Bole Mereja
3.82K subscribers
860 photos
32 videos
188 links
Download Telegram
ሰላም @BoleMereja እነዚህ የምትመለከቷቸው የመኪና ዉስጥ ሌቦች (ሿሿዎች) በህብረተሰቡ ትብብር እጅ ከፍንጅ ዛሬ ሰሚት ሰባ ሁለት የተያዙ። ሹፌሩና ሁለት ተባባሪዎቹ አመልጠዉናል። ጥንቃቄ ይደረግ።
👍19❤1
መረጃ !

ዛሬ መስከረም 26 በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተደረገ ዉጊያ ከ100 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ህይወታቸው አልፏል። 20 የሚሆኑ ቆስለው እንጅባራ ሆስፒታል ገብተዋል። የፋኖ ሰከላ ብርጌድ መሪ ጌራ ወርቅ እንደተናገሩት ጦርነቱ በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ ሱርታ እና ኳችኳች ቀበሌዎች ውጊያ የተደረገ መሆኑንም ተቁመዋል።

በፋኖ ሀይሎች በኩልም ከ70 የማያንሱ ተዋጊዎች ተገድለዋል። በተጨማሪም ቁጥራቸው ለግዜው ያልተገለፀ ተዋጊዎች ቆስለዋል።

@BoleMereja
👍26❤6🙏2
ስለ ወደብ ጉዳይ....!


መንግስት በወደብ ኪራይ ጉዳይ ከሶማሊላንድ "መንግስት" ጋር የተፈራረመው ሰነድ በጥንቃቄ መታየት አለበት።

አንደኛ፡ ወደቡ የሌላ ሀገር እስከ ሆነ ድረስ መከራየት ይቻል እንደሆነ እንጂ "የወደብ ባለቤት ሆንን" የሚያስብል አይደለም። ገንዘብ (ወይ ሌላ) እስከከፈልክ ድረስ ከጅቡቲም መከራየት ይቻላል።

ሁለተኛ፡ በዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ እውቅና ካልተሰጣት ሶማሊላንድ ጋር መፈራረም ዉሉ በአለምአቀፍ ሕግ እንዴት ይታያል? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል።

ሦስተኛ፡ በዓለምአቀፍ ሕግ የሶማሊያ አካል ከሆነችው ሶማሊላንድ ጋር ውል መፈራረም እውቅና የመስጠት አንድምታ አለው። ይህም ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እውቅና የሰጠች የመጀመርያ ሀገር ያደርጋታል። ከሶማልያ ጋር የሚኖረን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በእጅጉ ሊያበላሽ ይችላል። ከጅቡቲ ጋርም ሊያኮራርፈን ይችላል።

Via Abreha

@BoleMereja
👍22❤3
ሰበር ዜና ‼️

አሽንፈነዋል ! የፋኖ ጦር መሪ እና አስተባባሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ በአሁኑ ሰዓት  መግለጫ እየሰጠ ነው። ሙሉ መግለጫውን ይመልከቱ 👇

https://youtu.be/e-TuR4X1MOs?si=ADVLNRNJJbW4IzMN
👍12🤣4
አራት ኪሎ ቤተመንግስት መስመር ወደ ሸራተን መታጠፊያ አካባቢ የደረሰ ከባድ የመኪና ግጭት።
👍9❤4💔3
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የአቶ አረጋ ከበደ ጠባቂዎች እና አጃቢዎች ከፋኖ ሀይሎች ጋር ተቀላቅለዋል።
👍24🤣5❤3❤‍🔥1
“በዲላ ከተማ ሰፊ የሆነ የህዝብ አመኔታን ያተረፈው ፓስተር ጆ ፡ቴዲ አፍሮ በ2016 ዓ.ም በመኪና አደጋ ይሞታል ብሎ የተነበየ ቢሆንም ፤በዛሬው ዕለት ከዲላ ወደ አዲስ አበባ በገዛ መኪናው በመጓዝ ላይ ሳለ በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ታውቋል፥“

ምንጭ፥ Roha Media
🤣16👍9🎉3💔3❤1
"ጀኔራል አበባውንና ጀኔራል በላይ ስዩምን እጠራጠራቸዋለሁ" ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ

@BoleMereja
🤣17👍6🔥2💔2
ሰበር መረጃ ‼️


በኢትዮጵያ ከሦስት ልጆች በላይ መውለድ በሕግ ሊከለከል ነው። ይህ ለምን አስፈለገ ? ይህን የሚያሳይ እና የሚያስረዳ መረጃ በዝርዝር ይመልከቱ 👇

https://youtu.be/3ErHq8GLGTw?si=IDuDx4nGOkN2gYby
👍11🤣3🔥1
"በቀይ ባህር በኩል ወደብ የማግኘት ፍላጎታችን የቅንጦት ሳይሆን የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ ነው"

ታዬ አስቀስላሴ

@BoleMereja
👍18🤣5👏2
ኮሎኔሉ ተመቷል !

በመተከል ባምባሲ ወረዳ ኮሎኔል መላኩ የተባለ ወታደራዊ አዛዥ ከቄለም ወለጋ አካባቢ ጠፍተው ይሄዱ በነበሩ ወታደሮች መለጠጡ ታውቋል። የኮሎኔሉ የመትረፍ እድሉ የተመናመነ እንደሆነ የታወቀ ቢሆንም ለህክምና ወደ አዲስ አበባ በሄሊኮፕተር መወሰዱ ተነግሯል።

ወታደራዊ አዛዥ ኮሎኔሉ የተመታው ግን መተከል ባምባሲ ወረዳ መንደር 43 መሆኑን የታወቀ ሲሆን ከምድር የተቀላቀሉ ጠባቂዎቹም እንዳሉ ምንጮቻችን ያደረሱን የተረጋገጠ መረጃ ያስፈልጋል።

@BoleMereja
👍20🔥5❤3🤣2
ጎረቤት ሀገር ሶማሊያ ሞቃዲሾ በከፍተኛ ተቃውሞ ሰልፍ እየተናጠች ነው ! በጎረቤት ሶማሊያ የሀሰን ሼክ አገዛዝ ከህዝቡ ከፍተኛ ተቃውሞ እየገጠመው ነው።

@BoleMereja
❤‍🔥13👍12❤3
ህወሓት በመሆኒ ‼️

ዛሬ ጠዋት በመሆኒ ከተማ የህወሓት አርሚ 23 ጦር በንፁሐን ላይ ተኩስ በመክፈት የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የተኩሱ መነሻ የጊዚያዊ አስተዳደሩን ማህተም አምጡ በሚል ነው።

@BoleMereja
👍9🎉8
የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳ ተጀመረ ‼️

#BoleMereja :- ህወሓት በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች በዋናነትም በአዲግራት፣ በአድዋ እና በሌሎችም የክልሉ ከተሞች የሚገኙ ወጣቶችን በሃይል እያፈሰ ወደ ግንባር እየወሰደ እንደሚገኝ መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

@BoleMereja
❤1
መረጃ ‼️

#BoleMereja :- ኤርትራ ለህወሓት የላከው የጦር መሳርያ በህወሓት ወታደሮች እጅ ሳይገባ መኪናው ከእነ ጭነቱ በመከላከያ ሰራዊት ድሮኖች ወድመዋል።

@BoleMereja
👍9❤3