የእርስዎን (የወላጅ) የግል የመግቢያ ኮድን በስልክ ቁጥርዎ በጽሑፍ መልክት ዛሬ ጠዋት ልከናል።

ይህንን መተግበሪያ በመጠቀም የልጆቻችሁን የፈተና ውጤት እና ሌሎች መረጃዎችን ያግኙ።

ይህ መተግበሪያ በእዚህ ዓመት በሙከራ ደረጃ ስራውን የጀመረ ሲሆን፣ ከወላጆችና ከባለሙያዎች በትግበራ ወቅት ያጋጠሙ ክፍተቶችን በተመለከተ በሚሰጡ አስተያየቶች ዳብሮና ተጨማሪ መረጃዎችን በመያዝ በቀጣይ ዓመት በሙሉ ትግበራ ስራ ላይ ይውላል።

ቴክኖሎጂን በአግባቡ በመጠቀም የትምህርት ስርዓታችንን እናዘምን።

መተግበሪያው ላይ ያልዎትን አስተያየት ተቀብለው ለማሰተናገድ የትምህርት ቤታችን የኢንፎቴክ ባለሙያዎች ነገ አርብ ግንቦት 2 ቀን 2016ዓ.ም. ቀኑን ሙሉ በስራ ሰዓት  አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የአይሲቲ ቤተሙከራ እናንተን ለመርዳት ይጠብቁዋችኋል። ነጻ  ሆነው ያወያይዋቸው፣ ሙያዊ ድጋፋቸውን ያግኙ።

ነገ ለወላጅ መምህር ውይይት ሲመጡ፣ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መተግበሪያውን ሞባይሎ ላይ አውርደው/ጭነውና በተላከሎት የመግቢያ ኮድ በመግባት ሙከራ አድርገው ቢመጡ፣ እገዛ በሚፈልጉባቸው ቦታዎች  ላይ እገዛ ለማግኘት ምቹ ይሆናል።

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.school
ስለቦናፋይድ ትምህርት ቤትና ትምህርታዊ ጉዳዮች  ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አዲሱን የፌስቡክ ገጻችን አባል ይሁኑ፣ ይከታተሉ:-
 
  •  አዲሱ የፌስቡክ ገጻችን | https://www.facebook.com/profile.php?id=61557851047466

ገፆቻችን ስለሚጎበኙ፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ስለሚከታተሉን፣ አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን! ጤና ይስጥልን!